cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

orthodox new mezmur

ይህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ የሆነውን የህይወት ቃል ጌታ እግዚአብሔር በገለጠልን ፀጋ መጠን የምንካፈልበት ሲሆን! " ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤"ቲቶ 2÷11 ስለዚህ ፀጋ ያየነውን የዳሰስነውን በስልጣን ቃል ለትውልድ ሁሉ በእምነት እናውጃለን!! ቤተሰባችን ስለሆናችሁ በክርስቶስ ፍቅር እንወዳችኃለን!!

Більше
Рекламні дописи
87 623
Підписники
+13124 години
+8787 днів
+1 81630 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
እርሶ በቴሌግራም የቱን ቢያገኙ ደስ ይሎታል??
3 6091Loading...
02
Media files
23 093130Loading...
03
Media files
20 61058Loading...
04
የስሞትን የመጀመሪያ ፊደል ብቻ ይምረጡ። የሚፈጥረውን ይመልከቱ። A B C D E F G H I J K L M N O P Q R T U V W X Y Z የመረጡት ሁሉ መልካም አደረጉ።
6 5500Loading...
05
አንዴ ብቻ ይንኩት አለማትን የፈጠረውን ጌታ በሕይወት ያመስግኑ ፣ ስትነኩት የሚወስዳችሁ ቦታ በጣም ይጠቅማቹሀል ! 👇 .            ✦                 .             .   ゚     .         🌑                  ゚     .               .      🌎 ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ,           * .                    .           ✦           ˚              *                  .   ゚     .                    ,       .                               ☀️                                                                                                  ,    ‍ ‍ ‍            .                                   ˚          ,            .                               *          ✦                                .                  .        .     🌑       
10Loading...
06
#የፍቅሩ_ምክንያት እግዚአብሔር ሰውን ያፈቅራል ስንባል ሰምተናል። ልክ ነው በተግባርም አይተነዋል። ይሁን እንጂ በምን ምክንያት ነው ያፈቀረን? ምን ምክንያት ሆኖ ነው የወደደን? እስኪ ወንድሜ ለተወሰነ ሰከንድ ይህን ጥያቄ እራስህን ጠይቅ አንቺም እህቴ እራስሽን ጠይቂ። ...... ለምን ወደድከኝ...በምን ምክንያት ነው ያፈቀርከኝ እናንተ በእግዚአብሔር ስለመወደዳችሁ ምክንያት ሊሆን የሚችል ከእናንተ ምን በጎ ነገር አገኛችሁ። እግዚአብሔርማ ከዚህ ነገሬ የተነሳ ሊወደኝ ይገባል የምትሉት አንዳች ምክንያት አገኛችሁን? አዎ አገኝቻለሁ ካላችሁ ዋሳችሁ። እግዚአብሔር እኛን የወደደን በእኛ ዘንድ ለእርሱ ባህሪ ተስማሚ የሆነ ነገር ተገኝቶብን ሳይሆን እንዲሁ ነው። የወደደን እንዲሁ ነው።  “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን #እንዲሁ ወዶአልና።”(ዮሐንስ 3፥16) እግዚአብሔር እኔን በመውደዱ ውስጥ እኔ ያዋጣሁት ነገር የለም ማለት እጅግ አስተዋይነት ነው። ለእርሱ ፍቅር እኛ የምናዋጣው ነገር ቢኖር ኖሮ የእግዚአብሔር ፍቅር በእኛ መዋጮ ልክ ከፍ እና ዝቅ ይል ነበር። እናም እግዚአብሔር ከራሱ በሆነ መውደድ የሚወደን አምላካችን ነው። አንዳንዴ ስራዎቻችን መጥፎ ሲሆኑ እግዚአብሔር የጠላን ይመስለናል። ወይም ድርጊታችን ልክ ሳይሆን ሲቀር የእግዚአብሔር ፍቅሩ የሚቀዘቅዝ ይመስለናል። አልያም በጎ ስንሰራ፣ ሰው ስንረዳ፣ ሰው ስናገዝ፣ እግዚአብሔር የሚወደውን ነገር ስናደርግ፣ መንፈሳዊ ህይወታችን ያመረ ሲሆን የእግዚአብሔርን የፍቅሩ ግለት የሚጨመርን ይመስለናል። የእግዚአብሔር ፍቅር በእኛ ምክንያት ስላልመጣ በእኛ ምከንያት አይጸናም የሚጸናው እርሱ እግዚአብሔር እራሱ ጽኑ ስለሆነ ነው። አትሳሳቱ እግዚአብሔር የሚወደኝ እንዲህ ሳደርግ ነው አትበሉ። እግዚአብሔር እኛ ጠላቶቹ ሆነን ሳለ የፍቅሩን ሃያልነት ገለጠልን እንጂ ወዳጁ ስለነበርን አይደለም። “ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።”( ሮሜ 5፥8) የእግዚአብሔር ፍቅር እንደ ሰዎች ፍቅር መልክ እና ሁኔታ እያየ አይጎርፍም ይልቁንም ጠላት የሆነውን ያቀርባል እንጂ። እግዚአብሔር በደለኞቹን እኛን ማዳኑ የመውደዱ ማብራሪያ ነው ይህም ከእኛ በሆነ በጎ ምግባር ላይ የተመሰረተ አይደለም። “ያዳነን በቅዱስም አጠራር የጠራን እግዚአብሔር ነውና፥ ይህም እንደ ራሱ አሳብና ጸጋ መጠን ነው እንጂ እንደ ሥራችን መጠን አይደለም፤ ይህም ጸጋ ከዘላለም ዘመናት በፊት በክርስቶስ ኢየሱስ ተሰጠን፥” (2ኛ ጢሞቴዎስ 1፥9) ፍቅር ምክነያት ይፈልጋል የምንለው ፍቅሩ ሰዋዊ ሲሆን ነው ምከንያቱም የሰው ልጅ ስለቀረብነው የሚያፈቅር ስለራቅነው ደግሞ የሚረሳ ወረተኛ ስለሆነ ነው።  እግዚአብሔራዊ ፍቅር ግን ከእራሱ ከእግዚአብሔር የሚመነጭ የፍቅር ውሃ ነውና ሁሉን ያረሰርሳል። የእግዚአብሔር ፍቅር ምክንያት አልባነት ከተሰወረበት ሰው ይልቅ አላዋቂ ሰው አይኖርም። ስናለማም ስናጠፋም ፍቅሩ ግን ከቶ አይጠፋም ስናበጅም ሳናበጅም ፍቅሩ ጭራሽ አያረጀም ስናደርግም ሳናደርግም ፍቅሩ ግን አይዋዥቅም ሰንቀርብም ስንርቅም ፍቅሩ ግን ፈቅ አይልም ስንጨለምም ስንበራ የእርሱ ፍቅር ያው ጠንካራ ስንሰጥም ሳንሰጥም የእርሱ ፍቅር ሰው አይመርጥም ስንሄድም ስንመጣም ፍቅሩ ላይ ለውጥ አይመጣም ስንስቅም ስንከፋም ድርጊታችን የሱን ፍቅር አያፋፋም በሁኔታችን ከፍ አይልም ወይም ደግሞ ዝቅ አይልም ሁሌም ጽኑ የእርሱ ፍቅር ለዘላለም ለዘወትር ያለ ምክንያት ስለሚፈሰው ፍቅርህ አማኑኤል ሆይ ተመስገን። ✍ ዲያቆን ተስፋ መሠረት 📆 ሚያዝያ 21  2015 ዓ.ም ተጻፈ @orthodox_new_mezmur @orthodox_new_mezmur
26 63286Loading...
07
Media files
22 45658Loading...
08
ስልኩን ስትነኩት የሚወስዳችሁ ቻናል ጠቃሚ ስለሆነ ስልኩን  ይጫኑ /Start ╭━━━━━━━╮ ┃   ● ══  ▪       ┃███████┃ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃        🔘       ┃ ╰━━━━━━━
5 4462Loading...
09
Media files
32 83964Loading...
10
Media files
10Loading...
11
Media files
27 23462Loading...
12
Media files
26 31476Loading...
13
የስልክ ቁጥሮን የመጨረሻ ቁጥር ይምረጡ። እግዚአብሔር በአንድም በሌላም መንገድ ያስተምራልና ኑና የእግዚአብሔርን ቃል አብራችሁን ተካፈሉ። ለስጋችን ብዙ ጊዜ አለን ለነፍሳችን ይቺን ጊዜ እንሰጣት ይሆን? ቁጥሮን መርጠው Join ይበሉ። 😍 1 😘 2 🥰 3 😍 4 😘 5 🥰 6 😍 7 😘 8 🥰 9 😇 0
4 1470Loading...
14
እርሶ በቴሌግራም የቱን ቢያገኙ ደስ ይሎታል??
4 0190Loading...
15
እምቢ ብሎ ማመስገን የህይወታችን ክፍል ብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ ገብቶ ለምስጋና የማይጋብዝ ህይወት እያሳለፍን ይሆናል። ብዙ ጊዜ በምስጋና ፈንታ ማማረር በውዳሴ ፈንታ ማጉረምረም የህይወታችን መልክ ሆኖ ሊታይ ይችላል። አስተውሉ ለማመስገን ያለን ምክንያት እጅግ እልፍ ነው። ለቁጥርም የሚታክት ነው። ጠላት እግዚአብሔር ላይ አጉረምራሚ እንድሆን በትጋት ይሰራል። ለዚህም ካለን ነገር ይልቅ ጉድለታችንን አጉልቶ ያሰየናል። ቁጭ ብለን ባዶ የሆነውን እንድንቆጥር በማድረግ ምስጋናችንን ከአንደባችን ይነጥቃል። አመሰጋኝ መሆን እንዳንችል አይናችንን ጉድለታችን ላይ እንድናደርግ ያደርጋል። ከጠላት የትኩረት ቀጠና አይንን በማንሳት እግዚአብሔር ያደረገልንን ውለታ በማሰብ እና በማሰላሰል ጠላትን እምቢ ብሎ ማመስገን ይገባል። ብዙ ነገር ቢደራረብም እምቢ ብሎ እግዚአብሔርን ማመሰገን ንቁ መሆን ነው። የጠላት ሀሳብ ላይ መንቃት እና ምክሩን እምቢ ማለት ነው። ተቆጥሮ ከማያልቀው ከእግዚአብሔር ምህረት፣ ይቅርታ፣ ቻይነት፣ እና አኗሪነት በላይ ትንሹ ክፍተት አይናችን ላይ እንዳይጎላ መጠንቀቅ ያሻል። የህይወት ጥቃቅን ክፍተቶች በጊዜያቸው መፈታታቸው  አይቀርም ነገር ግን ነገ ለሚቃና ነገረ ዛሬ በእግዚአብሔር ላይ ማጉረምረም ክስረት ነው። የጠላትን ትኩረት እምቢ ማለት መቻል እና የማይነጥፈውን የእግዚአብሔር እጅ ተስፋ ማድረግ የክርስትና በረከት ነው። እርግጥ ነው ክፍተቱ ብዙ ነው የጎደለውም እንደዛው። ነገር ግን ያለንን ቆጥረን ጨርሰን ይሆን? ብር አይኖረን ይሆናል ነገር ግን ጤናን በብር እንኳን መግዛት ያቀታቸው ስንቶች ይሆኑ? አዎ የከበሩ ማዕድናት በእጃችን የሉም በእጃቸው ባለው የከበረ ማዕድን ሰላም መለወጥ ያቃቸው እና ያላቸው ነገር ጤናን ሊያመጣላቸው ያልቻሉትን ስንቱ ይቁጠራቸው? አስኪ በዚህ ልክ ጥቂት የመሰለንን ነገር ግን ያለንን ውድ ነገር እናስተውል። ህይወት ጣዕም የሚኖረው በምስጋና ውስጥ እያለፉ ለመቀበል በመዘጋጀት ነው። በማጉረምረማችን የሚለወጥ ምንም ነገር ባይኖርም ምስጋናችን ግን ከነገሮች በጎውን እንድንመለከትና እግዚአብሔር ላይ ያለን መተማመን እንዲጠነክር የማድረግ አቅም አለው። በሁኔታ ሁሉ እግዚአብሔርን ማመስገን እና አንተ ትክክል ነህ ማለት የህይወትን ማዓዛ ያውዳል። ሁኔታውን እምቢ ብሎ እግዚአብሔርን እያዩ ማመስገን ይሁንልን። አሜን ✍ ዲያቆን ተስፋ መሠረት 📆 ግንቦት 21 2016 ዓ.ም ተጻፈ @orthodox_new_mezmur @orthodox_new_mezmur
27 72443Loading...
16
Media files
28 04259Loading...
17
Media files
29 417115Loading...
18
ስልኩን ስትነኩት የሚወስዳችሁ ቻናል ጠቃሚ ስለሆነ ስልኩን  ይጫኑ /Start ╭━━━━━━━╮ ┃   ● ══  ▪       ┃███████┃ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃        🔘       ┃ ╰━━━━━━━
4 8520Loading...
19
Media files
31 08955Loading...
20
Media files
25 79540Loading...
21
Media files
25 40726Loading...
እርሶ በቴሌግራም የቱን ቢያገኙ ደስ ይሎታል??
Показати все...
👍 4
🎧 ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር 🎧
📚 የቅዱሳን ታሪክ 📚
🎤 ኦርቶዶክሳዊ ስብከት 🎤
📖 የመጽሐፍ ቅዱስ ትረካ 📖
? ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስ?
💒 የቤተክርስቲያን ነዋየ ቅድሳት 💒
✍ ትምህርት በጽሑፍ ✍
🗣 የአባቶች ምክር 🗣
🖐 ሳይመርጡ ለማለፍ ይህን ይንኩ 🖐
%F0%9F%94%B4_NEW_%F0%9F%94%B4_%E1%8A%A0%E1%8B%B2%E1%88%B5_%E1%8.mp35.60 MB
👍 123 75🥰 25👏 19🕊 11😍 9👎 7🤗 4🎄 4😁 2
አዲስ_ዝማሬ_“_መፀውዓ_ስምከ_“_ዘማሪ_ዲያቆን_ሳህለሚካኤል_አቦነህ_@_mahtot128k.mp35.75 MB
👍 50 27🥰 7👌 6👏 3
የስሞትን የመጀመሪያ ፊደል ብቻ ይምረጡ። የሚፈጥረውን ይመልከቱ። A B C D E F G H I J K L M N O P Q R T U V W X Y Z የመረጡት ሁሉ መልካም አደረጉ።
Показати все...
👍 48🥰 23 9🤔 7🖕 2
አንዴ ብቻ ይንኩት አለማትን የፈጠረውን ጌታ በሕይወት ያመስግኑ ፣ ስትነኩት የሚወስዳችሁ ቦታ በጣም ይጠቅማቹሀል ! 👇 .            ✦                 .             .   ゚     .         🌑                  ゚     .               .      🌎 ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ‍ ,           * .                    .           ✦           ˚              *                  .   ゚     .                    ,       .                               ☀️                                                                                                  ,    ‍ ‍ ‍            .                                   ˚          ,            .                               *          ✦                                .                  .        .     🌑       
Показати все...
#የፍቅሩ_ምክንያት እግዚአብሔር ሰውን ያፈቅራል ስንባል ሰምተናል። ልክ ነው በተግባርም አይተነዋል። ይሁን እንጂ በምን ምክንያት ነው ያፈቀረን? ምን ምክንያት ሆኖ ነው የወደደን? እስኪ ወንድሜ ለተወሰነ ሰከንድ ይህን ጥያቄ እራስህን ጠይቅ አንቺም እህቴ እራስሽን ጠይቂ። ...... ለምን ወደድከኝ...በምን ምክንያት ነው ያፈቀርከኝ እናንተ በእግዚአብሔር ስለመወደዳችሁ ምክንያት ሊሆን የሚችል ከእናንተ ምን በጎ ነገር አገኛችሁ። እግዚአብሔርማ ከዚህ ነገሬ የተነሳ ሊወደኝ ይገባል የምትሉት አንዳች ምክንያት አገኛችሁን? አዎ አገኝቻለሁ ካላችሁ ዋሳችሁ። እግዚአብሔር እኛን የወደደን በእኛ ዘንድ ለእርሱ ባህሪ ተስማሚ የሆነ ነገር ተገኝቶብን ሳይሆን እንዲሁ ነው። የወደደን እንዲሁ ነው።  “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን #እንዲሁ ወዶአልና።”(ዮሐንስ 3፥16) እግዚአብሔር እኔን በመውደዱ ውስጥ እኔ ያዋጣሁት ነገር የለም ማለት እጅግ አስተዋይነት ነው። ለእርሱ ፍቅር እኛ የምናዋጣው ነገር ቢኖር ኖሮ የእግዚአብሔር ፍቅር በእኛ መዋጮ ልክ ከፍ እና ዝቅ ይል ነበር። እናም እግዚአብሔር ከራሱ በሆነ መውደድ የሚወደን አምላካችን ነው። አንዳንዴ ስራዎቻችን መጥፎ ሲሆኑ እግዚአብሔር የጠላን ይመስለናል። ወይም ድርጊታችን ልክ ሳይሆን ሲቀር የእግዚአብሔር ፍቅሩ የሚቀዘቅዝ ይመስለናል። አልያም በጎ ስንሰራ፣ ሰው ስንረዳ፣ ሰው ስናገዝ፣ እግዚአብሔር የሚወደውን ነገር ስናደርግ፣ መንፈሳዊ ህይወታችን ያመረ ሲሆን የእግዚአብሔርን የፍቅሩ ግለት የሚጨመርን ይመስለናል። የእግዚአብሔር ፍቅር በእኛ ምክንያት ስላልመጣ በእኛ ምከንያት አይጸናም የሚጸናው እርሱ እግዚአብሔር እራሱ ጽኑ ስለሆነ ነው። አትሳሳቱ እግዚአብሔር የሚወደኝ እንዲህ ሳደርግ ነው አትበሉ። እግዚአብሔር እኛ ጠላቶቹ ሆነን ሳለ የፍቅሩን ሃያልነት ገለጠልን እንጂ ወዳጁ ስለነበርን አይደለም። “ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።”( ሮሜ 5፥8) የእግዚአብሔር ፍቅር እንደ ሰዎች ፍቅር መልክ እና ሁኔታ እያየ አይጎርፍም ይልቁንም ጠላት የሆነውን ያቀርባል እንጂ። እግዚአብሔር በደለኞቹን እኛን ማዳኑ የመውደዱ ማብራሪያ ነው ይህም ከእኛ በሆነ በጎ ምግባር ላይ የተመሰረተ አይደለም። “ያዳነን በቅዱስም አጠራር የጠራን እግዚአብሔር ነውና፥ ይህም እንደ ራሱ አሳብና ጸጋ መጠን ነው እንጂ እንደ ሥራችን መጠን አይደለም፤ ይህም ጸጋ ከዘላለም ዘመናት በፊት በክርስቶስ ኢየሱስ ተሰጠን፥” (2ኛ ጢሞቴዎስ 1፥9) ፍቅር ምክነያት ይፈልጋል የምንለው ፍቅሩ ሰዋዊ ሲሆን ነው ምከንያቱም የሰው ልጅ ስለቀረብነው የሚያፈቅር ስለራቅነው ደግሞ የሚረሳ ወረተኛ ስለሆነ ነው።  እግዚአብሔራዊ ፍቅር ግን ከእራሱ ከእግዚአብሔር የሚመነጭ የፍቅር ውሃ ነውና ሁሉን ያረሰርሳል። የእግዚአብሔር ፍቅር ምክንያት አልባነት ከተሰወረበት ሰው ይልቅ አላዋቂ ሰው አይኖርም። ስናለማም ስናጠፋም ፍቅሩ ግን ከቶ አይጠፋም ስናበጅም ሳናበጅም ፍቅሩ ጭራሽ አያረጀም ስናደርግም ሳናደርግም ፍቅሩ ግን አይዋዥቅም ሰንቀርብም ስንርቅም ፍቅሩ ግን ፈቅ አይልም ስንጨለምም ስንበራ የእርሱ ፍቅር ያው ጠንካራ ስንሰጥም ሳንሰጥም የእርሱ ፍቅር ሰው አይመርጥም ስንሄድም ስንመጣም ፍቅሩ ላይ ለውጥ አይመጣም ስንስቅም ስንከፋም ድርጊታችን የሱን ፍቅር አያፋፋም በሁኔታችን ከፍ አይልም ወይም ደግሞ ዝቅ አይልም ሁሌም ጽኑ የእርሱ ፍቅር ለዘላለም ለዘወትር ያለ ምክንያት ስለሚፈሰው ፍቅርህ አማኑኤል ሆይ ተመስገን። ✍ ዲያቆን ተስፋ መሠረት 📆 ሚያዝያ 21  2015 ዓ.ም ተጻፈ @orthodox_new_mezmur @orthodox_new_mezmur
Показати все...
👍 94 61🥰 15👏 3😁 3😡 3👎 2
%F0%9F%94%B4_NEW_%F0%9F%94%B4_%E1%8A%A0%E1%8B%B2%E1%88%B5_%E1%8.mp36.09 MB
👍 31 19👏 6🥰 4
%F0%9F%94%B4%E1%8A%A0%E1%8B%B2%E1%88%B5_%E1%8B%9D%E1%88%9B%E1%88%AC.mp37.90 MB
👍 77 35🕊 5🥰 4👏 3❤‍🔥 2😁 1
%F0%9F%94%B4_%E1%8A%A0%E1%8B%B2%E1%88%B5_%E1%8B%9D%E1%88%9B%E1%88%AC.mp37.57 MB
Авторизуйтеся та отримайте доступ до детальної інформації

Ми відкриємо вам ці скарби після авторизації. Обіцяємо, це швидко!