uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку 👈

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Відкрити в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Показати більше
8 838
Підписники
Немає даних24 години
+57 днів
-2230 днів
Архів дописів
አሮጊቷ መከረቻት!! -------------------- وقالت العجوز ذات مرة : يا بُنيتي ‏" الزوج الصالح أبٌ بعد أب" تمهلي وتريثي و أحسنى إختيارهُ ‌🌱 ከእለታት አንድ ቀን አሮጊቷ ልጄ ሆይ፦ መልካም ባል ከአባት በኋላ አባት ነው። ስለሆነም ፍጥነትሽን ቀንሽ      ጊዜ ወስደሽ ምርጫሽን አስተካክይ!! t.me/nuredinal_arebi

Repost from N/a
ለ አሏህ ብለን እርዳት ... መቼም ሙዕሚን መዳረሻው ጀነት እስኪሆን ድረስ  መልካምን ነገር አይጠግብም። እህታችን ዘይነባ እንደሻው ትባላለች ።ባለትዳር እና የልጆች እናት ነች ።ጥሩ የሚባል የራሷ ገቢ ነበራት  ፤አሏህ አይፈትንና ስራቸው ከሰረና እዳ ውስጥ ገቡ ባለቤትዋ ኑሮን ለማሸነፍ እና እዳውን ለመክፈል የቀን ስራ ቢሰራም በድንገተኛ ህመም የአልጋ ቁራኛ ሆነ .....አሏህ ንብረታችሁን ፣ጤናችሁን ፣ኢማናችሁን እንዲጠብቅላችሁ በመኘየት እንርዳ ... ካልቻልን ሼር ላይክ እናድርግ 1000449572557 ዘይነባ እደሻዉ 0908509393    ደውላችሁ አፅናናት አብሺሪ በሏት! ከ እሷ እንደበት ሙለውን ለመስማት በዚህ ሊንክ ግቡና አዳምጡት 👇https://t.me/Eznetttt/442

የጧት  ዚክር እንዳንረሳ !! 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ የጠዋትና የማታ ዚክር ለሰው ልጅ ከምግብና ከውሀ በላይ አስፈላጊ ነው:: ኢብኑ ተይሚያ =

اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📍በጅምር ላይ ያለ የፈትሑል መጅድ ኪታብ ቂርአትን  ከመጀመሪያዉ ጀምረን አብረን ሙራጀአ እናድርግ፦ *ትምርቱ መለቀቅ ሳይጀመር ወንድም* እህቶቻችሁን  በዚህ ገብተን አድ አድድድ  በማድረግ  ሊንኩን ሼር በማድረግ  ወደ ወደመልካም ነገር እንጠቁማቸዉ። 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን አደም* ↓↓↓↓↓↓ ኮድ ➊ https://chat.whatsapp.com/LyGimlbL7qk7Ia9dXgEQts ↓↓↓↓↓ ኮድ ➋ https://chat.whatsapp.com/LRRwzUiJLTZ6OJXQbCKjM2 ኮድ ሁለት ላይ ተቀላቀሉ ። =

እህቴ ሆይ ! የሚያዩሸ፣ ምሳሌ የሚያደርጉሸ አሉና ተጠንቀቂ። ክፉ ምሳሌ እንዳትሆኒ። ከባህሪሸ፣ ከገፅታሸ፣ ከአቀራረብሽ ሰዎች ይማሩ ዘንድ መልካም ሁኒ። ~ t.me/https_Asselfya

እህቴ ሆይ ! የሚያዩሸ፣ ምሳሌ የሚያደርጉሸ አሉና ተጠንቀቂ። ክፉ ምሳሌ እንዳትሆኒ። ከባህሪሸ፣ ከገፅታሸ፣ ከአቀራረብሽ ሰዎች ይማሩ ዘንድ መልካም ሁኒ። ~ t.me/https_Asselfya

☹️☹️☹️🤩😜🥳😖☹️ የመጀመሪያው ፕሮግራም 📣  🥳🥳😣☹️☹️😭😏🤩 ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• 🎤       ተ⭐️              ጀ⭐️                   መ⭐️                           ረ⭐️ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘ https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream

ሰዎች ልክ እንደሚጠጣ ዉሐ ናቸዉ። ንፁህ ካልሆኑ~<ከእሡ  ሐጃ የለህም>
ሰዎች ልክ እንደሚጠጣ ዉሐ ናቸዉ። ንፁህ ካልሆኑ~<ከእሡ  ሐጃ የለህም>

ያረብ ....ብለሺ አሏህን ስትለምኝ የምትፈልጊውን እና የምትከጅይውን ሁሉ ትጠይቂዋለሽ.. ከዛም ደግሞ ለአንች የሚጠቅምሽን ብቻ ይሰጥሻል!! 📌ይቀላቀሉ፦https://t.me/mkr_lesetochi
ያረብ ....ብለሺ አሏህን ስትለምኝ የምትፈልጊውን እና የምትከጅይውን ሁሉ ትጠይቂዋለሽ.. ከዛም ደግሞ ለአንች የሚጠቅምሽን ብቻ ይሰጥሻል!! 📌ይቀላቀሉ፦https://t.me/mkr_lesetochi

~ልብን ከሚያረጥቡ ነገራቶች መሀከል 👉አማናን መጠብቅ 👉ስራ ሲሰሩ ሀራም የሆነዉን ርቆ በሀላሉ ብቻ መገደብ ይገኛሉ ። ~

🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁 😊አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም 🎁 🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 🎁ነገ ሰኞ ማታ ለየት ያለ ፕሮግራም 🔥በትዳር እና ኢስላም ቻናል ✅ ☹️🙁🙁☹️🙁🙁🙁😭 የረመዳን ዝግ
🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁 😊አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም 🎁 🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳 🎁ነገ ሰኞ ማታ ለየት ያለ ፕሮግራም 🔥በትዳር እና ኢስላም ቻናል ✅ ☹️🙁🙁☹️🙁🙁🙁😭 የረመዳን ዝግጅት አስመልክቶ ተጋባዥ ኡስታዞች ⭐️ ⚙️አቡ ሂበቱላህ ⚙️አብዱረዛቅ አል ባጂ ⚙️አብደሽኩር አቡ ፈውዛን ⚙️አቡ ሁዘይፋ ⚙️አቡ አይመን ☹️🙁😭🥳🙁🤩😭🙁 🏠ቀን እና ሰዓት  ነገ/ ሰኞ ማታ 😓ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ🔋 0️⃣0️⃣0️⃣የሚተላለፍበት ቻናል✨ 😋 🙁🙁☹️😶🙁☹️😏😣 t.me/tdarna_islam t.me/tdarna_islam 🙁🙁☹️😶🙁☹️😏😣

~ልጅ እያለን እንባ ለማስመሰል አይናችን ስር ውሃ እናደርግ ነበር። አሁን ስናድግ ደግሞ እንባን ለመደበቅ በውሃ እንታጠባለን። ~

Голосове повідомлення12:10

ሙሓደራ صراع الحياة የ "ህይዎት" ትግል 🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

🔖ስደት እና ገንዘብ አያያዝ ! 🎙 አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን 𝐓𝐞« t.me/MuhaderahChannel

‏"- هل سمعتَ ما حدثَ لفُلان؟ - لا لمْ أسمع! - أينَ تعيشُ أنتَ؟ - أعيشُ في حياتي، وليسَ في حياةِ الناس!".

☹️ኢህሳን 😤🔠🔠🔠🔠😤✈️ ይህ ቻናል ነፃ የስራ ማስታወቂያ የሚለቀቅበት ቻናል ነው☹️ ቻናሉ ለየት የሚያደርገው ሁሉም ነገር በነፃ መሆኑ ነው ☹️🙁🙁☹️🙁🙁🙁😭 ቻናሉን በበለጠ እንዲዳረስ join እንዲሁም ሼር በማድረግ የበኩላችሁን ተወጡ☹️ 😣🙁🙁☹️🙁🥳🤩☹️ ቻናሉን ለመቀላቀል 🙁☹️⚡️ ✅ t.me/ihsan_jobs 🎁 ✅ t.me/ihsan_jobs 🎁

አሁን live የነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) የህይወት ታሪክ (ሲራ) https://t.me/SadatKemalAbuMeryem