💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Відкрити в Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Показати більше8 763
Підписники
-424 години
-357 днів
-6930 днів
Архів дописів
"ከዐርሹ በላይ"
ኢብኑ ሙነወር
የካቲት 24/2016 በቡታጂራ ከተማ ሙሳ ራማሽ መስጂድ የቀረበ
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
𓂃 ִֶָ
𓄹 اليَـــومَ عِـلــمٌ وغَــــداً مثلــهُ
منْ نُخـب العِلــمِ الَّتي تُلتَقَط
يُحصِّـــلُ المـــرءُ بِهَا حِكمَـةً
وإنَّمَا السَّــيلُ إجتِمَاعُ النُّقَط 𓄼
Repost from አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ
🎉ታላቅ ሙሓደራ እና ጥያቄ መልስ
. . . በታላላቅ መሻይኾች . . .
☑️ የፊታችን ጁሙዓ #በአህሉ-ተውሂድ
ኢስላሚክ ሴንተር ቻናል ላይ ታላቅ ሙሀደራ እና ጥያቄናመልስ ይዘጋጃል።
- - ● ተጋባዥ እንግዶች ● - -
🎙 الشيخ رشاد الورد الحبيشي
<ሼይኽ ረሻድ አል-ሁበይሺይ - ከሳዑዲ >
🎙الشيخ أول بن أحمد الخميسي
< ሼይኽ አወል አህመድ አል-ከሚሲይ>
〰〰〰〰〰〰
🔁ፕሮግራም መሪ : ኡስታዝ አቡ-ረይስ
🔺 ይህንን ደማቅ ምሽት አብረውን እንዲያሳልፉና ረመዳን ሊገባ ቀናቶች ብቻ ስለሆነ የቀሩት ወቅቱን ያገናዘበ ● ምክር ሸምተው ● ብዥ ያለቦትን ጠይቄው ይህንን የተከበረ ወር እንዲቀበሉት ተጋብዘዋል ።
⏰ሰዓት : 2:40 በኢትዮ
🖇የሚተላለፍበት ቻናል ሊንክ👇
● t.me/sefinetunuhአንተ ኃያል ነህና ዋጋህን ዝቅ በሚያደርግ ማንኛውም ቦታ አትገኝ። ብትገኝም እንኳን አትቆይ፣ ብትቆይም እንኳን በመጨረሻ ሰዓታትም ቢሆን ነጻ ሁን። ራስህን እወቅ፣ ዋጋህን እወቅ፣ ከዚያም ለራስህ ዋጋ ተምን። መቼም ርካሽን ነገር ማንም ለመድመቂያ አይፈልገውም።
t.me/https_Asselfya
ሲፈቱ ሶላቲ ነብይ ﷺቂርአት🎙በአቡ አብዲላህ «ኢብኑ ኸይሩ» ጀ መ ረ t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed?videochat
~ትዳር ማለት........
ትዳር ልክ በሁለት በሬዎች አንገት ላይ እንተደረገ ቀንበር ነው።
አንደኛው አባያ ሆኖ ከተኛ አንዱ በሬ ብቻውን መሳብ አይችልም።
ትዳርም ሁለታቸውም በእኩልነት ሲጨነቁለት እና ሲንከባከቡት ነው ውጤታማ የሚሆነው
ትዳር ትልቅ ሀላፍትና ያለበት ለጀማሪዎች አድስ ህይወት ነው።
ትዳር ደስ የሚል የህይወታችን ቅመም ነው።ነገር ግን በመካከሉ እንቅፋቶች የሉም ማለት አይደለም።
በትዳር ውስጥ ብዙ ሚስጥሮች አሉት
እነዚህን ሚስጥሮች ግን አንድ አካል
ኒካህ ስላሠረ ብቻ ያውቃቸዋል ማለት አይደለም።
በትዳር ውስጥ ያሉ ሚስጥሮችን የምንረዳው ኒካህ ስላደረግን ብቻ ሳይሆን አብረን ስንኗኗር ነው
እናማ አድስ ተጋቢዎችን ስለትዳር መጠየቅ ጨውን እና ስኳርን አቅርቦ ሳትቀምስ የትኛው አሻቦ የትኛው ስኳር ነው ብሎ እንደማስመረጥ ነው።
ጨው በከተሜዎቹ ሲሆን በእኛ ደግሞ አሻቦ ይባላል።
✍️እሙ አብዱለአዚዝ
t.me/https_Asselfya
~ኢላሂ አንተን በማስታወስ አግዘኝ!!
تذهب الحياة ..
وتبقى الباقِيات الصّالحات :
سبحان اللّہ .. الحمد للّہ .. لا إلّہ إلا اللّہ .. اللّہُ أڪبر ..لاحول ولا قوة إلا بالله
تملأ قبرك نوراً وترافقك إلى يوم القيامة
فاجعل دائماً لسانك رطباً بذكر الله
. t.me/https_Asselfya
ሀቂቃ አብዛሀኛዉ ሠዉ የተለከፈበት በሽታ ነዉ።
እንዲህ እየተባለ ነዉ ከዚህ ተግባር ተቆጠብ ሲባሉ እኔ ንጹህ ከሆንኩ ሠዉ ያውራ ወንጀሌን ያብሱልኛል የሚሉት ነገር.....!
~ሀቂቃ ለወንድም ፦ለእህት ያለመጨነቅ ነዉ።
ምክንያቱም የአላህ መልእክተኛ ሚስታቸዉ ጋ ለሊት በሚሄዱ ጌዜ ሁለት ሰዎች አገኟቸዉ ፈጠን ብለዉ እነዚያ ሠዎች ሊያልፉ ሲሉ የአላህ መልእክተኛ ሚስቴ ነች ብለዉ ነዉ ያሏቸዉ። ሰዎች ጥርጣሬ እንዳያድርባቸዉ። የአላህ መልእክተኛ እንድህ ነበሩ ..እኛ ደሞ ካልተፈቀደልን ሰዉጋ እየታየን እኔ የለሁበት ይሙኝ ሰዉ ያለዉን ይበል አይባልም።ለእህትና ለወንድሞቻችን ልናስብላቸዉ ይገባል። እኛም በተቻለን ሠዎችን ከሚያስጠረጥር ቦታ ልንርቅ ይገባል።
t.me/https_Asselfya
~በነገራችን ላይ…የግድ አስፈላጊ ለሆነ ነገር ካልሆነ በስተቀር መታየት ከሌለብህ ሰው ጋር አትታይ፣ መገኘት በሌለብህ ቦታም ላይ አትገኝ፡፡ ሐላል ቢሆንም እንኳን አንዳንድ ጊዜ መተዉዉ ከማድረጉ የሚሻለውን ነገር ትተዋለህ።
•አንዳንድ ጊዜ አስፈላጊ ባልሆነ ቦታ ላይ እየታየህ እኔ ራሴን አውቃለሁና ሰው የፈለገውን ቢል ምን አገባኝ የሚለው አባባል ላያስኬድ ይችላል፡፡ሰውንም ራስንም መጠበቅ መልካም ነው፡፡ የራስህን ሥም ጠብቅ፤ሰዎችንም ከሀሜት ጠብቅ፡፡ አንዳንድ ዑለሞች«ያልሆነ ቦታ ተይቶ የታማ ሰው ዕዳውን እሱ ራሱ ይቻል!»ይላሉ።
አንዳንዴ የሚፈቀዱ ቢሆንም እንኳን ለሰው ብለህ የምትተዋቸው፣ለማኅበረሰቡ ጥቅም ብለህ የማታደርጋቸው ብዙ ነገሮች አሉ።ሆኖምግን ጥንትም ይሁን ዛሬ አላህን የማይፈሩ ሰዎች ብዙ አሉ፡፡ያለ ማስረጃም እርግጠኛ ሆነው የሚያወሩና የሚያስወሩ አሉ፡፡
ሰዎች እውነታውን ውስጣቸው እያወቀ በቅድስት መርየም ላይ አስወርተዋል፣ንፅህት ዓኢሻንም በ ዝሙት ወንጅለዋልና ካወሩ ለምን አወሩ አይባልም፡፡አላህ የወሬ አርዕስት ከመሆን ይጠብቀን፡፡ ያዩትን ሁሉ ከሚያወሩትም አያድርገን።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
~ኢላሂ መሽቶ የሚነጋዉ ባንተ ነዉ፣ ተኝተን የምንነሳዉም ባንተ ነዉ፣ ወጥተን የምንገባዉም በእዝነትህ ነዉ፣ ሰርተን የምናገኘዉም ሰለፈቀድክልን ነዉ፣ አልሓምዱሊላህ
~ኢላሂ ለተጨነቀው ሁሉ ፈረጃን ፣ ላዘነው ሁሉ መፅናናትን ፣ ለዱአዎች ሁሉ ተቀባይነትን ፣ ለታመመው ሁሉ መሻርን ለግሰው ፣ ያአሏህ ከእዝነትህ አታርቀን ፣ ወንጀላችንን ሁሉ ማረን
በሀቅ ላይ አፅናንመጨረሻችንን አሳምርልን ኣሚን ያረብ
==
t.me/https_Asselfya
ስሞታ አታብዙ
~
እናንተ የአሏህ ባሮች ሆይ የቱን የካል ብትገፉ ብትበደሉ እንኳን ስሞታን አታብዙ።የሐሳባችሁ ተካፋይ"ሚስጥረኛ"አድርጋችሁ ከያዛችሁት አካል ውጭ ላለ የሆዳችሁን እያወጣችሁ አትስጡ ባዷችሁን ትቀራላችሁ እንጅ መፍትሄ አታገኙም።እከሌ ገንዘቤን በልቶኝ እከሌ አጭበርብሮኝ፣እከሌ ዋሽቶኝ፣እከሌ እንዲህ ብሎኝ ሲያበቃ ከድቶኝና…ወዘተ ለማንኛውም ሰው እየዞራችሁ ጉዴን ስማ አትበሉ።ጉሮፖችንና የኮመንት ቦታዎችን ሁሉ ስሞታ ተቀባይ አታድርጓቸው።አደብ አይደለም።ገንዘባችሁንም ሆነ ክብራችሁን የምታስመልሱበት መንገድ ካለ በመስመሩ ሂዱ ቢረዝምም ትደርሳላችሁ አላህም ያግዛችሁ።በተለይ እህቶችዬ እንዲህ አይነት ነገር ጉልቶ ይታይባችኋልና እርግፍ አድርጋችሁ ተውት።በዛም በዚህ ቢወተውቱት እራስን ማሳመም፣ጊዜን ማባከን አለፍ ሲልም ወንጀል ማምጣት ካልሆነ እንጂ ምን ይጠቅማል?
አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida
أُحِب الصـالِحِينَ وَلَست منهم •• وأَرْجو أَنْ أَنـَالَ بِهِمْ شَفَاعة
Repost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
ሸይኽ አብዱ ረህማን አሰለፍይ ገብተዋል
https://t.me/AbuSufiyan_Albenan?livestream=f0a4b29d1dde52030d
Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
🛑👉መትን ከሽፉ ሹቡሀት ኪታብ ቂርአት
≲ ክፍል 13 ≳
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
↷ጀ↶
↷መ↶
↷ረ↶
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream
እናትህ ደስ እንዲላት አውራት። ከአፍህ የሚወጣው ሁሉ ጠብታ ማር ይመስላታል ።
አባትህ ደስ እንዲለው አዳምጠው፤ ስታዳምጠው ኩራት ይሰማዋል።
ይላሉ ጠቢባን።
t.me/https_Asselfya
