uk
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Відкрити в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Показати більше
9 025
Підписники
-724 години
-497 днів
-7230 день
Архів дописів
«አንተ ህያው፣ራስህን ቻይ የሆንክ ጌታ ሆይ!በእዝነትህ እርዳታህን እለምናለሁ። ነገራቶቼን ሁሉ አስተካክልልኝ። ለአይን ጨረፍታም ቢሆን ወደራሴ አታስጠጋኝ።»
«አንተ ህያው፣ራስህን ቻይ የሆንክ ጌታ ሆይ!በእዝነትህ እርዳታህን እለምናለሁ። ነገራቶቼን ሁሉ አስተካክልልኝ። ለአይን ጨረፍታም ቢሆን ወደራሴ አታስጠጋኝ።»

✅«ከፃመኞች ሁሉ በላጫቸው፦ በፃማቸው ውስጥ አላህን ማውሳት (ዚክር) አብዢዎች ናቸው።» t.me/https_Asselfya
«ከፃመኞች ሁሉ በላጫቸው፦ በፃማቸው ውስጥ አላህን ማውሳት (ዚክር) አብዢዎች ናቸው።» t.me/https_Asselfya

👉ስራ አለ ጅዳ የጀመአ ስራ ነዉ። ቋሚ አይመስለኝም እና ቶሎ ስራ የፈታችሁ እህቶች አናግሩኝ ። @Umu_Abdella_t

Голосове повідомлення03:51

➀የረመዷን መልእክት t.me/abutoiba/5013 t.me/abutoiba/5013 ➁የረመዷን መልእክት t.me/abutoiba/5015 t.me/abutoiba/5015 ➂የረመዷን መልእክት t.me/abutoiba/5030 t.me/abutoiba/5030

📍ሚስትህ እንዴት ናት? 📍ለባለቤትህ ሰላም በልልኝ 📍ባለቤትህ ለሆነ ጉዳይ ፈልጊያት ነበር እነዚህና መሰል ነገሮች ያለ ሀጃ ለባል ከመጠየቅ ተቆጠብ። በተጨማሪ ባለቤቱን በሱ ፊት አታድንቅ። መጠየቅ ከፈለግክ ጠቅለል አድርገህ ቤተሰብህ እንዴት ናቸው በል። ከዛ ውጪ ስለሚስቱ ዝርዝር ሁኔታ ለባል አትጠይቅ። ነገሩ ከተደጋገመ ደግሞ ሌላ ጥርጣሬ ይፈጥራል። ግልባጩ ለሴቶች በተለይ ደወል ላይ ጠንቀቅ በል። አስገዳጅ ነገር ካልገጠመ በቀር በሚስት ስልክ ባል ለማግኘት አትሞክር። እሱን ማግኘት እየቻልክ ለሷ መልእክት አድርሽልኝ አትበል። እንደው ከነጭራሹ መደዋወል አያስፈልግም። የዘመኑ አብዘሀኛው የትዳር መፍረስ መንስኤው እንደዚህ አይነት ነገሮች ላይ ጥንቃቄ አለማድረግ ነው።

የተቅዋ ልብስ... 🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን t.me/abu_fewzan_abdu_shikur t.me/abu_fewzan_abdu_shikur

ماتيسر من سورة الملك 13 - 30.mp315.18 MB

~አሥራ አንድ ወራት ያበላሸነዉን አንድ ወርሀ ረመዷን ያስተካክልናል።ረመዷን የለውጥ ወር ነው፣ የተዘበራረቀ ሕይወታችንን መስመር ያስይዝልናል። ከአላህ የተሰጠን ችሮታ ነውና ዕድሉን በአግባቡ እንጠቀምበት። =

ሠዎች ከመልካም አይወገዱም ፍጡርን እስካቻኮሉ ድረስ.. ሱሑርን ማዘግየት የተወደደ ሲሆን ፦ፍጡርን ቶሎ ማፍጠር የተወደደ ተግባር ነዉ። = t.me/https_Asselfya
ሠዎች ከመልካም አይወገዱም ፍጡርን እስካቻኮሉ ድረስ.. ሱሑርን ማዘግየት የተወደደ ሲሆን ፦ፍጡርን ቶሎ ማፍጠር የተወደደ ተግባር ነዉ። = t.me/https_Asselfya

🎞የተመረጡ የፆም ፈትዋዎችክፍል ❶የኪታብ 𝑷𝑑𝐅 ⟱⟱⟱ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10107 🎙አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም ╭┈─────── ╰┈➤ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10118

#ረመዳን_2 ዑመር ኢብኑል ኸጣብ(ረዲላሁ ዐንሁ)እንዲህ ብሏል፡ "አላህን በማስታወስ(በመዘከር) በርቱ ተበራቱ (ለልብ በሽታ) መደኃኒት ነውና ሰዎችን በሌሉበት ስማቸው ከማውሳት(#ከማማት) ተጠንቀቁ (የቀልብ) በሽታ ነውና፡፡" ያ አሏህ! ከወንጀል፣ከሀሜት አርቀን, ረመዳንን ከሚጠቀሙበት አድርገን አሚን

⭕️👉ተከታታይ ፅሁፍ ስለረመዷን አህካም ዳሰሳ...!        〰️〰️ 👉ክፍል አንድ t.me/https_Asselfya/10526 t.me/https_Asselfya/10526 👉ክፍል ሁለት t.me/https_Asselfya/10534 t.me/https_Asselfya/10534 👉ክፍል ሶስት t.me/https_Asselfya/10558 t.me/https_Asselfya/10558 👉ክፍል አራት t.me/https_Asselfya/10573 t.me/https_Asselfya/10573 ~አንብብ ማንበብ የተሻለ ሰዉ ያደርጋል።

«በምናፈጥር ጊዜ የሚባል ዱአ
ﺫﻫﺐ ﺍﻟﻈﻤﺄ ﻭ ﺍﺑﺘﻠﺖِ ﺍﻟﻌﺮﻭﻕ ﻭﺛﺒﺖ ﺍﻷﺟﺮ ﺇﻥ ﺷﺎﺀ ﺍﻟﻠﻪ
ጥም ተወገደ፣ ጉሮሮዎችም (የደም ስሮች) ረጠቡ፣ በአሏህ ፍቃድ አጅሩም ፀደቀ።" 📚 ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺠﺎمع) [(4678) =

🔖እረመዷን ዉስጥ  የሚደረገዉ ተስቢህ ከረመዷን ዉጭ ከሚደረገዉ  አንዲሺ ተስቢህ  ይበልጣል። 🎓روى ابن أبي الدنيا: عن الزهري قال:" تسبيحة في رمضان أفضل من ألف تسبيحة في غيره." 📗 فضائل رمضان (ص/٥١) • سُبْحَانَ اللهِ» • الحَمْدُ للهِ» • لَا إلَهَ إلَّا اللهُ» • اللهُ أكْبَرُ» • سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ» • سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ» • لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ» • أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ» • لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ»     t.me/https_Asselfya

2)በምናፈጥር ግዜ ቅድሚያ የሚሠጠዉ ተወዳጁ ሱና የቱ ነዉ ❓
Anonymous voting

1)ጾም ዉስጥ ተወዳጅ የሆነዉ ተግባር የቱ ነዉ?
Anonymous voting

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ዉድ የተከበራቹህ የቻናሌ ቤተሰቦች ወንድምና እህቶች እንኳን ለተከበረው ወር በሰላም አደረሳቹህ። ረዘም ላለ ግዜ ከሚድያ ጠፍቼ ነበር እነሆ ተመልሻለሁ በአሏህ ፍቃድ በዚህ ወር የፆም የተመረጡ ፈትዋወችን እየተረጎምኩ በላይቭ እንዲሁም በድምፅ ፋይል የማቀርብላቹህ ይሆናል። አዲስ የምንጀምረው ፕሮግራም ኪታብ የሚሆነው مختارات من فتاوى الصيام د.عزيز بن فرحان العنزي የተመረጡ የፆም ፈትዋዎች በዶ/ር ሸይኽ አዚዝ ቢን ፈርሃን አልአንዚይ የተዘጋጀውን ይሆናል። የኪታቡ PDF https://t.me/abu_reyyis_arreyyis/10107 https://t.me/abu_reyyis_arreyyis/10107 ኪታቡ ላይ ያልተወሱ ወሳኝ የፆም ጥያቄዎችን በቦት በኩል የምቀበል ሲሆን ተመሳሳይ ኡለማዎች የሰጡትን ፈትዋ ተርጉሜ የምለቅላቹህ ይሆናል። ጥያቄ ለማቅረብ @Abureyyis288Bot @Abureyyis288Bot