543
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
-230 днів
Триває завантаження даних...
Схожі канали
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
грудень '24
грудень '24
+5
в 0 каналах
листопад '24
+8
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '24
+9
в 0 каналах
Get PRO
вересень '24
+547
в 0 каналах
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 21 грудня | 0 | |||
| 20 грудня | 0 | |||
| 19 грудня | +1 | |||
| 18 грудня | 0 | |||
| 17 грудня | 0 | |||
| 16 грудня | 0 | |||
| 15 грудня | 0 | |||
| 14 грудня | 0 | |||
| 13 грудня | 0 | |||
| 12 грудня | +1 | |||
| 11 грудня | +1 | |||
| 10 грудня | 0 | |||
| 09 грудня | 0 | |||
| 08 грудня | 0 | |||
| 07 грудня | 0 | |||
| 06 грудня | 0 | |||
| 05 грудня | +1 | |||
| 04 грудня | 0 | |||
| 03 грудня | 0 | |||
| 02 грудня | 0 | |||
| 01 грудня | +1 |
Дописи каналу
| 2 | Немає тексту... | 662 |
| 3 | Немає тексту... | 811 |
| 4 | ከ6ኛ ወደ 7ኛ ክፋል ያላለፋቹሁ/ 6ኛ ክፍል የደገማቹሁ/ በወጣው ፕሮግራም መሠርት መርጃ በመያዝ በአካል በመምጣት እድትመዘገቡ ት/ቤቱ ያሳስባል። | 750 |
| 5 | Немає тексту... | 740 |
| 6 | +7 All Books Available
ከላይ ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል የመማሪያ መፅሀፎች ናቸው:: ሁሉንም የት/ዓይነት የያዘ App ስለሆነ ለመምህራን እና ለተማሪዎች ለአጠቃቀም ምቹ ነው።
| 810 |
| 7 | Немає тексту... | 1 010 |
| 8 | ሀምሌ 17/2016 ዓ.ም) | 1 067 |
| 9 | Немає тексту... | 921 |
| 10 | ቀን 16/11/2016 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለትምሀርት ዕድል ፈላጊዎች ፡-
ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ቀ / ምኒልክ ሣይንስ ሼርድ ካምፓስ ልዩ ችሎታ ያላቸዉን ተማሪዎች ተቀብሎ ከ 9 ኛ ክፍል እስከ 12 ኛ ክፍል እንደሚያስተምር ይታወቃል።በመሆኑም የ 8 ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በ 2016 ዓ.ም ወስዳችሁ በተፈጥሮ ሣይንስ የትምህርት ዘርፍ ትምህርታችሁን መከታተል የምትፈልጉ እና አማካይ ዉጤት ( Average ) 80 እና ከዛ በላይ ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች ከሐምሌ 22/11/2016 - 26/11/2016 ዓ.ም በስራ ሠዓት በአካል ሳይንስ ሼርድ ካምፓስ በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ። ለምዝገባ ስትመጡ
➢ 1 ክላሰር
➢ የ 8 ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ዉጤት ኦርጅናልና ኮፒ የት / ቤቱ ማህተም ያረፈበት
➢ የመመዝገቢያ 200 ( ሁለት መቶ ) ብር ይዛችሁ መቅረብ ይኖርባችኋል ፡፡
ማሳሰቢያ
1. ቅበላን በተመለከተ ከመንግስት ት / ቤቶች 50 % ከግል ት / ቤቶች 50 % የምንቀበል መሆኑን እንገልፃለን ፡፡
2. የተማሪ ቁጥር ከቅበላ አቅማችን ጋር አገናዝበን የተመዘገቡ ቁጥር ከፍተኛ ከሆነ በዉጤታቸዉ ቅደም ተከተል መሰረት የምንፈትን መሆኑን እንገልፃለን ።
3. የዩኒቨርሲቲዉ ስታፍ የሆናችሁ መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች የተማሪዉን / ዋን የልደት ሰርተፊኬት ኮፒ እና የዩኒቨርሲቲዉ መታወቂያ ይዝችሁ መገኘት ይኖርባችኋል ፡፡
አድራሻ፡- አራት ኪሎ አራዳ ክፍለ ከተማ ፊት ለፊት Univ 300109 Menelik I Scien | 756 |
| 11 | ቀን 17 / 11 / 2016 ዓ.ም
ማስታወቂያ
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በአቃቂ ክፍለ ከተማ ለሚገኛው ብርሃን የዓይነ ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ስር ካሉ 2 ኛ ደረጀ ት / ቤቶች መምህራንን በዝውውር አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ፡፡
በመሆኑም ከዚህ በታች በተገለጹት የትምህርት ዓይነቶች መሰፈርቱን የሚያሟሉ መምህራኖች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡
የትምህርት ዓይነቶች፡
አማርኛ ፣ እንግሊዘኛ ፣ ጂኦግራፊ ታሪክ ስነ ዜጋ ፣ አፋን ኦሮሞ፡ ኢኮኖሚክስ ፤ ባዮሎጂ ፣ ኣይሲቲ Vocal performance and dance Theatre performance , Music instrument study : journalism Social work
SH.P.E
➢ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፡-
1 ኛ . ከመንግስት ዩንቨርስቲ ትምህርቱን ያጠናቀቀ ፡፡
2 ኛ . ሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ ሆኖ የመጀመሪያ ዲግሪ የመመረቂያ ነጥብ ለወንድ ! 3.25 ለሴት፡ 3.00 እና ከዚያ በላይ የሁለተኛ ዲግሪ ( ማስተርስ ) የመመረቂያ ነጥብ 3.5 እና ከዚያ በላይ
3 ኛ የአገልግሎት ዘመን 5 ዓመት እና ከዚያ በላይ
4 ኛ የተሻለ ስነ ምግባር ያለው ለዚህም ከሚያስተምርበት ትምህርት ቤት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ፡፡
ማሳሰቢያ
➢ የምዝገበ ቀን ከ 17/11/2016 ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት
➢ የምዝገባው ቦታ አቃቂ ቃሊቲ ክ / ከተማ የሚገኘው ብርሃን የአይነ ስውራን አዳሪ ት / ቤት
➢ ኦርጂናል ዶክመንት እና ኮፒ
➢ ስራ ላይ መሆኑን የሚገልጽ ደብዳቤ እና የስራ ልምድ መቅረብ ይኖርበታል። | 669 |
| 12 | Немає тексту... | 625 |
| 13 | ከ6ኛ ክፍል ወደ 7ኛ ክፍል ለተዛወሩ እና ከ8ኛ ወደ 9ኛ ክፍል ለተዛወሩ የእቴጌ መነን ልጅ አገርዶች አዳሪ ትምህርት ቤት የተማሪዎች ቅበላ ማስታወቂያ!
ሀምሌ 17/2016 ዓ.ም) | 651 |
| 14 | Немає тексту... | 1 451 |
| 15 | ለአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2017 ዓ.ም የተማሪዎች ምዝገባ ትምህርት ቢሮ ባስቀመጠው አቅጣጫ መሠረት ምዝገባ የሚካሄደው ከሀምሌ 1 - 15 በ Online መሆኑን ይታወቃል። ስለሆነም ተማሪዎች ትምህርት ቤት መምጣት ሳይጠበቅባቸው እጃቸው ላይ ባለ ኮምፒውተር ፣ ታብሌት ፣ ስልክ ወይንም ኢንተርኔት ቤት በመሄድ በተቀመጠው የትምህርት ቤቱ website መመዝገብ ይችላሉ። ከላይ ባለው ቪዲዮ መሰረት የምዝገባ ሂደቱን መመልከት ትችላላችሁ። | 1 715 |
| 16 | BASILIYOS
K.G:- https://abunebsliospp.sims.addislearning.edu.et/
Grade(1-8) :- abunebasliosp.sims.addislearning.edu.et | 2 009 |
| 17 | ውድ የአቡነባስልየዬስ ተማሪዋች እና መሀበረሰብ በሙሉ በመጀመርያ የ2017ዓም መዝገባ ያለምንም እንግልት ቤቶ ሆነው መዝገብ በመቻሎ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን የመመዝገቢያ ድረገጽ ይህ በመሆነ ግልጽ ያልሆነ ነገር ሲገጥማችሁ በስልክም በአካልም በመምጣት መረጃ ማግኘት እንደምትችሉ እናሳውቃለን። | 1 435 |
| 18 | Немає тексту... | 1 341 |
| 19 | +1 የ2017 ዓ.ም E-School System የተማሪዎች የኦንላይ ምዝገባ መመሪያ ለተማሪዎች የተዘጋጀ። | 1 274 |
| 20 | https://abunebsliospp.sims.addislearning.edu.et/ | 1 182 |
