uk
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Відкрити в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Показати більше
9 048
Підписники
Немає даних24 години
+317 днів
-6630 день
Архів дописів
ሴቶች እህቶቻችን ሆይ ፡- በየ ሶሻል ሚዲያው አግቡን አጋቡን በማለት ራሳችሁን አታርክሱ ! አሏህ ባዘዘው መንገድ ቀጥ በሉና በቀጥተኛ በር ለመግባት ሞክሩ ።  አሁን ያለችሁበት መንገድ በሰዎች ላይ ፈተና ከመፍጠርና እናንተን ከማርክስ ውጭ ሌላ ጥቅም የለውም ደሞም የ ዘራፊዎችና የ" ሞካሪዎች " ሲሳይ መሆናችሁን ብትጠነቀቁ ጥሩ ነው ! የተቆርቋሪ ወንድም ምክር አድርጋችሁ ብታስቡት መልካም ነው ! https://t.me/Muhammedsirage

~ኢላሂ ~ዱዓችንን ማሳመር ባንችል እንኳ ሓጃችንን አንተ ታውቃለህ ።ምላሣችንን ቢንተባተብም ሀሳባችንን ትረዳለህ። ~ደክሞኛል ደግፈኝ ያ ረቢ... ~

ነፍስ በ3 መንገዶች ስኬታማና፤ የጠራች ትኾናለች። قَدْ أَفْلَحَ مَن تَزَكَّىٰ۝١٤ وَذَكَرَ اسْمَ رَبِّهِ فَصَلَّىٰ۝١٥ የተጥራራ ሰው በእርግጥም ዳነ፤ የጌታውንም ስም ያወሳ፤ የሰገደም። [አል‒አዕላ (14—15)] - ➀. እንዳትቆሺሽ ተገቢውን ክትትል በማድረግ፤ ➁. የአላህን ስም ያለማቋረጥ በማውሳት እና፤ ➂. ነፍስን በሶላት ጊዜ ከአላህ ጋር በማስተሳሰር።

‏قال الشيخ الألباني -رحمه الله-: «وضع خاتم الخطوبة في يد العروس من عادات النصارى؛ وقد أُمِرنا بمخالفتهم» [ أداب الزفاف: ٢١٢].

ከሴቶች አስቀያሚ እና መጥፎ ሴት ማለት ሃያዕ እና ስነመግባር የሌላት ሴት ነች። ~

🔊🔊 አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ በሙሉ🔊🔊 *** . ዛሬ ማታ ማለትም ዕለተ ረቡዕ(ሰኔ 4 2017 ዓ.ል) ለተዘጋጀ አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል። . ለሱና ብዙ የለፋ እና የደከመ፣ አሁንም እየደከመ ያለ  ወንድማችን  ባለቤቱን አሞበት ከፍተኛ ወጭ ስለተጠየቀና ይሄንን እሱ መሸፈን ስለተሳነው ወደ እናንተ የእርዳታ ጥሪ አቅርበናል። . በሽታው ምንድን ነው ፤ የሚያስፈልገውስ ወጭ ምን ያክል ይሆናል የሚለውን ማታ ላይቭ ላይ በዝርዝር የሚገለፅ ይሆናል። . በሰዓቱ ① ሸይኽ ሙሀመድ መኪን ② ሸይኽ ሙሀመድ አሚን ③ ሸይኽ ኢማም ሰዒድ ④ ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ⑤ አቡ ሱፍያን ⑥ አቡ ሁዘይፋ ⑦ አቡ ሻኪራ ⑧ አቡ ሀፍሷ ⑨ ሷሊህ እንዲሁም ሌሎች ወንድሞች በመገኘት ሀሳብ የሚሰጡ ሲሆን ፕሮግራሙን በመምራትና በማስተባበር ደግሞ ① አቡ ሂበቲላህ ② አቡ ማሂ  እንዲሁም ③ አንሷር ሙሀመድ ይሳተፋሉ። 📌ሼር በማድረግና ፕሮግራሙ ላይ በመገኘት የሱና ወንድማችንን እንርዳ! አካውንት ንግድ ባንክ  1000276301865 ስም አህመድ እንድሪስ ገበየሁ ለበለጠ መረጃ +251911095874 ሷሊህ ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/AbuSufiyan_Albenanوالله في عون العبد ما كان العبد في عون أخيه

አንድ አንድ ጊዜ የሰው ልጅ ራሱን መገምገም ይኖርበታል ምክንያቱም ራስን ከባለቤቱ ይበልጥ አዋቂ ስለሌለ ራስን የመገምገም ጥቅሙ ለራስ የማሰላሰያ ጊዜ በመስጠት ችግሮችን ለማስወገድ ና ለውጥ ለማምጣት ይረዳል::

🔖ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።አላህን በብዛት አምላኪ የነበረች አንድ ሴት ነበረች። ወድቃ ጣቷ ተቆረጠ። እሷ ግን ትስቃለች። በዚህ ጊዜ ከሷ ጋር የነበሩ ሰዎች ጣትሽ ተቆርጦ ምን ያስቅሻል? አሏትእሷም እንዲህ አለች፦ሶብር አድርጌ የማገኘውን አጅር ጥፍጥና የህመሙ መራራነት አስረሳኝ አለች።】 📚[ ﻣَﺪﺍﺭِﺝ ﺍﻟﺴَّﺎﻟِﻜِﻴﻦ (2/167) ~ t.me/https_Asselfya

👉ሚዲያውን አትመኑት!! ------------------------ ማንኛውም ሰው በሚዲያ የሚናገረውን እና የሚፅፈውን በትክክል ኑሮ አያውቅም አትታለሉ በቃ ይህን ሐቅ አምነን መቀበል አለብን።
የሚዲያ ዳዒ የተግባር ቀናዒ ....ትንሽ ነው።
የሚዲያ ፀሀፊ የተግባር ቀጣፊ..ብዙ ነው።
የሚዲያ ገጣሚ የተግባር ታማሚ...የትየለሌ ደርሷል።
لو كانت أخلاق الناس تشبه منشوراتهم لكنا ننام ونترك باب البيت مفتوح የሰወች ስነ-መግባር የሚዲያ የሚያሰራጩትን ቢመስል ኖሮ የቤታቸውን በር ክፍት አድርገው በነፃነት ይተኙ ነበር። ...ግን አሏህ ካዘነለት ውጭ...
አብዛኛው የሚዲያ ጀግና የተግባር ሙልጭልጭ ሳሙና
ነው። ይህ የኔ አቋም ነው ። .....ኑረዲን t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

إي ورَبِّ الکَعْبَة لَيسَ شَرطًا أَن يَكُونَ الرِّزقُ مالًا!

"በአላህ ቃል መፈወስ ያልቻለ ሁሌም በሽተኛ ከመሆን አይወገድም !"

"ውሃ አንድ ቦታ መቀመጥ ካበዛ ቆሻሻነቱ ይታያል።" ተንቀሳቀሱ!

🔖እንድህ የምትይበት ቀን ቅርብ ነው አብሽሪ― ~
🔖እንድህ የምትይበት ቀን ቅርብ ነው አብሽሪ― ~

🔖እውነተኛ የሙእሚን ኢዶች
~ ~አነስ ኢብኑ ማሊክ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።ለአንድ ሙእሚን አምስት ኢዶች አሉት እነሱም፦ ➀.በሱ ላይ ወንጀል ሳይፃፍበትና አላህ ሳይቆጣው ያሳለፈው ማንኛውም ቀን ኢዱ ነው። ➁ .ከዱንያ ወደ አሄራ ሲሄድ በኢማንና በሸሀዳ የወጣ ከሆነ ይህም ቀን ኢዱ ነው። ➂ .ከሲራጥ አልፎ ከየውመል ቂያማ ጭንቅ የዳነበት እለት ይህም ቀን ኢዱ ነው። ➃ .ከጀሀነም ርቆ ጀነት የሚገባበትም ቀን ኢዱ ነው። ⓹ .በጀነት ውስጥ ወደ ጌታው የሚመለከትበትም ቀን ኢዱ ነው። 📚【صيد الفوائدt.me/https_Asselfya

❀﴿ذَٰلِكَ وَمَن يُعَظِّمْ شَعَائِرَ اللَّهِ فَإِنَّهَا مِن تَقْوَى الْقُلُوبِ (32)﴾