HAILE GEBRIEL - በማለዳ ንቁ
Відкрити в Telegram
❤️ ቅዱሳን አባቶች እንዲህ ይላሉ **ጸጋ ያለምስጋና አያድግም ይላሉ** እግዚአብሔር ሆይ ስለሆነልኝ፣ ክፉውንም ከእኔና ከቤተሰቦቼ ስላራክልኝ 👏 አመሰግንሃለሁ ❤️ 👇👇👇 http://www.youtube.com/@haileG2239
Показати більше2 278
Підписники
+324 години
+137 днів
+3830 день
Архів дописів
+ ቅዱስ አማኑኤል +
👉 እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሆነ፤ አቤቱ ቸርነትህ ፈጥና በላያችን ትደረግ የፊትህም ብርሃን በሰውነታችን ይገለጽልን፤ የሚያድነን ይቅርታህ በቸርነትህ ይምጣ ይደረግልን ደስ የሚያሰኘን ቸርነትህም ይገለጽ፤ አቤቱ ከከፉ ነገር ከስህተትም ጠብቀን ተመለሱ እመለስላችኋለው ብለህ በረድኤት ተቀበለን፤ በእኛና በአንተ መካከል ያለውን ፍቅር አንድነትን ይቅርታህን አድርግልን፤ የበደለውን ሰው በንስሐ ወደአንተ መመለስ ይቻልኻልና ሥፍር ቁጥር በሌለው በቦታህ ሁሉ እንሰግድልሀልን፤ ጩኸን አሰምተን በለምንን ወደ አንተ በለመንን ጊዜ አንተ ትሰማናለህና የሰውነታችንንም ድካም ትሸከምልናለህ፤ ታቀልልናለህ ኃጢአታችንንም ትታገሠናለህ፤ አቤቱ ፈጣሪያችን እግዚአብሔር መሐሪ ይቅር ባይ ነህ፤ መዓትህ የራቀ፣ ምህረትህ የበዛ፣ አምላካችን ቅዱስ አማኑኤል ሆይ፣ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ፤ ማረን፤ ራራልን፤ ይቅርም በለን።
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
እንኳን ለመድኃኔዓለም አምላካችን ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
👉 መድኃኔዓለም ምስጋና የሁል ጊዜ ተግባራቸው የሆነ ሰማያውያን መላእክት
ምድራውያን ጻድቃን ሰማአታት ተመራምረው ለማይደርሱበት
ለስም አጠራርህ ሰላም እላለሁ ። 🤲/መልክአ መድኃኔዓለም/
👉 እኛ ደግሞ አስቀድመን የማናስተውል ነበርንና፤ የማንታዘዝ፥ የምንስት፥ ለምኞትና ለልዩ ልዩ ተድላ እንደ ባሪያዎች የምንገዛ፥ በክፋትና በምቀኝነት የምንኖር፥ የምንጣላ፥ እርስ በርሳችን የምንጠላላ ነበርን። ነገር ግን የመድኃኒታችን የእግዚአብሔር ቸርነትና ሰውን መውደዱ በተገለጠ ጊዜ፥
👉 እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ፥ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለ ነበረው ሥራ አይደለም፤ ያን መንፈስም፥ በጸጋው ጸድቀን በዘላለም ሕይወት ተስፋ ወራሾች እንድንሆን፥ በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በእኛ ላይ አትርፎ አፈሰሰው።
/ ቲቶ 3 ፥ 3 - 7 /
___
#ሸር ይደረግ🙏
የእናቶቻችን የሙጬ ዘርጋ መንፈስ ፈተናዎች!! ቫይራል የሚወጡ ቪዲዮዎች ጉዳቼው!! ጣፋጭ ነገርና ጭፈራ የሚወዱ የዛር አጋንንቶች!! #ethiopia #ebstv
https://youtu.be/q-FXH6QoZNc
ይኼ የብዙዎቻችን ጉድ እኮ ነው!!! የካህኑ የዘመናት የአጋንንት ፈተና ሲፈታ!! ሴቶች ልታዳምጡት የሚገባ ወቅታዊ ተግሳጽ!! የመንፈስ አንድነት ለምን አጣን??
https://youtu.be/PxqjLfUzHOg
አስገራሚው ጋብቻ ለዚህ ያብቃችሁ!!! ሦስቱ በማዐስባን አንዱ ደግሞ በተክሊል! ሰርግ በቤተክርስቲያን ያለው አንድምታ! ምስጢረ ተክሊልና ሥርዓቱ!!
https://youtu.be/-r6027ZYpZI
ብረትና ሚላጭ የሚቆረጥመው ጉደኛ ደብተራ!! ወላጆች ልታዳምጡት የሚገባ መልዕክት!! Virtual World እና የልጆቻችን ሁኔታ! 3ቱ የሕይወት ፈተናዎቻችን!!
https://youtu.be/5NE2-BBp5Ng
የአንደርቢ ክፉ መንፈስ ምንድነው? የአንደርቢ የመተት መንፈስ ሴራው! በማለዳ ንቁ! 2025 | በተባይና በነፍሳት የሚላኩ ክፉ መንፈሶችና ምልክቶቹ!!
https://youtu.be/_9sTCUrw0Lg
ይጠቅማችኋልና ሁላችሁም አዳምጡ! ወንድማዊ ምክር! በማለዳ ንቁ! 2025 | ተግባራዊ ክርስትና! https://youtu.be/s-0CpGLSitg
ይጠቅማችኋልና ሁላችሁም አዳምጡ! ወንድማዊ ምክር! በማለዳ ንቁ! 2025 | ተግባራዊ ክርስትና! https://youtu.be/s-0CpGLSitg
የአባታችን የመምህር ግርማ ወንድሙ ምክሮች!! ሰይጣን እንዲህ በመሆን በጭራሽ አይሸነፍም! አሾክሿኪ መንፈሶች በኑሯችን ተደብቀዋል! ክፉ ሰው በምላሱ ይታወቃል!
https://youtu.be/Ptchs4Tq-08?si=xOFAFtvp9cVUiOa0
ጸበል መጠመቅን የለመዱ አጋንንቶችን ለማሸነፍ!! በገንዘብ ብዛት የሚመጣ ሰላም የለም!! አስደንጋጭ ንግግር!! ሴት ልጅ ብልሃተኛ ከሆነች ዓለምን ትቀይራለች!! https://youtu.be/dIlFAI73kEw
ክፉ መናፍስት እየታደሰ ካስቸገራችሁ ይኬንን አድርጉ!! የብቸኝነት መንፈስ በኑሯችን ብዙ ጎድቶናል!! ኦርቶዶክሳዊ የሩካቤ ሥርዓትና አካሄዱ!! #ethiopia https://youtu.be/9Hw-nw5TyaY
1 አቤቱ፥ የሚበድሉኝን በድላቸው፥ የሚዋጉኝንም ተዋጋቸው።
2 ጥሩርና ጋሻ ያዝ፥ እኔንም ለመርዳት ተነሥ።
3 ሰይፍህን ምዘዝ የሚያሳድዱኝንም መንገዳቸውን ዝጋ፤ ነፍሴን። መድኃኒትሽ እኔ ነኝ በላት።
4 ነፍሴን የሚሹ ሁሉ ይፈሩ ይጐስቈሉም፤ ክፉትን በእኔ ላይ የሚያስቡ ይፈሩ ወደ ኋላቸውም ይበሉ።
5 በነፋስ ፊት እንዳለ ትቢያ ይሁኑ፥ የእግዚአብሔርንም መልአክ ያስጨንቃቸው።
6 መንገዳቸው ዳጥና ጨለማ ይሁን፥ የእግዚአብሔርም መልአክ ያሳድዳቸው።
7 በከንቱ ያጠፉኝ ዘንድ ወጥመዳቸውን ሸሽገውብኛልና፥ ነፍሴን በከንቱ አበሳጭተዋልና።
8 ያላወቁት ወጥመድ ይምጣባቸው፥ የሸሸጉትም ወጥመድ ይያዛቸው፤ በዚህ ወጥመድ ውስጥ ይውደቁ።
9 ነፍሴ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይላታል፥ በማዳኑም ሐሴት ታደርጋለች።
10 አጥንቶቼ ሁሉ እንዲህ ይሉሃል። አቤቱ፥ እንደ አንተ ማን ነው? ችግረኛን ከሚቀማው እጅ፥ ችግረኛንና ድሀውንም ከሚነጥቀው እጅ ታድነዋለህ።
11 የክፋት ምስክሮች ተነሡብኝ፥ የማላውቀውንም በእኔ ላይ ተናገሩ።
12 ስለ በጎ ክፋትን መለሱልኝ፥ ነፍሴንም ልጆችን አሳጡአት።
13 እኔስ እነርሱ በታመሙ ጊዜ ማቅ ለበስሁ፥ ነፍሴንም በጾም አደከምኋት፤ ጸሎቴም ወደ ብብቴ ተመለሰ።
14 ለወዳጄና ለወንድሜ እንደማደርግ አደረግሁ፤ ለእናቱም እንደሚያለቅስ ራሴን ዝቅ ዝቅ አደረግሁ።
15 በእኔ ላይ ተሰበሰቡ ደስም አላቸው፤ ግፈኞች በእኔ ላይ ተሰበሰቡ እኔም አላውቅሁም፤ ቀደዱኝ አልተውኝምም።
16 ፈተኑኝ በሣቅም ዘበቱብኝ፥ ጥርሳቸውንም በእኔ ላይ አንቀጫቅጩ።
17 አቤቱ፥ እስከ መቼ ድረስ ታይልኛለህ? ነፍሴን ከክፉ ሥራቸው ብችነቴንም ከአንበሶች አድናት።
18 አቤቱ፥ በታላቁ ጉባኤ ውስጥ እገዛልሃለሁ፥ በብዙ ሕዝብ መካከልም አመሰግንሃለሁ።
19 በግፍ የሚጠሉኝ በላዬ ደስ አይበላቸው፥ በከንቱ የሚጣሉኝም በዓይናቸው አይጣቀሱብኝ።
20 ለእኔስ ሰላምን ይናገሩኛልና፥ በቍጣም ሽንገላን ይመክራሉ።
21 አፋቸውንም በእኔ ላይ አላቀቁ፤ እሰይ እሰይ፥ ዓይናችን አየው ይላሉ።
22 አቤቱ፥ አንተ አየኸው፤ ዝም አትበል፤ አቤቱ፥ ከእኔ አትራቅ።
23 አምላኬ ጌታዬም፥ ወደ ፍርዴ ተነሥ፥ አቤቱ፥ ፍርዴን አድምጥ።
24 አቤቱ አምላኬ፥ እንደ ጽድቅህ ፍረድልኝ፥ በላዬም ደስ አይበላቸው።
25 በልባቸው። እሰይ እሰይ፥ ነፍሳችንን ደስ አላት አይበሉ፤ ደግሞም። ዋጥነው አይበሉ።
26 በመከራዬ ደስ የሚላቸው ይፈሩ፥ በአንድነትም ይጐስቍሉ፤ በእኔ ላይ የሚታበዩ እፍረትንና ጕስቍልናን ይልበሱ።
27 ጽድቄን የሚወድዱአት ደስ ይበላቸው ሐሴትንም ያድርጉ፤ የባሪያውን ሰላም የሚወድድ እግዚአብሔር ታላቅ ይሁን ዘወትር ይበሉ።
28 ምላሴ ጽድቅህን ሁልጊዜም ምስጋናህን ይናገራል።
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@Estifanos2239
"ኦርቶዶክሳዊነት ሕይወት ነው። ኦርቶዶክሳዊነታችን መገለጫው ከአኗኗር ዘይቤለውጥ ይልቅ በውጪያዊ የእምነት መገለጫዎች ከሆነ አማኝ የሆንን ቢመስለንም አይደለንም።" (ቅዱስ አባ ሴራፊም ሮዝ)
"አንተ አንድ ቀን እንኳን አልበደልከኝም፤ እኔም አንድ ቀን እንኳን አላስደሰትኩህም። አምላኬ ሆይ ደስ የምትሰኝብኝ ልጅህ እሆን ዘንድ ጸጋህ አይለየኝ።"
"ከትልቁ ንጉሥ ከእግዚአብሔር መወለድ ወንዱን ልዑል ሴቷን ልዕልት የሚያሰኝ ልደት ነው። ወደ እግዚአብሔር መንግሥት የምንገባው በአገልጋይነት ሳይሆን በአማኝነት ነውና ይህ ልደት ክቡር ነው።"
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@Estifanos2239
✨🌹+ + አስተርእዮ + +🌹✨
#ሞት_ለሚሞት_ይገባል
#የማርያም_ሞት_ግን_ለሁሉ_ይደንቃል "
"ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ ሞታ ለማርያም የአፅብ ለኩሉ"
እንኳን ለ 2017ዓ.ም
የ #አስተርእዮ ማርያም በዓል አደረሳችሁ!!!
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@Estifanos2239
Overcoming Spiritual Trials: Orthodox Christian Guide 2025 | Christian Motivation | Orthodox Faith! https://youtu.be/rYWPuWXc0WY
Overcoming Spiritual Laziness: Orthodox Church's Guide | በማለዳ ንቁ 2025 | Christian Life Tips | EOTC 💪 https://youtu.be/jcqCPHDRqhQ
ተጠንቀቁ!! በጸጉር ቀለም የገባ የመተት መንፈስ!! አብዛኛው ጋብቻ እየፈረሰ ያለው ለዚህ ነው!! አትናገር የተባለው የምስጢር መተት!! #ethiopia 😱😭💥😭 https://youtu.be/KiXoHUXHOic
