cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

orthodox new mezmur

ይህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ የሆነውን የህይወት ቃል ጌታ እግዚአብሔር በገለጠልን ፀጋ መጠን የምንካፈልበት ሲሆን! " ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤"ቲቶ 2÷11 ስለዚህ ፀጋ ያየነውን የዳሰስነውን በስልጣን ቃል ለትውልድ ሁሉ በእምነት እናውጃለን!! ቤተሰባችን ስለሆናችሁ በክርስቶስ ፍቅር እንወዳችኃለን!!

Більше
Рекламні дописи
88 422
Підписники
+3124 години
+3197 днів
+2 11530 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

እርሶ በቴሌግራም የቱን ቢያገኙ ደስ ይሎታል??
Показати все...
8👍 3👎 1
🎧 ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር 🎧
📚 የቅዱሳን ታሪክ 📚
🎤 ኦርቶዶክሳዊ ስብከት 🎤
📖 የመጽሐፍ ቅዱስ ትረካ 📖
? ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስ?
💒 የቤተክርስቲያን ነዋየ ቅድሳት 💒
✍ ትምህርት በጽሑፍ ✍
🗣 የአባቶች ምክር 🗣
🖐 ሳይመርጡ ለማለፍ ይህን ይንኩ 🖐
ቅዱስ ህያው እና ዘላለማዊ፣ ለዘመንህ ቁጥር የሌለህ፣ ለግዛትህ ድምበር የሌለህ፣ ከዘላለም በፊት የነበርክ፣ ከፊት ያለውን ዘላለም የምትመለከት፣ ጨለማ በፊትህ የማይጨለም፣ የሰማይን ስፋት በስንዝር የምትለካ፣ የምድርን ዳር ያለከልካይ የምትመለከት፣ ሁሉን ያስገኘ የሁሉ የበላይ፣ አቻ የሌለህ ሁሉኝ ቻይ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን። ምንም አለ ከመባሉ በፊት የነበርክ፣ ሁሉ የለም ቢባልም ብቻህን ጸንተህ የምትኖር፣ የጊዜ ቀመር የማይለካህ፣ የጸሐይ ብርሃን የማያደበዝዝህ፣ የባህር ጥልቀት የማይርቅብህ፣ የሰማይ ስፋት የማይከልልህ፣ የምድር አድማስ የማይጋርድህ፣ የፍጥረት ሁሉ ገዢ እና ባለቤት ቅዱስ አምላካችን ሆይ እናመሰግንሃለን። አሜን @orthodox_new_mezmur @orthodox_new_mezmur
Показати все...
🙏 60 19👍 15🥰 3
አዲስ_ዝማሬ_“_ኪዳን_አማናዊት_“_ዘማሪት_ራሄል_ምሕረቱ_@_mahtot128k.mp36.95 MB
👍 75 30🥰 13👏 12🔥 3🕊 2
%F0%9F%94%B4_%E1%8A%A0%E1%8B%B2%E1%88%B5_%E1%8B%9D%E1%88%9B%E1%88%AC.mp37.23 MB
31👍 18😍 5👏 4🕊 3🔥 2
%F0%9F%94%B4%E1%8A%A0%E1%8B%B2%E1%88%B5_%E1%8B%9D%E1%88%9B%E1%88%AC.mp37.71 MB
👍 27 21🕊 3😁 1
እርሶ በቴሌግራም የቱን ቢያገኙ ደስ ይሎታል??
Показати все...
👍 2
🎧 ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር 🎧
📚 የቅዱሳን ታሪክ 📚
🎤 ኦርቶዶክሳዊ ስብከት 🎤
📖 የመጽሐፍ ቅዱስ ትረካ 📖
? ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስ?
💒 የቤተክርስቲያን ነዋየ ቅድሳት 💒
✍ ትምህርት በጽሑፍ ✍
🗣 የአባቶች ምክር 🗣
🖐 ሳይመርጡ ለማለፍ ይህን ይንኩ 🖐
የስልክ ቁጥሮን የመጨረሻ ቁጥር ይምረጡ። እግዚአብሔር በአንድም በሌላም መንገድ ያስተምራል። ኑና የእግዚአብሔርን ቃል አብራችሁን ተካፈሉ። 😍 1 😘 2 🥰 3 😍 4 😘 5 🥰 6 😍 7 😘 8 🥰 9 😇 0
Показати все...
29👍 23🥰 9👏 8😘 2
#ዘጠኙስ_ወዴት_አሉ ? አስር ሰዎች ከኃጢአታቸው ለመንጻት በጌታ ፊት ቀረቡ እንደመሻታቸው ሁሉም ከኃጢአታቸው ነጹ ነገር ግን መፈወሱን አውቆ እግዚአብሔር ሊያከብር የቻለው አንዱ ብቻ ነው። ጌታም ዘጠኙስ ወዴት አሉ? በማለት ተናገረ። ይህን ጽሑፍ በማንበብ ላይ ያለህ ወንድሜ ወይም እህቴ አንተ ከዬተኛው ወገን ነህ? ምስጋናውን ከበሉ ከዘጠኙ ወይስ እግዚአብሔርን እንዳከበረው እንደ አንዱ? እግዚአብሔር በባህሪው ምስጉን ነውና የሰው ምስጋና ምንም ከፍ አያደርገውም ምንምም ደግሞ ዝቅ አያደርገውም። ምክንያቱም እርሱ እግዚአብሔር ያለሿዋሚ የነገሰ ያለምርጫ የሚገዛ ጌታ ነውና። ነገር ግን እግዚአብሔር  ባደረገላችሁ ነገር ምን ያኽል ጊዜ አመሰገናችሁት? ምን ስጥቶኝ ላመስግነው እንዳማትሉኝ ተስፋ አለኝ። እስኪ ትንሽ የሚመስለውን ነገር ግን ያላችሁን ነገር አስተውሉ። እና እግዚአብሔርን ለማመስገን በቂ ምክንያት የላችሁም? እግዚአብሔር ስለምፈጠሩ፣ የውስጥ እረፍት ሰጪ በመሆኑ፣ በሰላም ምሽትን የሚያነጋ በመሆኑ፣ ከዘላለም ሞት አዳኝ በመሆኑ፣ ታምኖ የሚያኖር በመሆኑ፣ አቅፎ የሚያባብል በመሆኑ፣ ከክፉ ፍላጻ የሚታደግ በመሆኑ፣ ታማኝ እረኛ በመሆኑ ሊመሰገን ይገባዋል። ሰው አጥታችሁ እግዚአብሔር ደርሶላችሁ እንደሆነ አመስግኑት፣ በችግር ውስጥ ጠርታችሁት አለው ብሎ ከሆነ አመስግኑት፣ በሀዘን ምጥ ውስጥ ሆናችሁ አይዞን ብሏችሁ እንደ ሆነ አመስግኑት፣ አይነጋልኝም ያላችሁትን መሽት አንግቶ በህይወት አቁሟችሁ እንደሆነ ክበር በሉት፣ አበቃ ብላችሁ እርሱ ግን አይ ብሎ እንደ አዲስ ነገሮችን አስተካክሎላችሁ እንደሆነ ተመስገን በሉት። የተቆረጠ የመሰለ ተስፋችሁን ቀጥሎት እንደሆ አክብሩት፣ ተቋጨ ያላችሁትን ዘመን አድሶላችሁ እንደሆነ ከፍ በል በሉህ፣ ለቅሷችሁን በደስታ ቀይሮት እንደሆነ አመስገኑት፣ ሞታችሁን በህይወት ተክቶት እንደሆነ ተመስገን በሉት፣ እርዳኝ ብላችሁት አመት ረድቷችሁ እንደሆነ ለእርዳታው እውቅና ስጡ የምስጋናን ነዶ ይዛችሁ በፊቱ ቅረቡ። ምንም ያልሰጣችሁ ቢመስልም እስኪ ምን እንደ ሰጣችሁ አስተውሉ። እግዚአብሔር ምን ሰጥቶኝ ላመስግነው የሚል ሰው ሰምቼ እንደማውቅ አስታውሳለሁ። ጠላት እግዚአብሔር እንዳታመሰግኑ ሊያደርጋችሁ ሲፈልግ እግዚአብሔር በህይወታችሁ ያዳረገውን እንዳታስተውሉ ያደርጋል። ይህም አመስገኝ እንዳትሆኑ ያደርጋችኋል። የእግዚአብሔር ስራው በህይወታችሁ ታውቆም እንደ ዘጠኙ ሰዎች የእግዚአብሔርን ምስጋና መሸሸግ ደግሞ ሌላ ትልቅ ችግር ነው። ለአስተዋይ ትውልድ የምስጋናው ርዕስ እልፍ ነው። ምስጋናውን አትሸሽጉ፣ ተደርጎለት እንዳልተደረገለት፣ ተስጥቶት እንዳልተሰጠው፣ ተርፎ እንዳልተረፈ፣ እጅግ ተረድቶ ምንም እንዳልተረዳ አንሁን። ጸሎት እግዚአብሔር ሆይ ባደረክልኝ ነገር ሁሉ ምስጋናህን በልተን እና ሸሽገን እንደሆነ ምህረትህ እንለምሃለን። ያልተሸሸገ ምስጋናችን ለአንተ ይሁን ለምትረዳን ምስጋና ይድረስህ፣ አናልፈውም ያልነውን በአንተ አልፈናልና እናመሰግንሃለን እናከብርህማለን። አቤቱ አምላካችን ሆይ ምስጋና ለአንተ ይሁን። በስራህ ልክ ልናመሰግንህ ባንችልም ከምስጋናህ አንደባችን እንዳይባዝን በጸጋህ ከልለን። አሜን ✍ ዲያቆን ተስፋ መሠረት 📆 ስኔ 20  2016 ዓ.ም ተጻፈ @orthodox_new_mezmur @orthodox_new_mezmur
Показати все...
👍 58 23🙏 13 2
እርሶ በቴሌግራም የቱን ቢያገኙ ደስ ይሎታል??
Показати все...
👍 4
🎧 ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር 🎧
📚 የቅዱሳን ታሪክ 📚
🎤 ኦርቶዶክሳዊ ስብከት 🎤
📖 የመጽሐፍ ቅዱስ ትረካ 📖
? ለሚነሱ ጥያቄዎች መልስ?
💒 የቤተክርስቲያን ነዋየ ቅድሳት 💒
✍ ትምህርት በጽሑፍ ✍
🗣 የአባቶች ምክር 🗣
🖐 ሳይመርጡ ለማለፍ ይህን ይንኩ 🖐
%F0%9F%94%B4_NEW_%F0%9F%94%B4_%E1%8A%A0%E1%8B%B2%E1%88%B5_%E1%8.mp35.60 MB
👍 163 100🥰 30👏 21🕊 14😍 12👎 9🤗 8🎄 5😁 2❤‍🔥 1
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.