cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

👑👑👑👑👑👑 🎀ሰለፍያ እንስቶች፣ 🎀የሀያዕ ንግስቶች፣ 🎀እጅግ በጣም ውዶች 🎀በሂጃብ ጥብቆች። ውዷ እህቴ ሆይ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ ። https://t.me/AAASELEFYA

Більше
Рекламні дописи
996
Підписники
+124 години
-57 днів
-1330 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

👌ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦    ረመዷን ገብቶበት ወንጀሉ ሳይማርለት በፊት  ረመዷን የሄደበት ሰው “አፍንጫው አፈር ላይ ይደፋ”   👉እህቴ   ታዲያ  አሏህ ብሎ  ከወፈቀን በምን መልኩ ለመቀበል ጥረት እያደረግሽ ነው?? 👉መቼም በጣም ምትወጃት ጓደኛሽ  አልያም ደግሞ አንቺ ዘንድ እጅግ በጣም ተወዳጅ የሆነ ሰው ነገ መጣለሁ   ቢልሽ በምን መልኩ እንደምትቀበይውና እንደምታስተናግጂው ጠንቅቀሽ ታውቂያለሽ!     👉ታዲያ ይህን ውድ የአሏህ እንግዳስ ይህን አንዲት መልካም ስራሽን በብዙ ሀሰናት ሚያበዛልሽን ከትላልቅ ወንጀሎች ሲቀር ሙሉ በሙሉ ወንጀልሽን ሚያስምርልሽን፣  .......የሆነውን ውድ እንግዳ ለመቀበል በምን አይነት እንቅስቃሴ ላይ ነሽ??     👉እህቴ ምነኛ መታደል ነው  ራስን እየመረመሩ  መልካም ስራን ጓደኛ ማድረግ?? አዎ መልካምን ስራ ጓደኛ ከማድረግ በላይ ምን ያማረ ስኬት ና ደስታ አለ?!   👌እህቴ ነገ ሰዎች ሲቀብሩሽ ማንም መጦ አብሪያት ልሁን ሚል የለም ያለርህራሄ አፈሩን ዲንጋዩን ጫጭነውብሽ ዞር ይላሉ!   👉ከዚያም አልፎ ደግሞ ነኪርና ሙንከር በጥያቄ ሲያፋጡሽ አንዲት ጥያቄ እንኳን ሚያግዝሽ አይኖርም!!   👌ሚያግዝሽ ያችው መልካም ስራ ካለችሽ ብቻና ብቻ ነው‼️ 👉ነዓም እህቴ ነገ 👈 يَا لَيْتَنِي قَدَّمْتُ لِحَيَاتِي!! 👈 رَبِّ لَوْلَا أَخَّرْتَنِي إِلَىٰ أَجَلٍ قَرِيبٍ فَأَصَّدَّقَ وَأَكُن مِّنَ الصَّالِحِينَ!! .......ማለትሽ ቅንጣት ታክል ምንም ጥቅም አያመጣልሽም!! 👉ዛሬ ግን ነገን ፀፀት ላይ ላለመውደቅ ዕድሉ አለሽ። ያጠፋሽውን ለማስተካከል ሁሉም ነገር በእጂሽ ነውና።••••••••√√√👌
Показати все...
👍👍ቁረአን መሀፈዝ ያለዉ ቱርፋት الشيخ عادل المشوري አድምጥት ለሂፍዝ ያነሳሳናል 👌 🌱https://t.me/AAASELEFYA
Показати все...
💫 يأتي رمضان فيمتلئ قلبي إيمانا فإذا أدبر ذهب ذلك فما السبب؟ (توجيهات نفيسة) الشيخ أ.د #عبدالسلام_الشويعر - وفَّقه الله - https://youtu.be/PLH0K8YtE-w ╼•╾╼•╾╼•╾╼•╾╼•╾ ✨ قناة تراث الشويعر✨ https://t.me/alshuwayer9
Показати все...
🎙ረመዷንን አስመልክቶ የተሰጡ ትምህርቶች ስብስብ! ~ ☞ረመዷንን እንደት እንቀበል↴ t.me/abuUseyminabdurehman/13120 t.me/abuUseyminabdurehman/13120የረመዷን ወር ትሩፋቶች↴ t.me/abuUseyminabdurehman/13183 t.me/abuUseyminabdurehman/13183 ☞የፆም ጥቅሞች↴ t.me/abuUseyminabdurehman/13326 t.me/abuUseyminabdurehman/13326 ☞ሴቶች እና ረመዷን↴ t.me/abuUseyminabdurehman/13342 t.me/abuUseyminabdurehman/13342ረመዷን ታላቁ የዒባዳህ ወር↴ t.me/abuUseyminabdurehman/13431 t.me/abuUseyminabdurehman/13431 ☞ሁሉም ሰዉነታችን ይፁም↴ t.me/abuUseyminabdurehman/13459 t.me/abuUseyminabdurehman/13459 ☞ረመዷን እና ኢኽላስ↴ t.me/abuUseyminabdurehman/13491 t.me/abuUseyminabdurehman/13491መጠነኛ ዳሰሳ ስለረመዷን↴ t.me/abuUseyminabdurehman/13620 t.me/abuUseyminabdurehman/13620 ☞ረመዷን ያሉ 2ቱ ጂሀዶች↴ t.me/abuUseyminabdurehman/13734 t.me/abuUseyminabdurehman/13734በረመዷን አላህን መፍራት↴ t.me/abuUseyminabdurehman/13763 t.me/abuUseyminabdurehman/13763 = 🎙በአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን አልጀበርቲ
Показати все...
اللَّهُمَّ إنِّي أَسْأَلُكَ الْفِرْدَوْسَ أَعْلَى الْجَنَّة
Показати все...