💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Відкрити в Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Показати більше9 059
Підписники
+124 години
+317 днів
-7430 день
Архів дописів
የምንከታተለው
1- ወደ ጀነት የሚያቀርበን፣ ከእሳት የሚያርቀን ይሁን።
2- ለዲናችንም ይሁን ለዱንያችን የሚጠቅመን ይሁን።
ከዚህ ውጭ ያሉ ለኣኺራችንም ይሁን ለዱንያችን ጉዳት ያላቸው ይዘቶችን የሚለቁትን ሃይማኖታዊም ይሁኑ ሌላ አካውንቶችን፣ ፔጆችን እንራቅ። #ዘወትር ፋይዳ የሌላቸው እንቶ ፈንቶ ከመከታተልም ጥንቃቄ ብናደርግ መልካም ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from ስለ ቀልባችን
⏰ለማስታዎስ!
~
ዛሬ ማታ የ አዳእ ወደዋእ(ሙኽተሶር) ኪታብ ደርስ ይኖረናል! (ኢንሻ አላህ)–ከዛሬው ደርስ ጀምሮ መድሓኒታቸው አጥብቀው የሚቀጥሉበት ነው ተከታተሉ!–
t.me/Sle_qelbachn1
🔖ዲን ያላት ሴት የምትባለዋ የትኛዋ ሴት ነች ...??
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ሼኽ ኢብኑ ዑሰይሚን እንዲህ አሉ፦
✅🔻ዲን ያላት ሴት የምትባለዋ - የአላህን ትእዛዝ ቀጥ አድርጋ የምትፈፅም፣ የባሏን ሀቅ የምትጠብቅለት የሆነችዋ እና እንዲሁም አልጋውን፣ ልጆቹን፣ ገንዘቡን የምትጠብቅለት የሆነችዋ ነች።
🔹
እንዲሁም አላህን በመገዛት ላይ {በዒባዳ ላይ}} የምታግዘው፣ ሲረሳ የምታስታውሰው፣ ሲዳከም የምታነቃው፣ ሲቆጣ የምታስደስተው የሆነችዋ ሴት ነች፡ ይች ነች ዲን ያላት ሴት የምትባለዋ።
📒 ኪታቡ ዘዋጅ (20)
t.me/https_Asselfyaሰለፎች እርስ በርሳቸው እንዲህ ሲሉ አደራ አደራ ይባባሉ ነበር:-
* ለአኼራው ለሚሰራ ለዱንያው አላህ ይበቃለታል።
* በርሱና በ አላህ መሃል ያለውን ያሰተካከለ በርሱና በሰዎች መሃል ያለውን አላህ ያሰተካክልለታል።
* ውሰጡን ያስተካከለ ውጩን አላህ ያስተካክልለታል።
#ማስታወሻ
اللهم اغفر لجميع المسلمين والمسلمات والمؤمنين والمؤمنات الأحياء منهم والأموات اللهم ضاعف لهم الحسنات وارفع لهم الدرجات وكفر عنهم السيئات.
~
إنَّما مرض القلوب من الذنوب، وأصل العافية أن تتوب .
የልብ ሕመም የሚመጣው በወንጀል ምክንያት ሲሆን የደኅንነትም መሠረት (ተዉባ) ወደ አላህ መመለስ ነው።
~
t.me/https_Asselfya
~የጧት ስንቅ..
👉ቁርአን የቀልብ ብርሀን ነው። መሬት በውሀ ህያው እንደሚሆነው ሁሉ ልብም በቁርአን ህያው ይሆናል።
~
እውቀትን እየተማርን ኢባዳላይ ደካማ የሆንው ነገርስ?
https://t.me/+xGz-vptpLccxNTE0
🍃 ˓٭˛ የሤት ልጅ መጥፊያዎ🔖
★مَهالِك النِّـساء فِي أربَـعٍ :
١، طُول اللِّسان
٢،كَثرة الشّكاة
٣، كُفران العَشِير
٤، التّبرج.
فمَن سَلِمَت منهَا = سلِمت في الدَّارين!
★ የሴት ልጅ መጥፊያዋ አራት ናቸው፦
1]] ምላሷ በመርዘሙ
2]] ስሞታ በማብዛቷ
3]] ውለታን በመካዷ እና
4]] ተገላልጣ በመውጣቷ ነው።
ከእነዚህ ሰላም የሆነች ሴት በሁለቱም አለም ሰላም ሆነች ።
t.me/https_Asselfya
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
📍አሁን በቀጥታ ስርጭት ተከታታይ የኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📚ኪታብ ፦وَصِيَّةُ ابْنِ قُدَامَة
🎙በአቡ ሒበቲላህ ሁሰይን
ጀ
መ
ረ
https://t.me/tdarna_islam?livestream=34cb85c823e6080eed
~የሆድህን የምታወራው፣ ሚስጢርህን የምታካፍለው፣ ዓላማህን የምትነግረው፣ አብሮህ የሚያነባ፣ አብሮህ የሚስቅ፣ ሀዘንህን የሚረዳ፣ ጉዳትህን የሚካፈል ወንድም እህት ማግኘት መታደል ነው፡፡
~ወንድምነት ምላስ አይደለም ተግባር ነው፤ እህትነት ወሬ አይደለም አቋም ነው፡፡ ሰዎች ባገለሉህ ጊዜ ያቀረበህ፣ በከፋህ ጊዜ ምን ሆንክ ያለህ፣ ሥምህን ሲያጠፉ የተከላከለልህ እሱ ነው ወንድም ማለት፡፡
~
t.me/https_Asselfya
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
✔️አዲስ የደርስ ማስታወቂያ✔️
🟩የሚጀመረው ኪታብ🟩
🌹ወሲየቱ_ኢብኒ_ቁዳማህ🌹
የኪታቡ PDF 🔥🔥
🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇
🟩ትምህርቱን የሚሰጠው🟩
🟩በኡስታዝ አቡ ሂበቱላህ🟩
🟩ትምህርቱ የሚሰጥበት ቀንና ሰዓት🟩
✅ ሰኞ🔥 ማክሰኞ🔥እሮብ✅
😃ምሽት 3️⃣🔣3️⃣0️⃣
🗺ትምህርቱ የሚሰጥበት የቴሌግራም ቻናል🗺
🎴 t.me/tdarna_islam 🟩🟩💡
🎴 t.me/tdarna_islam 🟩🟩💡
✅ የጧት ዚክር አይርሱ..!!
ዚክር፦ የቀልብ ብርሀን፣ የልብ መድሀኒት፣ የአካል ብርታት፣ የምላስ ጌጥ ነው።
اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.
አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡
(ቲርሚዝይ)
~
t.me/https_Asselfya
~አላህን የማይለምን የሆነ ሰዉ አላህ በሱ ላይ ይቆጣበታል።
~የሰዉ ልጅ ግን ስትጠይቀዉ ይቆጣል።
👉ገጣሚዉ እንዳለዉ፦
لاتسألن بُنيَّ آدم حاجةً
و سل الذي أبوابه لا تُحجبُ
الله يغضبُ إن تركت سؤاله
و بُنَيَّ آدم حينَ يُسألُ يغضبُ
~የአደምን ልጅ የሆነን ነገር አድርግልኝ ብለህ አጠይቀዉ
ያ በራፉ የማይዘጋዉን የሆነዉን አላህን ጠይቀዉ
አላህ እሱን መጠየቅ ካቆምክ አላህ ይቆጣል
የሠዉ ልጅ ከጠየከዉ ይቆጣል
~
t.me/https_Asselfya
~ ጣፋጭ ቲላዋ
💧ቁርአን በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ።
ፀጥም በሉ። ይታዘንላችኃልና!
=
t.me/https_Asselfya
የሰው ልጅ ከሞቱ ብኋላ ከሚፀፀትባቸው ነገሮች ውስጥ ትልቁ ልቡን ከቁርአን ማራቁ እና ማግለሉን ነው፤እድሜው እየነጎደ ቁርአንን ባለመሃፈዙ ነው።
منقول
ሰነፍ ሰዉ ሁሌ ከሰዉ ሢኮርጅ ጀግና ደግሞ የራሡን ነገር ይፈጥራል።
ጎረቤትህ ደረቅ እንጀራ ሲሸጥ ስታይ አንተም እንጀራ መሸት አትጀምር ወጡን አቅርብ
ሰዎች መኪና ገዝተዉ ሲሰሩ አንተም መኪና አትግዛ ለመኪናዉ የሚያሥፈልገዉን ጋራዥ ቤት ክፈት
እነሡ ምግብ ቤት ሲከፍቱ እኔም ካልከፈትኩ አትበል ይልቅ ከጎናቸዉ ባልትና ክፈት
እና ወዳጄ አትመሣሠል ከሰዎች ወጣ ለየት በል
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
