uk
Feedback
SOA COMMUNITY GEjA 2 CAMPUS

SOA COMMUNITY GEjA 2 CAMPUS

Відкрити в Telegram

ይህ ድህረ ገፅ የተለያዩ የትምህርት አይነቶች አጠቃሎ የያዘ ሲሆን የሚለቀቁት ጥያቄዎችም ሆኑ ማስታወሻዎች በቀላሉ ታገኛላችሁ። በ 👉👉👉 @SOA2C

Показати більше
1 215
Підписники
Немає даних24 години
-47 днів
-830 день
Архів дописів
stars of 3rd Quarter 2018.pdf5.61 KB

photo content

👉ማሳሰቢያ:- የሞዴል ፈተና ፕሮግራም ከዕሮብ ጀምሮ አስከ አርብ ማለትም ከቀን 12/09/2019 አስከ 14/09/2018 የሚሰጥ ሲሆን ለ7ኛ ክፍል ዓርብ መደበኛ የትምህርት የመማር መስተማር ፕሮግራም የሚቀጥል ይሆናል።

istheBruce (@isthebrucetv) is a popular comedy content creator on TikTok known for his humorous sketches, Arab-centric humor, and viral commentary, garnering over 66M likes and 2.3M followers. He frequently features voiceovers, social media skits, and commentary on travel or life experiences. [1, 2, 3, 4] Key Details About istheBruce: Content Style: Comedy, sketches, "funny Arab TikTok videos," and social commentary. Platform: Known for his active TikTok account and also posts on Instagram. Viral Content: Famous for his "1999" references and unique storytelling style. [1, 2, 3, 4, 5]

SOA students met isthebrucetv at the palace

photo content

15/20

photo content

ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ለሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ! የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት በተከታዮቹ መስኮች ራሳችሁን የምታንጹበት ታላቅ የክረምት ስልጠና አዘጋጅቶላችኋል። 🤖በፈንዳሜንታል ኦፍ ኤ.አይ፣ 💻 ፕሮግራሚንግ፣ 🧠 ማሽን ለርኒንግ፣ ⚙️ በሮቦቲክስ እና IOT፣ 📊 ዳታ ሳይንስ እና በሌሎችም የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ዘርፎች ራሳችሁን የምታንጹበት ታላቅ የክረምት ስልጠና ተዘጋጅቶላችኋል። እስከ ግንቦት 30፤ 2018 ዓ.ም ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ በተከታዩ የጉግል ፎርም https://forms.gle/uDGPmQsiZcWWeNuRA በመጠቀም ይመዝገቡ።

Repost from Yeka Education
✔️በአዲስ አበባ የ2018 ዓ.ም የ2ኛ ሴሚስተር ✅የ6ኛ ክፍል ✔️የ8ኛ ክፍል ✅12ኛ ክፍል የሞዴል ፈተና ፕሮግራም መልካም ፈተና✅ 🔠🔠🔠🅰️ 🔤🔤🔤 ቻናላችን ይህ ነው 👇👇👇👇👇👇
+4
✔️በአዲስ አበባ የ2018  ዓ.ም የ2ኛ ሴሚስተር የ6ኛ ክፍል ✔️የ8ኛ ክፍል 12ኛ ክፍል የሞዴል ፈተና ፕሮግራም መልካም  ፈተና✅ 🔠🔠🔠🅰️  🔤🔤🔤 ቻናላችን ይህ ነው 👇👇👇👇👇👇 ❤️❤️❤️❤️❤️ https://t.me/dam76

photo content

photo content

photo content

photo content
+1

photo content

ማሳሰቢያ:- ለቅዳሜ ጠዋት ስልጠና የተጠራችሁ ተማሪዎች ቀኑ ስለተቀየረ ት/ቤት እንዳትመጡ ስንል እናሳስባለን።

photo content

photo content

Repost from SOA COMMUNITY KG
photo content