cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

ተማር ለለዉጥ ሚዲያ

"እውቀትን በስልጣን እና በመኩራራት ተምሮ የሚሳካለት አንድም ሰው የለም። ነገር ግን ራሱን መስዋእት አድርጎ፡ በችግር እና ምሁራንን እያገለገለ የተማረ ይሳካለታል።" ኢማሙ ሻፊዒ (አላህ ይዘንላቸው) https://t.me/temarLelewutmedia ስናሳምር ያበራቱን ስናጠፋ ያርሙን ከታች ባለዉ በአስተያየቶቻችሁ መሥጫ ያገኙናል ጀዛኩሙሏሁ ኸይር 👇 https://t.me/Temarrmediabot

Більше
Рекламні дописи
1 791
Підписники
Немає даних24 години
-77 днів
-5430 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Показати все...

Показати все...
ለ1444 አመታት በፅናት የዘለቀ ዲናችን (እምነታችን) በአምባ ገነኖች ወከባ አይናወጥም ቆፍጣናዉ መግለጫ!!!

#ethiopia ##fetadaily #djibuti #minbertv #afar #amhara #harun_media #wollo

Показати все...
ፌደራል መጅሊሥ ዝምታዉን ሰበረ ! ቁጣዉ ተቀሰቀሰ...!!

#ethiopia #djibuti #harun_media #wollo #fetadaily #zehabesha #amhara #oromo #mesjid #hijab #afar

Показати все...

Показати все...
ይድረስ ለሁሉም ለሚመለከተዉ በሙሉ....!!

#harun_media #djibuti #ethiopia #fetadaily #seifu_on_ebs #minbertv #wollo #ahmedargoba#Abdi_wollo_tube

Показати все...
ግፉ ሞልቶ ፈሰሰ / እብሪቱም ጥግ ደረሰ !!

#ethiopia #fetadaily #djibuti #seifu_on_ebs #Ahmedargoba

Показати все...

Показати все...

Показати все...

Repost from Minber TV
Фото недоступнеДивитись в Telegram
" በአስቸኳይ መስጂዶችን ማፍረስ አቁሙ ፤ የፈረሱትንም በፍጥነት መልሳችሁ አሰሩ ፤ ሕዝበ ሙስሊሙንም በይፋ ይቅርታ ጠይቁ " - የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ  ምክር ቤት በአዲሱ "በሸገር ከተማ " መስጂዶች እየፈረሱ መሆኑን በመግለጽ ይህ ድርጊት በአስቸኳይ እንዲቆም አሳሰበ። ምክር ቤቱ  ለኦሮምያው ክልላዊ መንግስት  ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በፃፈው ደብዳቤ  ነው ይህንን ማሳሰቢያ ያስተላለፈው። ጠቅላይ ምክር ቤቱ በደብዳቤው ፤ የኦሮሚያ  ብሔራዊ  ክልላዊ መንግስት እየፈረሱ ያሉ መስጂዶች በአስቸኳይ እንዲያስቆም ብሏል። ከዚህ ባለፈም ፤ የፈረሱ መስጂዶች በሸገር ከተማ አስተዳደር በፍጥነት እንዲሰሩና ሕዝበ ሙስሊሙን አስተዳደሩ በይፋ  ይቅርታ እንዲጠይቅ አሳስቧል። የኦሮሚያ እስልምና ጉዳዮች  ከፍተኛ ምክር ፥ ለጠቅላይ ምክር ቤቱ በተፃፈው ደብዳቤ :- 1. በሸገር ከተማ ኮዬ ፈጬ ክፍለ ከተማ ዉንዴሳ ወረዳ ልዩ ስፍራ ቀርሳ በቀን 14/07/15 2. በሸገር ከተማ ሰበታ ክፍለ ከተማ መጉላ ቶውፊቅ መስጂድ 19/08/15 3. በሸገር ከተማ መልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ ወረዳ ልዩ ስሙ አን ኢ ሳይት ሰላም መስጂድ በቀን 24/08/25 4. በሸገር ከተማ ቡራዩ ክፍለ ከተማ ልዩ ስሙ አሸዋ ሜዳ በቀን 25/08/15 መፍረሳቸውና ጉዳዩ ከአቅሙ በላይ መሆኑን አሳውቋል።
Показати все...