cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Abdulwekil’s official

Plan as your work, work as your plan

Більше
Рекламні дописи
209
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
+230 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
Media files
560Loading...
02
Media files
580Loading...
03
ምርጥ ምክሮች ለባለትዳሮች - ካነበብኩት!   1) በውስጥህ ለሚመላለስ ቅሬታ መልስ ፈልግ:- በግንኙነታችሁ ውስጥ ልክ ያልሆነ ነገር ያለ ከመሰለህ ዝም ብሎ ከማለፍ ይልቅ ምንጩን ለማወቅና ቅሬታውን ለማስወገድ ሞክር 2) ውይይት ልማድህ ይሁን:- ግልፅና ጤናማ ንግግር ጠንካራና ጤናማ ትዳርን ከመመስረት በዘለለ ጠብቆም ያኖራል:: በተቃራኒው ውሸትና መደባበቅን ልማድ ማድረግ ግንኙነትን አብዝቶ ከመሸርሸር ባሻገር ትስስርን እስከመቁረጥ የሚያደርስ ውጤት ይኖራቸዋል:: 3) እምነትን እሴትህ አድርግ:- መታመን መቻልና የህይዎት አጋርን ማመን ፍቅር ሳይነጥፍ እንዲቀጥል ያደርጋሉ:: በተቃራኒው መጠራጠርና መጠርጠር በትዳር ላይ መጥፎ አሻራን የሚያኖሩ መጥፎ ባህሪያቶች ናቸው:: 4) ጠያቂ ሁን:- ጨቅጫቃ በማያስብል ደረጃ በትዳር አጋርህ ላይ የምታየውን ወጥነት የጎደለውና ቅር የሚያሰኝ ነገር ካለ ጠይቅ:: የተለዬ ባህሪ ወይም ታሪክ የሚመስል ነገር ካለ በተረጋጋ መንፈስ ማብራሪያውን ጠይቅ:: 5) ራስህን ለሁሉም ነገር አዘጋጅ:- ህይዎት ሰፊና ጥልቅ ነችና ለማይጠበቁ ፈታናዎች ራስህን አዘጋጅ:: አዲስ የሚያጋጥሙህን ነገሮች ለመልመድ በፅናትና በጥንካሬ ለማለፍ ተዘጋጅ:: እርስ በዕርስ በመረዳዳትና በመተጋጋዝ የህይዎት ፈተናዎችን በአንድነት ለመወጣት ተዘጋጅ:: 6) እርዳታ ሲያስፈልግህ ለመጠየቅ አታመንታ:- ከአቅምህ በላይ የሆነ ነገር ሲያጋጥምህ እንደ አንተ ሆነው ሊያግዙህ ከሚችሉ ሰዎች እርዳታን በመጠየቅ ክፍተትህን ሙላ:: 7) ይቅር ባይነት መገለጫህ ይሁን:- ፍፁምነት የሰው ልጅ መገለጫው አይደለምና ለምታጠፋው ጥፋት ይቅር ትባል ዘንድ ለጥፋቶች ማስታከካያን ከሰጠህ ቡሃላ በይቅርታ እለፍ:: ይቅርታህንም የእውነት ይቅርታ በማድረግ ለወደፊት ህይዎትህ መሠረትን ጣል:: 8) ድንበር ይኑርህ:- የራስህን ብሎም የትዳር አጋርህን ስሜትና ክብር ለመጠበቅ ስትል ከከባቢህ ጋር በሚኖርህ መስተጋብር ግልፅ የሆነ ድንበር አስቀምጥ:: 9) ራስህን ተንከባከብ:- የራስህን አካላዊ አዕምሯዊና ስነ-ልቦናዊ ጤና ጠብቅ:: የራስህን ፍላጎት ችላ ብለህ የትዳር አጋርህን ፍላጎት መሙላት አትችልም:: ትዳር መሞላላት ነውና ሞልተህ በመሙላት ውስጥ ጥሩ ጥምረትን ፍጠር:: 10) ስህተቶች ትምህርት ይስጡህ:- ተሳስተህ በይቅርታ የታለፍከውን ጉዳይ ዳግም አትስራው:: ነገህን ከትላንት ስህተትህ አፅድተህ ለቤትህ እድገት ስራ:: 11) በሁሉም ሁኔታዎች ውስጥ አፍቃሪ ሁን:- በድክመትህ በውድቀትህ በድክመቷ በውድቃቷ ብሎም በጥንካሬያችሁ ውስጥ የተሻለ ተስፋን ለመገንባትና ወደ ነገ ለመገስገስ ፍቅር ወሳኝ ነገር ነው:: ስለዚህ መጀመሪያ ያስተሳሰራችሁ ገመድ ተጠናክሮ በፈተናዎች ውስጥ ይዘልቅ ዘንድ አጥብቀህ ያዘው::    መታሰቢያነቱ:- ወደ ትዳር ለመግባት ላሰቡና ላላሰቡ ተመራቂ ተማሪዎች ይሁንልኝ!! Copied
550Loading...
04
"ሄሎ" ማለት ምን ማለት ነው? 👇🏾 ግርሃም ቤል ስልክን የፈጠረ የሳይንስ ሊቅ ነው:: የመጀመርያውን የስልክ ጥሪ ሙከራ ሲያደርግ በስልኩ የሌላኛው ጫፍ ሚስቱ ማርጋሬት ሄሎ ነበረች ስልኩን ስታነሳው የመጀመርያው ቃል "ሄሎ" ብሎ ስሟን መጥራት ነበር:: ከዚህ ወዲያ ነበር የስልክ ጥሪ መጀመርያው "ሄሎ" ሆኖ የቀረው አለም ቀኑን ሙሉ በቢሊዮን ጊዜ ስሟን ሲያነሳ ይውላል - ስም ካስጠሩ አልቀር እንዲህ ነው እንጂ🤷🏾 👇🏾 Copied
580Loading...
05
🍃السلام عليكم ورحمة الله وبركاته🍃 🔶ለአዲስ አበባ ሳይንስ አና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፣ ለመላው የዩኒቨርሲቲያችን እና የአከባቢ ሙስሊም ማሕበረሰብ በሙሉ 🎓 በመጀመሪያ ለዚህ ላበቃችሁ አላህ ﷻ ላቅ ያለ ምስጋና ይድረስ። እነሆ ቀን አልፎ ቀን እየተተካ ለዚህ ታላቅ ቀን ደርሰናል። በዚህም ጀመዓችን ለአመታት  አብረዉን የቆዩ የጊቢውን ሙስሊም ተማሪዎችና የጀመዓችንን ዉድ ልጆቹ welgo የሚልበት ቀን የፊታችን ዕሮብ ማለትም 05/10/2016 ዓ.ል ከቀኑ 10:15 ጀምሮ አዘጋጅቷል።🎉  🔶ተጋባዥ እንግዶች -ኡስታዝ አቡል አባስ -ወንድም አቡ ሱፍያን አል በናን -የቀድሞው አሚር ወንድም ሙሀመድ ሱልጧን 🏷️በእለቱም 🔖የተለያዩ የስነ ፅሁፍ ዝግጅቶች የሚቀርቡበት 🔖ተመራቂዎች አዝናኝ ገጠመኞቻቻውን የሚያወጉበት 🔖ከዚህ በፊት ተመርቀው የወጡ ተማሪዎች የውጩን አለም በ ወፍ በረር የሚያስቃኙበት 🔖ጀመኣውን ሲኻድሙ ለነበሩ እና በ ትምህርታቸውም ከፋተኛ ውጤት ላስመዘገቡ  ተማሪዎች ሽልማት የምናበረክትበት 🔖ሌሎች ተማሪዎችም የGCን ህይወት የሚናፍቁበትና ልምድም የሚቀስሙበት ቦታ :- አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (አል ነጃሺ) መስጂድ ጊዜ : - የፊታችን ረቡዕ  ከአስር ሰላት በሗላ(አስር ሰላት  አል ነጃሺ መስጂድ) NB :- ለተመራቂዎች መልካም ምኞቶዎ { በግጥም ፣ በፁሁፍ ክሽን: አጠር መጠን ባሉ ቃላቶች)  በዚህ link 👉 @ab097ab097 መግለፅ ትችላላችሁ። -በምትልኩበት ሰዐት ስም መጥቀሳችሁን አትዘንጉ (እህቶች ኩንያ ተጠቀሙ) 👔GC  ተማሪዎች ኘሮቶኮል በጠበቀ መልኩ ለብሳችሁ አስር ሰላት አል ነጃሺ መስጂድ እንድትሰግዱ በጥብቅ እናሳስባለን *ከፕሮግራሙ  መቅረት አይደለም ማርፈድ ያስቆጫል::አደራ ማንም እንዳይቀር‼️ ቀጠሮን ማክበር ኢስላማዊ አደብ ነው
210Loading...
06
Prophet Muhammad ﷺ said: "The worst of the people is a man who Double faced he presents One face to some & another to others" 📕- Sahih Bukhari ( 6058) https://t.me/AbdulwekilINFO
750Loading...
07
የብር ከሃያ አምስት ሳንቲም ዳቦ በነበረበት ስአት 5 ዳቦ ገዝተን 7 ብር ሰተናቸው ለነሱ 25 ሳንቲ የኛን 75 ሳንቲ የሚወስዱ ሰዎች በጣም ነበረ የሚያናዱኝ አሀንም -----
1290Loading...
08
አል-ጉመይሳእን (ኡምሙ ሱለይም) ከብርሃናማ ገፆች መጽሐፍ ትርጉም - ኡስታዝ ሙስጦፋ ሐሚድ *** አል-ጉመይሳእን (ኡምሙ ሱለይም) (ረ.ዐ) አስመልክተው የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፣ “ጀነት ውስጥ ገባሁ፡፡ ከፊት ለፊቴ አንዳች ሹክሹከታ ሰማሁ፡፡ አል-ጉመይሳእ ቢንት ሚልሓን ነበረች፡፡” ይህች ታላቅ እንስት ሰሐቢያህ የአነስ ኢብን ማሊክ (ረ.ዐ) እናት ነች፡፡ በዚያን ጊዜ ከነበሩት እንስቶች በጣም የሚገርሙ እንስት ነበሩ፡፡ ከማሊክ ኢብን ነዲር ጋር ተጋብተው ብዙም ሳይቆዩ የኢስላም ጥሪን ሰሙ፡፡ በሚለው ስሟ ነው፡፡ ወደኢስላም የሚደረገውን ጥሪ ሰምታ ኢስላምን ለመቀበል ለባለቤቷ ለማሊክ ኢብን ነዲር ጥያቄ አቀረበችለት፡፡ እሱም በወቅቱ ኢስላምን ለመቀበል አሻፈረኝ አለ፡፡ አል-ጉመይሳእ (ረ.ዐ) ኢስላምን መዲና ውስጥ ሆና እንዳትቀበል በማሰብ ባለቤቷ ወደሻም (ሶሪያ) አብረን እንሂድ አላት፡፡ እሷ ግን ኢስላምን ለመቀበል ሙሉ ፍላጎትና ውዴታ ስለነበራት አብራው ለመሄድ አሻፈረኝኝ አለች፡፡ ይህን አቋሟን የተረዳው ባለቤቷ ማሊክ ኢብን ነዲር ስለኢስላም ላለመስማትና ኢስላምን ላለመቀበል ትቷት ብቻውን ወደሻም ሄደ፡፡ እዚያው ኑሮውን መስርቶ እየኖረ እዚያው ሻም ውስጥ ሞተ፡፡ አል-ጉመይሳእ (ረ.ዐ) እጅግ በጣም አስተዋይና ውብ እንስት በመሆኗ በርካታ ወንዶች ለጋብቻ ተሸቀዳድመውባት እንደነበር ይነገራል፡፡ በስተመጨረሻም አቡ ጦልሓ ኢስላምን ሳይቀበሉ በፊት ለጋብቻ ጥያቄ አቀረቡላት፡፡ እሷም አቡ ጦልሓ ያቀረቡላትን የጋብቻ ጥያቄ ከመቀበሏ በፊት፣ ‹‹በእርግጥ እኔም በአንተ ላይ ፍላጎት አለኝ፡፡ ያንተ ዓይነቱ ሰው ፈጽሞ አይታለፍም፡፡ ነገር ግን አንተ በአላህ አላመንክም፡፡ እኔ ደግሞ ሙስሊም ሴት ነኝ፡፡ ኢስላምን ከተቀበልክ ኢስላምን መቀበልህ ነው የኔ ጥሎሽ (መሕር)፡፡ ከዚህ ሌላ ምንም ነገር አልጠይቅም፡፡›› አለች፡፡ አቡ ጦልሓም፣ ‹‹እኔም የራሴ ሃይማኖት አለኝ›› አሉ፡፡ እሷም፣ ‹‹አባ ጦልሓ ሆይ! አንተ እያመለከው ያለው አምላክ ከመሬት ላይ የበቀለና ሐበሺ የተባለው አናጺ የጠረበው እንጨት እንደሆነ አታውቅምን?›› አለች፡፡ አቡ ጦልሐም፣ ‹‹እንዴታ አውቃለሁ እንጂ፡፡›› አላት፡፡ እሷም፣ ‹‹ታዲያ አንተ ሰው ሆነህ ከመሬት የበቀለውንና በአናጢ የተጠረበውን እንጨት ስታመልክ ትንሽ አታፍርም? አባ ጠልሐ ሆይ! አንተ ኢስላምን ከተቀበልክ ከእሱ ውጭ ሌላ ምንም ጥሎሽ አልፈልግም፡፡›› አለችው፡፡ አቡ ጦልሓ፣ ‹‹እስኪ ላስብበት፡፡›› አለና ሄደ፡፡ ተመልሶ መጣና፣ ‹‹በእርግጥ ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም ሙሐመድም የአላህ መልዕክተኛ ናቸው ብዬ እመሰክራለሁ፡፡›› በማለት ኢስላምን ተቀበለ፡፡ እሷም ከምንጊዜውም የበለጠ የላቀ ደስታ ተሰማት፡፡ ‹‹ምን ያህል ደስታ የምታሰጥ ባል ነህ አባ ጠልሐ!›› አለች በደስታ፡፡ የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) መዲና ሲደርሱ ሕዝቡ ሁሉ እሳቸውን በደስታ ለመቀበል በቅድሚያ ወዳረፉበት ወደአቡ አዩብ አል-አንሷሪይ (ረ.ዐ) ቤት ተመመ፡፡ እሷም ከእነዚሁ ሰዎች ውስጥ አንዷ ነበረች፡፡ ሁሉም ደስታውን ለተወዳጁ ነቢይ ሲገልጽ እሷ ግን ደስታዋን ከመግለጽ በተጨማሪ ለአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) የምታበረክትላቸውን አንዳች ስጦታ ይዛ ነበር ወደእሳቸው ዘንድ የመጣችው፡፡ በስጦታነት ይዛው የመጣችው የአብራኳ ክፋይ የሆኑትን አነስ ኢብን ማሊክን (ረ.ዐ) ነበር፡፡ የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ፊት ቆመችና፣ ‹‹የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ይህ አነስ ነው፡፡ ዘውትር እርስዎን ያገለግል ዘንድ እርስዎ ዘንድ ይሁን፡፡›› አለችና አነስን (ረ.ዐ) እሳቸው ዘንድ ትታው ተመልሳ ሄደች፡፡ ከዚያ ጊዜ አንስቶ አነስ ኢብን ማሊክ (ረ.ዐ) ቀንና ማታ የአላህ መልዕክተኛን (ሰ.ዐ.ወ) ማገልገል ጀመረ፡፡ ይህ ሲሆን ግን ኡምሙ ሱለይም (ረ.ዐ) ለአንድ ቀን አነስን (ረ.ዐ) ረስታው አታውቅም፡፡ አባ ጦልሓ (ረ.ዐ) ኢስላምን በመቀበላቸው ከእሳቸው ጋር ጋብቻቸውን መስርተው ሳለ አንድ ልጅ አፈሩ፡፡ ይህን ልጅ በአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ዘንድ እጅጉን ተወዳጅ ነበር፡፡ ይህ ሕጻን የሚያሳድገውና የሚያጫውተው አንድ ወፍ ነበረው፡፡ ይህ ልጅ ይህችን ወፍ እጀጉን እንደሚወድ የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ስለሚያውቁ ዘውትር ልጁን ባገኙት ቁጥር ለማጫወት፣ “አባ ዑመይር! ኑገይር እንዴት ነው?” ይሉት ነበር፡፡ እሱም በሕጻን ኮልታፋ አንደበት፣ ‹‹የአላህ መልዕክተኛ! ኑገይር ደህና ነው፡፡›› ይላቸው ነበር፡፡ ከእለታት አንድ ቀን ይህ የአባ ጦልሐና የአል-ጉመይሳእ (ረ.ዐ) ልጅ በጠና ታሞ ይሞታል፡፡ ይህ ልጅ መሞቱን ያወቀችው አል-ጉመይሳእ (ረ.ዐ) ለቤተሰቦቿ፣ ‹‹የልጁ መሞት ለአቡ ጠልሐ ማንም እንዳይነግረው፡፡ የምነገረው እኔው ራሴ ነኝ፡፡›› አለቻቸው፡፡ አቡ ጠልሓም ጉዳያቸውን አጠናቅቀው ወደቤታቸው አምሽተው ተመለሱ፡፡ አል-ጉመይሳእ ያን ምሽት ለአቡ ጦልሐ ከመቼውም ይበልጥ አምራና ተውባ ጠበቀቻቸው፡፡ ቤት እንደገቡም ስለልጃቸው ሁኔታ አል-ጉመይሳእን ጠየቋት፡፡ አል-ጉመይሳእም (ረ.ዐ) ‹‹ካለፈው ትንሽ ይሻለዋል፡፡ አሁን ሰክኖ ተኝቷል፡፡›› አለችው፡፡ ያን ምሽት ራታቸውን በልተው ተኙ፡፡ ንጋት ላይ አል-ጉመይሳእ (ረ.ዐ) ለባለቤቷ እንዲህ አለችው፣ ‹‹አንድ ሰው ዘንድ አንዳች እቃ በአደራ መልክ አስቀምጠህ ጊዜው ሲደርስ መልሰህ መውሰድ መብተህ ነውን?›› አቡ ጠልሐም (ረ.ዐ)፣ ‹‹እንዴታ መልሶ መውስድ መብት ነው፡፡›› አሏት፡፡ እሷም፣ ‹‹እንግዲያውስ ልጃችን የተሰጠን የአላህ አደራ ነበር፡፡ አላህ አደራውን ከእኛ ላይ መልሶ መውስድ መብት ስላለው ልጃችንን ወስዶታል (ሞቷል)፣ እናም ሰብር አድርግ፡፡›› አለቻቸው፡፡ አቡ ጠልሐ (ረ.ዐ.) ይህን ሲሰማ በሁኔታው በጣም ተበሳጨ፡፡ አዘነም፡፡ ይህን ሁኔታ ለአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ለመንገር ወደየአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ዘንድ ሄደ፡፡ ሁኔታውን ለአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ነገራቸው፡፡ የአላህ መልዕክተኛም (ሰ.ዐ.ወ) ዱዓ አደረጉላቸው፡፡ በተደረገላቸው ዱዓ መሰረትም አል-ጉመይሳእና አቡ ጠልሐ (ረ.ዐ) መልካም ልጆችንና የልጅ ጆችን አላህ (ሱ.ወ) ቸራቸው፡፡ ቅጅ ነው
1320Loading...
09
የሚከራይ ኮሮላ እንፈልጋለን በ @lebeyktrading01 ብቅ በላችሁ አናግሩን! ስልክ +251 970 161 787 ወይም +251 954 692 595 በግረ መንገዶ መከራየት ወይም ማከራየት የሚፈልጉት መኪናም ካለ ያሳውቁን! ድካሞን ለመቀነስ ለበይክ አለሎት❕
920Loading...
10
ሙእሚን እንደወፍ ነው ይላሉ። ቀልቡ ንቁ ነው። ንፁሕና ዋህም ነው፡፡ ልቡ ደንዳና አይደለም ስስ ነው። ተዘናግቶ ብዙ አይቆይም ። ጠፍቶ አይቀርም ይባንናል። ከአላህ አንፃር ሁሌም ሁኔታዉን ይገመግማል ። አጥፍቼ፣ ተሳስቼ፣ መንገድ ስቼ ... ይሆን ይላል። ያጠፋዉን ቶሎ ያርማል። ያበላሸዉን ያስተካክላል። የበደለዉን ይክሳል። ሙእሚን፤ አካሉ ዱንያ ላይ ቢሆንም ሀሳቡ ኣኺራ ነው። ሌቱን በሁለት ዐይኖቹ አይተኛም ። ምሽቱን ራሱን ጥሎ እንደግንድ ተጋድሞ አያድርም። ቀኑን፤ በግርግር መሀልም ቢሆን ንቁ ነው። የሆነ ቀን ላይ ዱንያን እንደሚሠናበት ያውቃል። ወዴት እየሄደ እንደሆነ አይጠፋዉም። ለዚያ ረጅም ጉዞው በቂ ስንቅ የያዘ ስለመሆኑ ይፈትሻል ። ሶባሐል ኸይር ቅጅ
1060Loading...
11
ሕይወትን ወደ ዕድሜያችሁ ጨምሩ እንጂ ዕድሜን ወደ ሕይወታችሁ አትጨምሩ። ዕድሜ ከዉብ ሕይወታችሁ ከመስረቁ በፊት ሕይወትን ከዕድሜያችሁ ስረቁ። ገብቷችኋል አይደል ...። Abx
1050Loading...
12
ሕይወትን ወደ ዕድሜያችሁ ጨምሩ እንጂ ዕድሜን ወደ ሕይወታችሁ አትጨምሩ። ዕድሜ ከዉብ ሕይወታችሁ ከመስረቁ በፊት ሕይወትን ከዕድሜያችሁ ስረቁ። ገብቷችኋል አይደል ...። Abx
90Loading...
13
ሰሜን ኮሪያ VS ደቡብ ኮሪያ & ጃፓን ! ሰሜን ኮሪያ ከቀናት በፊት ወደ ጃፓን ከ10 በላይ ሚሳኤሎችን እንዲሁም ወደ ደቡብ ኮሪያ ከ200 በላይ ቆሻሻና ፅዳጅ የያዙ ፊኛዎችን እንደላከች አስታውቃ ነበር:: ዛሬ ደግሞ ከ600 በላይ ቆሻሻና ፅዳጅ የያዙ ፊኛዎችን ወደ ደቡብ ኮሪያ እንደላከች አስታውቃለች:: እነዚህንም የክብር ስጦታዎች ስትል ጠርታቸዋለች:: 🔺እያሟሟቁ ያሉ ይመስላል! Copied
1300Loading...
14
Media files
1530Loading...
15
ከመበላታችሁ በፊት ይህን ፅሑፍ አንብባችሁ የራሳችሁን ጥንቃቄ ዉሰዱ! * ዛሬ ገራሚ ወንጀል ከባለጉዳዬ ሰማሁ.... ደንበኛዬ:- "የራሴ ስልክ በእጄ እያለ ምሽት አራት ሰዓት ገደማ ላይ የማላውቃቸው ሰዎች ሞባይል ባንኪንግ በምጠቀምበት SIM ካርዴ ከባንክ አካውንቴ ብዙ ብር ወደ ራሳቸው አካውንት አስተላለፉ" አለኝ። እኔ:- 'OTP Text አልተላከልህም?' OTP means One Time Password፣ 'ገንዘብ በMobile ባንኪንግ ለማስተላለፍ ስትሞክር ማረጋገጫ የይለፍ ኮድ ይላክልሃል'; አልኩት፣ ደንበኛዬ:- "አጭር Text ከባንኩ ሲላክልኝ ነበር፣ ምንነቱ ስላልገባኝ ዝም አልኩ" አለኝ። እኔ:- 'ከዛስ' አልኩት፣ ደንበኛዬ:- "አራት ጊዜ OTP TEXT ገባልኝ ቀጥሎ ተራ በተራ ገንዘብ ማስተላለፌን የሚገልጽ TEXT ከባንኩ ገባልኝ፣ ከዛ ደንግጬ ስልኬን Flight አረኩት ለ15 ደቂቃ ያክል፣ ከዛ መልሼ Flighቱን ሳነሳ ሌላ ተጨማሪ OTP Text ገባልኝና ቀጥሎ ስልኬን አጠፋሁ" አለኝ። እኔ:- 'ቀን ላይ በዛው ሞባይል ባንኪንግ የምትጠቀምበት ባንክና SIM ገንዘቡ ለተላለፈላቸው ሰዎች የሂሳብ ቁጥር ብር ለማስተላለፍ ሞክረሃል?' አልኩት፣ ደንበኛዬ:- "አረ በጭራሽ፣ ባንኩ ፎቶና መታወቅያቸውን ሰጥቶኛል ግን ፈጽሞ ሰዎቹን አላውቃቸውም" አለኝ። 📌📌ልብ በሉ ስልክህ SIM ካርድህ በእጅህ እያለ የተላከውን OTP Text ወዴትም ሳትልክ ብሩ ግን ወደ ሌላ ሰዎች ተላለፈ።📌📌 'ይህ የወንጀል ተግባር ስለሆነ ፖሊስ ምርመራውን እንድያካሂድ አሳውቅ" አልኩትና ሸኘሁት። ምን አለ መሰላችሁ፣ 1️⃣ ስለ SIM CLONING ሰምታችሁ ታውቃላችሁ? SIM Cloning is basically creating a duplicate SIM from the original number Or SIM cloning is the procedure through which a genuine SIM card is reproduced. ሞባይል ባንኪንግ Technology ላይ Authorize ሚደረገው SIMሙ (የSIM ቁጥሩ) እንጂ SIMሙ የገባበት Device ( ስልክ) ስላልሆነ SIMሙ Clone (Same Copy) ከተደረገ በቀላሉ የሰውን ሀብት ከማዛወር ባሻገር ከባድ ወንጀሎችም ሊፈጸሙበት ይችላሉ። የማህበራዊ ሚድያዎትም በዛው የSIM ቁጥር ከተከፈተ ሊጠለፍ ይችላል ማለት ነው። አንድ SIM ካርድ ወይም ያንተው የSIM ቁጥር በሌላ SIM ሲወጣ ማለት ነው። አንድ የስልክ ቁጥር 2 SIM ላይ ሲሰራ ማለት ቀለል ተደርጎ ሲተረጎም። ያንተን ቁጥር በሌላ SIM የተሰጠው ሰው ተመሳሳይ ወጪና ገቢ ጥሪና መልዕክት ይደርሰዋል ማለት ነው። OTPው በእጅህ ባለው ስልክ ሲገባ CLONE በተደረገውም SIM ይገባል ማለት ነው። ያንተን ኮፒ የSIM ቁጥር የያዘ ሰው አንተ በስልክህ የተመዘገብከውን የሞባይል ባንኪንግ መጠቀም ይችላል ማለት ነው። ማን በአንድ ቁጥር ሁለት SIM ይሰጣል የሚለውን EthioTele ቢጠየቅ ይበጃል እላለሁ። 2️⃣. ሌላው በሀገር ውጥ ህገወጥ Programmerች የተሰራ APK በስልካችሁ ላይ ስትጭኑ አፑ ከፊት ለፊት ከሚታየው አገልግሎቱ ውጪ ከጀርባ መረጃ የመበርበር (ስልክ Dial ማድረግ፣ Text ማንበብ፣ ሰነድ መውሰድ ወዘተ) ተግባር ሊፈጽም ይችላል። ያኔ በስልክ የባንኩ አጭር ቁጥር DIAL በማድረግ ገንዘብ ማስተላለፍ ተሞክሮ OTP Text ሲገባም ከዛው ከርቀት ሆነው Textን አንብቦ ሞልቶ የወንጀል ተልዕኳቸውን ይፈጽማሉ። RAT ምናምን ይባላል ይሄኛው ዘዴ። 3️⃣4️⃣5️⃣ እያሌ ባለሙያዎች ከዚህን በላይ ማብራርያ ሊሰጡበት ይችላሉ። የቴክኖሎጂ እያደገ የሰው እውቀት እየጨመረ በሄዴ ቁጥር የሳይበር ወንጀል ከዚህ ይከፋል። መፍትሄ:- ለSIM Cloning, SIM Lock ON በማድረግ ስልኮት ሌላ SIM ቢወጣበት እንኳ SIM Lock ስለሚጠይቅ SIMን Access ላያደርጉ ይችላሉ። ለRAT ችግር እንዳይከሰት ደግሞ ፈጽሞ MODED Apk ወይም ሀገርውስጥ Build ሚደረጉ Apk በስልካችሁ አለመጫንን እመክራለሁ። ሌላውን የሚመለከተው አካል INSA aND ባንኮች መላ ብያበጁበት ያሻል እላለሁ። የማይነካ ነገር የነካሁባችሁ ቡድኖች ይቅርታ ብያለሁ💀 CC Ethio telecom Ethiopian Federal Police ©ጉማ
1561Loading...
16
Toyota Model: Rava 4 Europe standard Engine:2.0 CC Fuel:Benzine Transmission:Automatic,Full Option Km:105,000 Kms Plate no:B3xxxx Code 2 Year:2017  💰 Price: Price:6,000,000.Birr. negotiable  Commission :- 2%   📞 +251 954 692 595 📞 +251 970 161 787 https://t.me/Lebeyktotalbrokerage https://m.facebook.com/groups/456742547026386/?ref=share&mibextid=S66gvF  
690Loading...
17
Toyota Model: Rava 4 Europe standard Engine:2.0 CC Fuel:Benzine Transmission:Automatic,Full Option Km:105,000 Kms Plate no:B3xxxx Code 2 Year:2017  💰 Price: Price:6,000,000 Millions Birr negotiable  Commission :- 2%   📞 +251 954 692 595 📞 +251 970 161 787 https://t.me/Lebeyktotalbrokerage https://m.facebook.com/groups/456742547026386/?ref=share&mibextid=S66gvF  
10Loading...
18
ባል ሁለተኛ ሚስት ለማግባት ፈልጎ ሚስቱን ፈርቷል:: ለፍርሃቱ ማሸነፊያ መላ ሲዘይድ ከሰነባበተ ቡሃላ በመጨረሻም ሚስቱን አሳምኖና አስፈቅዶ ሊያገባ ወሰነ:: ለእራት አብረው እንደተቀመጡ ሚስቴ "ወንድምሽ ሙሐመድ ሶስት ሚስቶች ነው አይደል ያሉት?" ሲል ይጠይቃታል:: እሷም ኮስተር ብላ "አዎን! ለምን ጠየክ?" ትለዋለች:: አይ ቆይ ተረጋጊ በማለት "ወንድምሽ ሀሰንስ ሁለት ሚስት አይደል ያገባው?" ይላታል:: እሷም በደንብ በመኮሳተርና ብርጭቆ በማንሳት "አዎን! ለምን ጠየክ?" አለችው:: አሁንም ቆይ ተረጋጊ በማለት "አባትሽስ አራት ሚስት አይደል ያገቡት?" አላት:: እሷም ብርጭቆዋን በመያዝ ከተቀመጠችበት በመነሳት ከሗላው ቆማ "አዎን! አራት ነው ያገባው:: አላህ ጤናውን ይሙላ:: እድሜውን ያስረዝም:: ግን አንተ ምን ፈልገህ ነው?" አለችው:: እሱም ላገባ ነው ካለ ብርጭቆው እንደሚያርፍበት ስለገባው "አይ! አንቺ አንድ ማግባትሽ ገርሞኝ ነው!" ብሏት ጨረሰ:: Copied https://t.me/AbdulwekilINFO
1400Loading...
19
•አድስ እስፖርት ጀማሪ ስትሆን…¡ =t.me/AbuSufiyan_Albenan
591Loading...
20
🔴 ሪህ 🔴 Rihii 🔴 Gout arthritis 🔴 ሪህ አርትራይተስ፣ በአጭሩ ሪህ በመባልም የሚታወቀው የአርትራይተስ(የመገጣጠሚያ መቆጣት) አይነት ሲሆን በመገጣጠሚያዎች ላይ የዩሪክ አሲድ ክሪስታሎች ሲከማች እብጠት እና ከፍተኛ ህመም ያስከትላል። ይህ ሁኔታ በዋነኛነት በትልቁ የእግር ጣት ላይ ቢከሰትም እንደ ቁርጭምጭሚቶች, ጉልበቶች, የእጅ አንጓዎች እና ክርኖች ባሉ ሌሎች መገጣጠሚያዎች ላይም ሊከሰት ይችላል:: ሪህ ከሴቶች ይልቅ በወንዶች ላይ የተለመደ ሲሁን፣ ብዙ ጊዜ ከአኗኗር ዘይቤዎች (እንደ አመጋገብ እና አልኮል መጠጣት) ጋር ተያይዞ ሊከሰት ይችላል። እንደ ቀይ ስጋ፣ የባህር ምግቦች እና አልኮሆል ያሉ ፒዪሪን የያዙ ምግቦች ለሪህ በሽታ ተጋላጭነትን ይጨምራሉ። ከመጠን በላይ ውፍረት, የደም ግፊት እና አንዳንድ መድሃኒቶች እንደ ተጨማሪ አጋላጭ ሁኔታዎችዎች ይጠቀሳሉ:: የሪህ አርትራይተስ ምልክቶች ድንገተኛ እና ከባድ ህመም፣ እብጠት፣ መቅላት እና በተጎዳው መገጣጠሚያ ላይ ሙቀት መጨመር ናቸው። ህመሙ ብዙውን ጊዜ በትንሹ በመንካት እንኳን የሚቀሰቅስ እንደ ሹል እና የመወጋት ስሜት ይገለጻል። ለሪህ አርትራይተስ የሚደረገው ሕክምና እብጠትን እና ህመምን የሚቀንሱ መድኃኒቶችን እንዲሁም የዩሪክ አሲድ መጠንን ለመቆጣጠር የአኗኗር ለውጦችን ያካትታል። ይህ የአመጋገብ ለውጦችን, ክብደትን መቀነስ እና የአልኮል መጠጦችን መገደብ ሊያካትት ይችላል:: ሕክምና ካልተደረገለት የሪህ አርትራይተስ እንደ መገጣጠሚያ ጉዳት እና የኩላሊት ጠጠር ወደመሳሰሉ ችግሮች ሊመራ ይችላል። የሪህ በሽታ እንዳለብህ ከተጠራጠርክ የሕክምና እርዳታ ማግኘት አስፈላጊ ነው:: ምክንያቱም ወደፊት ሊከሰት የሚችለውን የጤና እክል ለመከላከል እና የአኗኗ ጥራትን (quality of life) ለማሻሻል ይረዳል :: Dhukkubni arthritis gout, salphaatti gout jedhamuunis kan beekamu yoo ta'u, gosa arthritis kan yeroo kiristaloonni asiidii yuuriikii lafee keessatti walitti qabamuun inflammation fi dhukkubbii cimaa fiduudha. Haalli kun adda durummaan quba miila guddaa kan miidhu yoo ta’u, lafee biroo kan akka jilbaa,caccaba lafeedhanii,ciqilee harkaa fi jilba irrattis mul’achuu danda’a. Gout dubartoota caalaa dhiirota irratti kan mul'atu yoo ta'u, yeroo baayyee sababoota akkaataa jireenyaa kanneen akka nyaataa fi alkoolii dhuguun walqabatee jira. Nyaatni piyuriinii baay’ee qabu kan akka foon diimaa, nyaata galaanaa(qurxummii) fi alkooliin carraa dhukkuba kanaa dabaluu danda’a. Wantoonni balaa kana geessisan biroon furdina garmalee, dhiibbaa dhiigaa fi qoricha tokko tokko kan dabalatudha. Mallattoowwan dhukkuba gout arthritis dhukkubbii tasaa fi cimaa, dhiita’uu, diimaachuu fi ho’uu naannoo lafee dhibee kanaan qabamee keessatti mul’ata. Dhukkubbiin kun yeroo baay’ee miira dhukkubbii cimaa fi waraansa kan xiqqoo tuquudhaan illee akka waraansa lilmootti nama dhukkubuu danda’u jedhamee ibsama. Wal’aansi dhukkuba kanaa yeroo baay’ee qoricha inflammation fi dhukkubbii hir’isan, akkasumas jijjiirama akkaataa jireenyaa sadarkaa asiidii yuuriikii to’achuuf gargaaru of keessatti qabata. Kunis nyaata fooyyessuu, ulfaatina qaamaa hir’isuu fi alkoolii dhuguu daangessuu kan dabalatu dha. Yoo hin yaalamne, dhukkubni arthritis gout rakkoolee akka miidhaa lafee fi dhagaa kalee ykn xirracha fiduu danda’a. Yoo dhukkuba kana qabaachuu kee shakkite yaala fayyaa argachuun barbaachisaa dha, sababiin isaas dafanii adda baasuu fi yaaluun gara fuulduraatti dhukkuba ka’u ittisuu fi qulqullina jireenyaa fooyyessuuf gargaaruu danda’a. FOZI MOHAMED
1621Loading...
21
ዝሆኑና አይነ-በሲሮቹ ! በዘመን ውስጥ ወደሗላ በሀገረ ህንድ በምትገኝ ገጠራማ አካባቢ የሚኖሩ ስድስት አይነ-በሲር ሰዎች ነበሩ:: እና አንድ ቀን በአካባቢው የሚኖሩ ሰዎች "ሰዎች! ዛሬ አንድ ዝሆን ወደ አካባቢያችን መጥቷል::" የሚል ዜና አደረሷቸው:: አይነ-በሲሮቹም ዝሆን ምን አይነት ፍጥረት እንደሆነ ባያውቁም ምን አይነት ገፅታ እንዳለው ለመዳሰስ ወደሚገኝበት ቦታ አመሩ::    በመጀመሪያ ከሁላቸውም ቀድሞ የነካው ከእግሩ በኩል ነበርና "ሰዎች! ዝሆኑ ምሰሶ ነው::" አለ:: የሁለተኛው ሰው ከጅራቱ በኩል በመንካት የመጀመሪያውን ተቃውሞ "አይ! ምሰሶ አይደለም:: ገመድ ነው::" አለ:: የሶስተኛው ሰው ደግሞ ኩንቢውን ነክቶ "አይ! ሁለታችሁም ተሳስታችሗል:: ወፍራም የሆነ የዛፍ ቅርንጫፍ ነው:: በማለት ተቃውሞውን አሰማ:: አራተኛውም በተራው የደረሰው ጆሮውን መንካት ነበርና "አይ! ይህማ ትልቅ ማራገቢያ ነው::" አለ:: አምስተኛው ደግሞ ሆዱን ነክቶ "አይ ተሳሳታችሁ! ትልቅ ግድግዳ ነው::" ሲል ተቃወመ:: የመጨረሻውና ስድስተኛው እድሉ ሆኖ ጥርሱን ነበርና የነካው "አይ ሁላችሁም ተሳስታችሗል! ይህ ዝሆን የሚባለው ደረቅ ቱቦ ነገር ነው::" ሲል ተቃወመ::    ሁላቸውም በዳሰሱት ልክ ከእነሱ በኩል ያለውን እውነታ ይዘው ክርክር ውስጥ ገቡ:: ክርክሩም ጦፈ:: በዚህ መሐል አንድ ጠቢብ ጠጋ ብሎ "ሁላችሁም ትክክል ናችሁ:: እየተጨቃጨቃችሁ ያላችሁበት ምክንያት ከዝሆኑ የነካችሁት ክፍል የተለያየ ስለሆነ ነው:: ግን ሁሉም የዝሆኑ ክፍል ነው:: " ሲል ነግሮ አረጋጋቸው:: ትምህርት:- የቆማችሁበትን አይታችሁ ወደ ሌሎች ከመራመዳችሁ በፊት ሌሎች የቆሙበትንም ቦታ እወቁ:: ያያችሁት አንድ ሊኖር ቢችልም ያላያችሁት ወይም ልታዩት የማትችሉት ብዙ ነገር ይኖራል:: በማትችሉት ላይ ዝምታን ምረጡ:: ለምትችሉት ደግሞ ከሁሉ በፊት እስከ መጨረሻው መረጃን ሰብስቡ:: Copied
1410Loading...
22
መሬቱን በቴስታ መታው ወይ እንቅልፍ ማያመጠው ጉድ የለ
1261Loading...
23
☝️☝️☝️ ይመቻቹ ቀጥሉበት ዩኒቨርሲቲዎች የባለጌዎች መፈንጫ እየሆኑ ነው
1190Loading...
24
የሦስት ዩኒቨርሲቲዎች ፕሬዝዳንቶች በኦዲት ግኝት ከኃላፊነታቸው መነሳታቸው ተገለፀ። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ አምስት ዩኒቨርሲቲዎች ደግሞ ከባድ የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዋል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የበጀትና የፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የገንዘብ ሚኒስቴርን የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም በገመገመበት ወቅት ነው ይህ የተገለፀው። በፌዴራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት በተሠራው የተቋማት ኦዲት ሪፖርት የ2014 በጀት ዓመት ተቀባይነት የሚያሳጣ አስተያየት ከተሰጣቸው 24 መሥሪያ ቤቶች ውስጥ 13 ተቋማት ላይ አስተደደራዊ ዕርምጃ መወሰዱን ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ ለቋሚ ኮሚቴው ገልጸዋል፡፡ በዚህም የወላይታ ሶዶ፣ ጋምቤላ እና ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች ከኃላፊነታቸው እንዲነሱ መደረጉን ተናግረዋል። ለአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ ለደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ፣ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ለጂንካ ዩኒቨርሲቲ እና ለቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች ከባድ የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ መሠጠቱም ተገልጿል። #ሪፖርተር
1190Loading...
25
ከአንድ ወንድም የደረሰኝ መረጃ ነው። ወደ ባንክ አካውንታችን ከማን እንደሆነ ያላወቅነው የገባ ብር ስላለ ባለቤት ሰው በዚህ ቁጥር በመደወል የሱ መሆኑን የሚያስረዱ መረጃዎችን ሰጥቶ መውሰድ ይችላል። 0944442882 ማስታወሻ፦ ባንክ ቤት ጠይቀው ነበር። የተሰጣቸው ቁጥር ስላልሰራላቸው ነው። ሼር ብታደርጉት ባረከላሁ ፊኩም። Copied
1190Loading...
26
ይህ ደነዝ ሳያውቀው ሲያንዳልጠ ተመልከቱ
1170Loading...
27
Any who went to buy used printer please contact me at @lebeyktrading01 📞 +251 954 692 595 ያገለገለ ፕሪንተር የምትፈልጉ ካላችሁ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ አናግሩኝ
940Loading...
28
ሴቶችን እያበላሹ መልካም ሴት ነው የምናገባው ይላሉ። አንዳንዶች ስጀናጀናት የነበረችን ሴት አላገባትም ይላሉ፤ ሌላው ሲጀናጀናት የነበረችን ታገባለ'ሃ! ለሴት ልጅ ጉድጓድ የቆፈረ እህቱ ትገባበታለች። ሴት ልጅ ከማበላሸትህ በፊት ይህን አስታውስ፦ √ አባት አላት፤ አንተም ወደፊት አባት ትሆናለህ። → ዛሬ የአንድን አባት ልጅ እንዳበላሸኸው ሁሉ ያኔም ልጅህን የሚያበላሻት ይኖራል። √ ለርሷ ወንድም እንዳላት ሁሉ ለአንተም እህት አለህ → አንተ የሌላ ወንድምን እህት ስታበላሽ የአንተን እህት የሚያበላሽ ወንድም ይኖራል፣ √ ለርሷ ወደፊት ባል ይኖራታል፣ አንተም ሚስት ይኖርሃል → የወደፊት ሚስቱን እንዳበላሽህበት ሁሉ አንዱ ያበላሻትን ሴት ታገባለህ። በነገራችን ላይ አሁን ባለንበት ተጨባጭ እንኳን ሆነ ብለው ሴቶችን የሚያበላሹ ወንዶች ተጨምረው፤ ሴቶቹ በራሳቸው ለመበላሸት የፈቀዱና አለፍ ሲልም አበላሹን የሚሉ ያሉ ይመስላል። ወሏሁ-ል-ሙስተዓን! || t.me/MuradTadesse
530Loading...
29
Used printer ያለው ሰው ካለ በ@lebeyktrading01 አሳውቁኝ 📞 +251 954 692 595
250Loading...
30
✍      የዲን ነጋዴ ሁሉም ላይ ሙሲባ ናቸው!!    ከዕለታት በአንዱ ቀን ተኩላ ልጆቹን ሰብስቦ ለአደን እያሰማራቸው ነው።    "ልጆቼ ሆይ ያገኛችሁትን ዶሮ ሰርቃችሁ አምጡ። ግን አደራችሁ የዲን ነጋዴ ከሆኑ ዑለማዎች ቤት እንዳትሰርቁ።" አላቸው    አንዱ ቲንሽየ ተኩላ "ለምንድን ነው የዲን ነጋዴ ከሆኑ ዑለማዎች ቤት መስረቅ የከለከልከን?" ብሎ ጠየ። ተኩላ ሲመልስ………   "በዲናቸው ከሚነግዱ ዑለማዎች ቤት ከሰረቃችሁማ: አሻሚ የሆኑ አንቀፆች ሰብስበው “የተኩላ ስጋ መብላት ሀላል ነው።” የሚል ፈትዋ ሰጥተው ከሀገር ያስጠፉናል" አላቸው። በሁሉም ዘመን አስቸግረዋል አላህ ሂዳያ ይስጣቸው!! Copied
1020Loading...
31
ይህንን ገዝተው 🚓ቢነዱ ምን ይመስሎታል‼️ vigo double cab Year :-2013 mileage :-170,000 ብቻ ብዙ ያልተነዳ ይዞታ:-በጣም አሪፍ Plate code2 C48*ገልብጦ ነው original color ሁሉም ነገሩ ፋብሪካ  💰 Price: 5,700,000 birr  Fixed Commission :- 2%   📞 +251 954 692 595 📞 +251 970 161 787 https://t.me/Lebeyktotalbrokerage https://m.facebook.com/groups/456742547026386/?ref=share&mibextid=S66gvF  
691Loading...
00:13
Відео недоступнеДивитись в Telegram
IMG_7361.MP49.66 KB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ምርጥ ምክሮች ለባለትዳሮች - ካነበብኩት!   1) በውስጥህ ለሚመላለስ ቅሬታ መልስ ፈልግ:- በግንኙነታችሁ ውስጥ ልክ ያልሆነ ነገር ያለ ከመሰለህ ዝም ብሎ ከማለፍ ይልቅ ምንጩን ለማወቅና ቅሬታውን ለማስወገድ ሞክር 2) ውይይት ልማድህ ይሁን:- ግልፅና ጤናማ ንግግር ጠንካራና ጤናማ ትዳርን ከመመስረት በዘለለ ጠብቆም ያኖራል:: በተቃራኒው ውሸትና መደባበቅን ልማድ ማድረግ ግንኙነትን አብዝቶ ከመሸርሸር ባሻገር ትስስርን እስከመቁረጥ የሚያደርስ ውጤት ይኖራቸዋል:: 3) እምነትን እሴትህ አድርግ:- መታመን መቻልና የህይዎት አጋርን ማመን ፍቅር ሳይነጥፍ እንዲቀጥል ያደርጋሉ:: በተቃራኒው መጠራጠርና መጠርጠር በትዳር ላይ መጥፎ አሻራን የሚያኖሩ መጥፎ ባህሪያቶች ናቸው:: 4) ጠያቂ ሁን:- ጨቅጫቃ በማያስብል ደረጃ በትዳር አጋርህ ላይ የምታየውን ወጥነት የጎደለውና ቅር የሚያሰኝ ነገር ካለ ጠይቅ:: የተለዬ ባህሪ ወይም ታሪክ የሚመስል ነገር ካለ በተረጋጋ መንፈስ ማብራሪያውን ጠይቅ:: 5) ራስህን ለሁሉም ነገር አዘጋጅ:- ህይዎት ሰፊና ጥልቅ ነችና ለማይጠበቁ ፈታናዎች ራስህን አዘጋጅ:: አዲስ የሚያጋጥሙህን ነገሮች ለመልመድ በፅናትና በጥንካሬ ለማለፍ ተዘጋጅ:: እርስ በዕርስ በመረዳዳትና በመተጋጋዝ የህይዎት ፈተናዎችን በአንድነት ለመወጣት ተዘጋጅ:: 6) እርዳታ ሲያስፈልግህ ለመጠየቅ አታመንታ:- ከአቅምህ በላይ የሆነ ነገር ሲያጋጥምህ እንደ አንተ ሆነው ሊያግዙህ ከሚችሉ ሰዎች እርዳታን በመጠየቅ ክፍተትህን ሙላ:: 7) ይቅር ባይነት መገለጫህ ይሁን:- ፍፁምነት የሰው ልጅ መገለጫው አይደለምና ለምታጠፋው ጥፋት ይቅር ትባል ዘንድ ለጥፋቶች ማስታከካያን ከሰጠህ ቡሃላ በይቅርታ እለፍ:: ይቅርታህንም የእውነት ይቅርታ በማድረግ ለወደፊት ህይዎትህ መሠረትን ጣል:: 8) ድንበር ይኑርህ:- የራስህን ብሎም የትዳር አጋርህን ስሜትና ክብር ለመጠበቅ ስትል ከከባቢህ ጋር በሚኖርህ መስተጋብር ግልፅ የሆነ ድንበር አስቀምጥ:: 9) ራስህን ተንከባከብ:- የራስህን አካላዊ አዕምሯዊና ስነ-ልቦናዊ ጤና ጠብቅ:: የራስህን ፍላጎት ችላ ብለህ የትዳር አጋርህን ፍላጎት መሙላት አትችልም:: ትዳር መሞላላት ነውና ሞልተህ በመሙላት ውስጥ ጥሩ ጥምረትን ፍጠር:: 10) ስህተቶች ትምህርት ይስጡህ:- ተሳስተህ በይቅርታ የታለፍከውን ጉዳይ ዳግም አትስራው:: ነገህን ከትላንት ስህተትህ አፅድተህ ለቤትህ እድገት ስራ:: 11) በሁሉም ሁኔታዎች ውስጥ አፍቃሪ ሁን:- በድክመትህ በውድቀትህ በድክመቷ በውድቃቷ ብሎም በጥንካሬያችሁ ውስጥ የተሻለ ተስፋን ለመገንባትና ወደ ነገ ለመገስገስ ፍቅር ወሳኝ ነገር ነው:: ስለዚህ መጀመሪያ ያስተሳሰራችሁ ገመድ ተጠናክሮ በፈተናዎች ውስጥ ይዘልቅ ዘንድ አጥብቀህ ያዘው::    መታሰቢያነቱ:- ወደ ትዳር ለመግባት ላሰቡና ላላሰቡ ተመራቂ ተማሪዎች ይሁንልኝ!! Copied
Показати все...
"ሄሎ" ማለት ምን ማለት ነው? 👇🏾 ግርሃም ቤል ስልክን የፈጠረ የሳይንስ ሊቅ ነው:: የመጀመርያውን የስልክ ጥሪ ሙከራ ሲያደርግ በስልኩ የሌላኛው ጫፍ ሚስቱ ማርጋሬት ሄሎ ነበረች ስልኩን ስታነሳው የመጀመርያው ቃል "ሄሎ" ብሎ ስሟን መጥራት ነበር:: ከዚህ ወዲያ ነበር የስልክ ጥሪ መጀመርያው "ሄሎ" ሆኖ የቀረው አለም ቀኑን ሙሉ በቢሊዮን ጊዜ ስሟን ሲያነሳ ይውላል - ስም ካስጠሩ አልቀር እንዲህ ነው እንጂ🤷🏾 👇🏾 Copied
Показати все...
Abdulwekil’s official

Plan as your work, work as your plan

Repost from AASTU Muslims union
🍃السلام عليكم ورحمة الله وبركاته🍃 🔶ለአዲስ አበባ ሳይንስ አና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፣ ለመላው የዩኒቨርሲቲያችን እና የአከባቢ ሙስሊም ማሕበረሰብ በሙሉ
🎓 በመጀመሪያ ለዚህ ላበቃችሁ አላህ ﷻ ላቅ ያለ ምስጋና ይድረስ። እነሆ ቀን አልፎ ቀን እየተተካ ለዚህ ታላቅ ቀን ደርሰናል። በዚህም ጀመዓችን ለአመታት  አብረዉን የቆዩ የጊቢውን ሙስሊም ተማሪዎችና የጀመዓችንን ዉድ ልጆቹ welgo የሚልበት ቀን የፊታችን ዕሮብ ማለትም 05/10/2016 ዓ.ል ከቀኑ 10:15 ጀምሮ አዘጋጅቷል።🎉
 🔶ተጋባዥ እንግዶች -ኡስታዝ አቡል አባስ -ወንድም አቡ ሱፍያን አል በናን -የቀድሞው አሚር ወንድም ሙሀመድ ሱልጧን 🏷️በእለቱም 🔖የተለያዩ የስነ ፅሁፍ ዝግጅቶች የሚቀርቡበት 🔖ተመራቂዎች አዝናኝ ገጠመኞቻቻውን የሚያወጉበት 🔖ከዚህ በፊት ተመርቀው የወጡ ተማሪዎች የውጩን አለም በ ወፍ በረር የሚያስቃኙበት 🔖ጀመኣውን ሲኻድሙ ለነበሩ እና በ ትምህርታቸውም ከፋተኛ ውጤት ላስመዘገቡ  ተማሪዎች ሽልማት የምናበረክትበት 🔖ሌሎች ተማሪዎችም የGCን ህይወት የሚናፍቁበትና ልምድም የሚቀስሙበት ቦታ :- አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (አል ነጃሺ) መስጂድ ጊዜ : - የፊታችን ረቡዕ  ከአስር ሰላት በሗላ(አስር ሰላት  አል ነጃሺ መስጂድ) NB :- ለተመራቂዎች መልካም ምኞቶዎ { በግጥም ፣ በፁሁፍ ክሽን: አጠር መጠን ባሉ ቃላቶች)  በዚህ link 👉 @ab097ab097 መግለፅ ትችላላችሁ። -በምትልኩበት ሰዐት ስም መጥቀሳችሁን አትዘንጉ (እህቶች ኩንያ ተጠቀሙ) 👔GC  ተማሪዎች ኘሮቶኮል በጠበቀ መልኩ ለብሳችሁ አስር ሰላት አል ነጃሺ መስጂድ እንድትሰግዱ በጥብቅ እናሳስባለን *ከፕሮግራሙ  መቅረት አይደለም ማርፈድ ያስቆጫል::አደራ ማንም እንዳይቀር‼️ ቀጠሮን ማክበር ኢስላማዊ አደብ ነው
Показати все...
Show comments