uk
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Відкрити в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Показати більше
8 831
Підписники
-124 години
Немає даних7 днів
-830 днів
Архів дописів
ወደፊት ብቻ! ~ ተውሒድ እና ሱናን ለማሰራጨት፣ ከሐቅ ለመከላከል፣ ሺርክንና ቢድዐን፣ ባጢልን ለመዋጋት መፍራትም፣ መቀዝቀዝም አያስፈልግም። ከሐቅ ጎን ለመቆም በየትኛውም ጊዜና ቦታ ይሉኝታ አይያዘን። ወደ ሐቅ ለመጣራት መፍዘዝ፣ መቀዝቀዝ ፈፅሞ አይገባም። ቢድዐንም፣ የቢድዐ ሰዎችንም ታገሉ። ለነሱ ጩኸትና ስም ማጥፋት አትፍረክረኩ። እነሱ ባጢልን ይዘው ያላፈሩትን አትፈሩ። አላህን ይዛችሁ ወደፊት ብቻ!! ቀላል የሚመስሉን ጥረቶች በትብብር ፍሬ ያፈራሉ፣ ኢንሻአላህ። = የቴሌግራም ቻናል :- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

🫵 ቀጥታ ስርጭት ገብተዋል ተከታተሉ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን 👇 https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream ሸይኽ አወል አሕመድ 👇 https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream =

إنا لله وإنا إليه راجعون
إنا لله وإنا إليه راجعون

عن عُمَر بن الخطَّابِ -رضي الله عنه- قال: " تَعَلَّمُوا الْعَرَبِيَّةَ ؛ فَإِنَّهَا تُثَبِّتُ الْعَقْلَ وَتَزِيدُ فِي الْمُرُوءَةِ ". [رواه البيهقي في شعب الإيمان|1556] فوائد وفرائد🌿. ~

የወሊድ መቆጣጠሪያ.mp34.80 KB

5 ነገሮች በ5 ነገር ይታወቃሉ ዛፍ በፍሬዋ ሚስት ባሏ ደሃ በሆነ ጊዜ ደግ ሰዉ በሐጃ ጊዜ ሙዕሚን በፈተና ጊዜ ጓደኛ በመከራ ጊዜ 5 ነገራቶች መቅረባቸዉ ደስታን ይሰጣሉ ደግ ልጅ መልካም ሚሥት ታማ
5 ነገሮች በ5 ነገር ይታወቃሉ ዛፍ በፍሬዋ ሚስት ባሏ ደሃ በሆነ ጊዜ ደግ ሰዉ በሐጃ  ጊዜ ሙዕሚን በፈተና ጊዜ ጓደኛ በመከራ ጊዜ 5 ነገራቶች መቅረባቸዉ ደስታን ይሰጣሉ ደግ ልጅ መልካም ሚሥት ታማኝ ጓደኛ ሙዕሚን ጓረቤት የእዉቀት ባለቤት

أَرِحْ سَمْعَكَ 🤎..

•አንዳንዴ…ብቸኝነት ውስጣችንን ለማዳመጥና ለራሳችን ጊዜ ለመስጠት ከምንጠቀምባቸው መንገዶች አንዱ ነው። ራሳችንን ለማደስ፣ ድክመታችንን ለማረምና የበለጠ ለመጠንከር እንጠቀምበታለን። አንዳንድ ጊዜ በዚህ ዓይነት ሁኔታዎች ውስጥ ብቻ እንጂ ሊመለሱ የማይችሉ ጥያቄዎች ይኖሩናል። ተገልለን ከራሳችን ጋር ስናወራ፣ከሚዲያው ግርግር ራቅ ስንል፣ ራሳችንን ስንገመግም፣ ከራሳችን ጋር ብቻ ለብቻ ስንሆን፣ ውስጣችንን ስናዳምጥ ጥያቄዎቹ ይመለሱልናል። የሰው ልጅ በአንድ ነገርና ስሜት ላይ አይረጋም።ስሜታችን እንደ አየር ፀባይ ሁሉ ተለዋዋጭ ነው። ብቸኝነት ሲበዛ ከሰው መቀላቀል... ከሰው መቀላቀል ሲበዛ ብቸኝነትን መምረጥ፣ በጥሩ የኢማን መንፈስ ለመቆየት አንዱ የኑሮ ስልት ነው። ስለዚህ አንዳንዴ ኸልዋ ግድ ነው። |•|t.me/AbuSufiyan_Albenan

"قصة صفوان ابن المعطل مع زوجته" مثال في فقه التثبّت والعدل في الخصومات الزوجية
الشيخ عبد الرزاق البدر

🌼ሶላት  ሪዝቅን ታመጣለች 🫀ጤናን ትጠብቃለች 🚫መጥፎ ነገርን ትከላከላለች፣ 🩺 በሽታን ታስወግዳለች 🫀ቀልብን ታጠነክራለች ☀️ፊትን ታበራለች ~ነፍስን ታድሳለች ~ስልቹነትን ታስወግዳለች ። ኢብኑል ቀይም

አላህ ትዳር ከመያዝ እንድትዘገይ ማድረጉ በራሱ ለኸይር ነው።መዘግየትህ በራሱ ጥፋት አይደለም። ሳያስተውሉ ስለተገኘ ዘዉ ብለው ገብተው 'ሰላማዊ' የሚባለው የትዳር ህይወት እሳት የሆነባቸውን ቤቱ ይቁጠረው። ባመንክበት እና አቅሙ ባለህ ሰአት አግባ።ትዳር አገኘሁ ብለህ ዝም ብለህ ምትገባበት ቤት አይደለም። ~

{ سَلَامٌ عَلَيْكُمْ بِمَا صَبَرْتُمْ } • القــارئ ؛ #حسين_آل_الشيخ ~ከቁርአን በላይ ጣፋጭ የለም ! ~

ከሕይወት ዋና መርሆቻችን መካከል አንዱ ይህ ነው። فَمَنْ رَضِيَ فَلَهُ الرِّضا. አላህ የወደደላችሁን ነገር ሁሉ ስትወዱ አላህ ዘንድ ትወደዳላችሁ። ያኔየሚጨመርላችሁ እንጂ የሚቀነስባችሁ ምንም ነገር የለም። t.me/https_Asselfya

አሕባሽ አልበቃህ አለና ቀብሮችን ማምለኩ በየ ሰፈር ዶሪሕ መሮጥ ማለክለኩ ካፊር ነው ትላለህ አማኙን በሞላ አጎንብሶ እንዳንተ አፈር ስላልበላ ! ሙታንን " ድረሱ እርዱኝ " ስላላለ በኩፍር አንደበትህ ካፊር ነው ተባለ ... ሺርኩማ ያንተ ነው የታወቁ ኩፍሩ ስጡኝ እርዱኝ ብሎ መዞር በየ ቀብሩ https://t.me/msirage4

በህይወታችን የሆነ ጊዜ እኮ ዛሬ የያዝነውን እንዲሰጠን አላህን እንለምነው ነበር ።የጌታችንን 【የአላህን】ውለታ አንርሳ !          ¤ t.me/Darutewhide

📍አሁን በቀጥታ ስርጭ ተከታታይ  የኪታብ ቂርአት ሊጀመር ነው ገባ ገባ በሉ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 📚ኪታብ ፦الوسائل المفيدة للحياة السعيدة 🎙በአቡ  ሒበቲላህ  ሁሰይን ጀ       መ              ረ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream=f9076a5de6691d389f

ሶስተኛው ፕሮግራም ተጀምሯል ኡስታዝ ሙሀመድ ገብቷል https://t.me/+3tnedRPHdg4wODk0

🔺ታላቅ የሙሀደራ ፕሮግራም ✈️ ✨✨✨✨✨✨✨✨ የቢላል መስጅድ ጀመአዎች በክብር ይጋብዛሉ! 💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡 እሁድ፣ መስከረም4፣ 2018 የጉራጌ ዞን የእገበኝ ቀበሌ ቢላል
🔺ታላቅ የሙሀደራ ፕሮግራም ✈️ ✨✨✨✨✨✨✨✨ የቢላል መስጅድ ጀመአዎች በክብር ይጋብዛሉ! 💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡 እሁድ፣ መስከረም4፣ 2018 የጉራጌ ዞን የእገበኝ ቀበሌ ቢላል መስጅድ በተሰኘው የቴሌግራም ግሩፕ  ላይ ልዩ የፕሮግራም ዝግጅት አዘጋጅተናል፡፡ 💎የፕሮግራሙ ዋና ዓላማ የእነሞር ህዝብ በዋናነት በእገበኝ ህዝብ ላይ የተቃጣዉን የኩፍር አደጋ ማስቆም እና ለቢላል መስጅድ ማሳደሻነት ገቢ ማሰባሰብ ነው። 💥በእለቱ የሚካሄዱ ተግባራት፡-💫 * የኩፍርን አደጋ እንዴት መከላከል አለብን በሚል ዉይይት ይደረጋል። * የቢላል መስጅድ የገቢ ማሰባሰብ ይደረጋል * የተለያዩ እቅዶች ይወጡበታል በዚህ ታላቅ ዝግጅት ላይ ተጋባዥ እንግዶች የሆኑት ኡስታዞች፡- 🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩 * ኡስታዝ አብዱል አዚዝ (ከአዲስ አበባ * ኡስታዝ አብዱ ሶብር ከ አዲስ አበባ * ኡስታዝ መሀመድ ከአዲስ አበባ * ኡስታዝ መሀመድ ከአፋር(ከተቻለ) *አንድ ወንድማችን ከየመን(ከተቻለ) * ኡስታዝ መኑር ነጋሽ ከአዲስ አበባ 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከምሽቱ 3:00 በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ሲሆን፣ መከታተል ለምትፈልጉ ሁሉ በቴሌግራም ቻናላችን ይህን ሊንክ በመጫን በቀጥታ መከታተል ትችላላችሁ፡፡ https://t.me/+3tnedRPHdg4wODk0