uk
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

Відкрити в Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу የጥበብ ማዕድ

Канал የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 15 890 підписників, посідаючи 5 407 місце в категорії Релігія і духовність та 2 116 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 15 890 підписників.

За останніми даними від 24 червня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на 628, а за останні 24 години на 31, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 2.61%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 2.09% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 415 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 332 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 9.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 25 червня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Релігія і духовність.

15 890
Підписники
+3124 години
+1507 днів
+62830 день
Архів дописів
Repost from N/a
⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️ 💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ይባላል???🤔🤔🤔

👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህር
👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት

Repost from N/a
🪀የ100 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

Repost from N/a
⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️ 💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ይባላል???🤔🤔🤔

Repost from N/a
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው።  ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ያበሰራት ቅዱስ መላዕክ ማን ይባላል?

🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️
🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️

ከሞት ማንም ባይቀርም ያለጥፋት የንጹሐንን ሞትን አላመዳችሁን ፤ ደምን እንደ ውሃ ስጋን እንደመሬት አቀለላችሁት…!!!            #አርሲ

ሰላም እንዴት ናችሁ ሰዎች ተከታታይ ድርሰት post ልናደርግ አስበናል እና እስቲ በreact አንበሽብሹን 🫠🫠 50like yposetal

፡ ቀረንባቸው ብለውን የቀረንባቸው ብዙ ናቸው፡፡

''የመጀመሪያ ፍቅር አይሞትም ፤ እውነተኛ ፍቅር ግን... የመጀመሪያ ፍቅርን በ ህይወት ይቀብረዋል።😒''

ህመም መዳንን ያሳስብሃል ስትድን ግን ከሕመምህ በላይ መታመም ሳታደርጋቸው ስላስቀረህ ነገሮች ለማድረግ ታስባለህ።

ዱብ !  ዱብ ! ዱብ ! አንሶላዬን እላዬ ላይ ገንዠ በእንቅልፍ ሰመመን ጎረቤት የሚወቀጥ ቡና እሰማለሁ ። " አማረች ቡና እየደረሰ ነው ሩቅ እንዳትሄጂ " ትላለች ጎረቤታችን እማማ ታገሱ ቡና እየወቀጠች በመኃል የእናቴን ሱቅ መሄድ አይታ " አድርሺ ቅርብ ነኝ "  ትላለች እናቴ ከአልጋ መውረድ እንደ Maths ክላስ እየደበረኝ እነሳለሁ ፣ ልብሴን ለባብሸ ፊቴን በትንሿ  አረንጓዴ የፕላስቲክ መቅጃ ውሃ ቀድቸ በረንደ ላይ አጎንብሸ እታጠባለሁ ። ንጋት ገና ከሰማይ ጫፍ ሳይፈነጥቅ አዲስ አበባ በቀስታ ትነቃለች። በጭጋግ የተሸፈነው መንገድ ላይ የመጀመሪያው የእንጀራ ሽታ ከቤቶች መስኮት ይወጣል፤ ቡና የሚፈላበት ድምፅ እንደ ቀኑ መክፈቻ ይሰማል። እናቶች በነጭ ነጠላ ተሸፍነው ውሃ ይረጫሉ፤ “እግዚአብሔር ይመስገን” የሚለው የጠዋት ሰላምታ በየግቢው ይንጠራራል። በዚህ ከተማ ሰው በድህነት ሊኖር ይችላል፤ ግን በሰላምታ አይደኽይም። ጎዳናዎቹ በስራ ፍለጋ በሚሄዱ ሰዎች ይሞላሉ። አንዱ ለቀን ጉልበት ይሮጣል፤ ሌላው ለዩኒቨርሲቲ ህልሙን ተሸክሞ ባስ ይጠብቃል። በታክሲ ውስጥ የሚቀመጡ እንግዶች ሳይተዋወቁ ስለ ፖለቲካ፣ ስለ ኑሮ ውድነት፣ ስለ እግር ኳስ ይከራከራሉ። የኢትዮጵያዊ ሕይወት እንደዚህ ነው፤ ችግር መካከል እንኳ ወሬ አይጠፋም። በሰፈር ውስጥ ደግሞ ሌላ ዓለም አለ። አንዲት እናት የጎረቤቷን ልጅ እንደ ራሷ ትጮህበታለች፤ ከዚያም ምሳ ትሰጠዋለች። ሰዎች የእርስ በርስ ሕይወት ውስጥ በጣም የገቡ ናቸው፤ ሀዘን ቢኖር ሰፈሩ ሙሉ ያለቅሳል፤ ደስታ ቢኖር ሰፈሩ ሙሉ ይጨፍራል። አንድ ሰው ብቻውን መኖር አይችልም፤ ምክንያቱም ጎረቤት ከበሩ በፊት ልቡን ያንኳኳል። እናም ምሽት ሲወርድ ከተማዋ በድካም ትተኛለች፤ ግን ተስፋዋ አይተኛም። ኢትዮጵያዊው ሰው ብዙ ጊዜ በችግር ይኖራል፤ ነገር ግን በነገ ያምናል። ምናልባት ይህ ነው የዚህ ሕዝብ ምስጢር — በድካም ውስጥ ፈገግታን ማቆየት፣ በጨለማ ውስጥ ቡና አፍልቶ እንግዳን “እንኳን ደህና መጣህ” ማለት።    ✍ Henok

አትርሺ    የቀደመን በደል            ታግሎ ላገገመ ከነፍሱ ተሟግቶ በነደሉት ታንኳ          መቅዘፈ አይወስንም                ከስምጥ ውስጥ ገብቶ……!!!         #አቡ

አንዳንድ ሰው የጥያቄውን መልስ እያወቀ ይጠይቅሃል! ቢያንስ እንደ መምህር ማታቀውን ሊያሳውቅህ ቢሆን መልካም ነበር።       #ድከሙ_ያለን

. ኣሉ ደግሞ ኣንዳንዶች ነገ ላይ ላይኖሩ ዛሬን የሚያጫርሱን.... .