uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Відкрити в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Показати більше
8 840
Підписники
+724 години
-127 днів
-1830 днів
Архів дописів
~ሶላትን ትጀመረዋለህ ትጨርሰዋለህ ሶላት ዉስጥ ያለን ጣእም ግን አታገኘዉም። 🎙ኡስታዛችን መሓመድ ሲራጅ ~

~ልብ ቀጥ ብላ በቆመች (በተስተካከለች) ግዜ የሰዉነት አካል ይስተካከላል።
~ልብ ቀጥ ብላ በቆመች (በተስተካከለች) ግዜ የሰዉነት አካል ይስተካከላል።

🌼ما حـكـم لـبـس دبـلـة الخـطـوبـة؟ 🎙الشيخ #عبدالرزاق_البدر حفظه الله #فتاوى_النكاح

❝በሩን የዘጋብህ አዝኖልህ ነው❞ .............///............. አንዳንዴ የስኬታችን መዳረሻ በር ናቸው ብለን ያሰብናቸው የተዘጉ በሮች ከኋላቸው ያለውን መጥፎ ነገር ብናውቅ ኖሮ እን
❝በሩን የዘጋብህ አዝኖልህ ነው❞ .............///............. አንዳንዴ የስኬታችን መዳረሻ በር ናቸው ብለን ያሰብናቸው የተዘጉ በሮች ከኋላቸው ያለውን መጥፎ ነገር ብናውቅ ኖሮ እንኳንም ተዘጋ ብለን አላህን ደጋግመን ባመሰገን ነበር!!

📌محاضرة بعنوان①: مواعظ وعبر من حديث: "يامحمد عش ماشئت فإنك ميت " 🎙አቡ ዐኢሻ ሙሐመድ ሰዒድ https://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba

በአንድ ረከአ ብቶን የለሊት ሰላት አደራ!!
~የአላህ መልእክተኛ ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ። የመጨረሻ ሶላታችሁን በለሊት ዊትር አድርጉ 📚(ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበውታል)

【ሱቅ በደረቴ 】 ኢስላማዊ አልባሳት እና ኪታቦች መሸጫ «ሁሉም አይነት ኪታቦች እኛ ጋር ያገኛሉ !» √ አድራሻ፦ ሳዑድ አረቢያ ፣ጅዳ፣ መካ ፣ሪያድ፣ መዲና ፣ጣኢፍ ፣ደማም ፣ተቡክ ፣ጂዛን....! የ
【ሱቅ በደረቴ 】 ኢስላማዊ አልባሳት እና ኪታቦች መሸጫ «ሁሉም አይነት ኪታቦች እኛ ጋር ያገኛሉ !» √ አድራሻ፦ ሳዑድ አረቢያ ፣ጅዳ፣ መካ ፣ሪያድ፣ መዲና ፣ጣኢፍ ፣ደማም ፣ተቡክ ፣ጂዛን....! የትኛዉም የሳኡድ ከተማ ይሁኑ እናቀርባለን ! «የፈለጉት ለመጥብ ከታች ያሉትን አዲራሻዎች ይጠቀሙ!» @Ibnu_turabb123 @ferst_tewhid_s     = t.me/suk_bederete123

❀•° أفضل الكلمات بعد القرآن... الشيخ الألباني رحمه الله تعالى. .

አንዴ ካወረዱ በኋላ እንዴፈለጉ መጠቀም ይቻላል ሁላችሁም አዉርዱት..! ~

「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」        ╭──────╮ ╭📲 ቁጥር ➌ │ ╰──────╯ │❏ ሪያዱ ሷሊሒን رياض الصالحين │ │ ከክፍል 129-መጨረሻው ╰────────────────╯    ╭🎙የደርሱ አቅራቢ:- ├────⟢ │🎧 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ╰────────────── ╭⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን │ ├🖇http://t.me/Yusuf_App1 ╰─╼───────────────╯

「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」     ╭──────╮ ╭📲 ቁጥር ➋ │ ╰──────╯ │❏ ሪያዱ ሷሊሒን رياض الصالحين │ │ ከክፍል 65-128 ╰────────────────╯    ╭🎙የደርሱ አቅራቢ:- ├────⟢ │🎧 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ╰────────────── ╭⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን │ ├🖇http://t.me/Yusuf_App1 ╰─╼───────────────╯

「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」        ╭──────╮ ╭📲 ቁጥር ➊ │ ╰──────╯ │❏ ሪያዱ ሷሊሒን رياض الصالحين │ │ከክፍል 01-64 ╰────────────────   ╭🎙የደርሱ አቅራቢ:- ├────⟢ │🎧 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ╰────────────── ╭⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን │ ├🖇http://t.me/Yusuf_App1 ╰─╼───────────────╯

- وَيَبقَـى ذِكرهُ لكَ إِن ذَهبتَـا!..
- وَيَبقَـى ذِكرهُ لكَ إِن ذَهبتَـا!..

ما كانَ في القَلبِ كيفَ العَينُ تَفقِدُهُ؟

🔖ቀጥታ ስርጭት ሙሐደራ ጀ         መ                 ረ = https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

#ጀግናዬ ለሚዲያ አጨብጫቢ ሁሉ ሰፍ አትበይ ወላሒ የሚዲያ ጀግኖች የተግባር ቡሀቃወች ነንና ነቃ በይ‼️ ተብለሻል ...!! #እዉነትም  የተግባር ቡሀቃዎች አላህ ያዘነለት ሲቀር። ~

✅ ሷሊህ ቢን አቢ አህደር አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ። ለአዩብ አሰህቲያንይ እስቲ ዛሬ የሆነ ሚጠቅመኝ ነገር ምከረኝ ስለው【ንግግር አታብዛ ቀንስ】አለኝ። 📚تاريخ الإسلام {٣/‏٦١٨} ~

🔴📢 الآن بث مباشر على اليوتيوب 🔴 📢  አሁን ቀጥታ ስርጭት በዩቱብ ጀምራል! 🔹  محاضرة بعنوان - "أسباب دخول الجنة!!" 🔹  የሙሀደራው ርእሰ የጀነት መግብያ ሰበቦች(ምክንያቶች)!! https://www.youtube.com/live/gcCc1K91vqI?feature=shared    •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•       🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን  አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ)