ch
Feedback
አቡነባስልዮስ ተማሪ

አቡነባስልዮስ ተማሪ

前往频道在 Telegram
543
订阅者
无数据24 小时
无数据7
-230

数据加载中...

吸引订阅者
十二月 '24
十二月 '24
+5
在0个频道中
十一月 '24
+8
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+9
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+547
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
21 十二月0
20 十二月0
19 十二月+1
18 十二月0
17 十二月0
16 十二月0
15 十二月0
14 十二月0
13 十二月0
12 十二月+1
11 十二月+1
10 十二月0
09 十二月0
08 十二月0
07 十二月0
06 十二月0
05 十二月+1
04 十二月0
03 十二月0
02 十二月0
01 十二月+1
频道帖子
2
没有文字...
662
3
没有文字...
811
4
ከ6ኛ ወደ 7ኛ ክፋል ያላለፋቹሁ/ 6ኛ ክፍል የደገማቹሁ/ በወጣው ፕሮግራም መሠርት መርጃ በመያዝ በአካል በመምጣት እድትመዘገቡ ት/ቤቱ ያሳስባል።
750
5
没有文字...
740
6
+7
All Books Available ከላይ ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል የመማሪያ መፅሀፎች ናቸው:: ሁሉንም የት/ዓይነት የያዘ App ስለሆነ ለመምህራን እና ለተማሪዎች ለአጠቃቀም ምቹ ነው።         
810
7
没有文字...
1 010
8
ሀምሌ 17/2016 ዓ.ም)+2
ሀምሌ 17/2016 ዓ.ም)
1 067
9
没有文字...
921
10
ቀን 16/11/2016 ዓ.ም ማስታወቂያ ለትምሀርት ዕድል ፈላጊዎች ፡- ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ቀ / ምኒልክ ሣይንስ ሼርድ ካምፓስ ልዩ ችሎታ ያላቸዉን ተማሪዎች ተቀብሎ ከ 9 ኛ ክፍል እስከ 1
ቀን 16/11/2016 ዓ.ም ማስታወቂያ ለትምሀርት ዕድል ፈላጊዎች ፡- ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ቀ / ምኒልክ ሣይንስ ሼርድ ካምፓስ ልዩ ችሎታ ያላቸዉን ተማሪዎች ተቀብሎ ከ 9 ኛ ክፍል እስከ 12 ኛ ክፍል እንደሚያስተምር ይታወቃል።በመሆኑም የ 8 ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በ 2016 ዓ.ም ወስዳችሁ በተፈጥሮ ሣይንስ የትምህርት ዘርፍ ትምህርታችሁን መከታተል የምትፈልጉ እና አማካይ ዉጤት ( Average ) 80 እና ከዛ በላይ ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች ከሐምሌ 22/11/2016 - 26/11/2016 ዓ.ም በስራ ሠዓት በአካል ሳይንስ ሼርድ ካምፓስ በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ። ለምዝገባ ስትመጡ ➢ 1 ክላሰር ➢ የ 8 ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ዉጤት ኦርጅናልና ኮፒ የት / ቤቱ ማህተም ያረፈበት ➢ የመመዝገቢያ 200 ( ሁለት መቶ ) ብር ይዛችሁ መቅረብ ይኖርባችኋል ፡፡ ማሳሰቢያ 1. ቅበላን በተመለከተ ከመንግስት ት / ቤቶች 50 % ከግል ት / ቤቶች 50 % የምንቀበል መሆኑን እንገልፃለን ፡፡ 2. የተማሪ ቁጥር ከቅበላ አቅማችን ጋር አገናዝበን የተመዘገቡ ቁጥር ከፍተኛ ከሆነ በዉጤታቸዉ ቅደም ተከተል መሰረት የምንፈትን መሆኑን እንገልፃለን ። 3. የዩኒቨርሲቲዉ ስታፍ የሆናችሁ መምህራንና የአስተዳደር ሰራተኞች የተማሪዉን / ዋን የልደት ሰርተፊኬት ኮፒ እና የዩኒቨርሲቲዉ መታወቂያ ይዝችሁ መገኘት ይኖርባችኋል ፡፡ አድራሻ፡- አራት ኪሎ አራዳ ክፍለ ከተማ ፊት ለፊት Univ 300109 Menelik I Scien
756
11
ቀን 17 / 11 / 2016 ዓ.ም ማስታወቂያ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በአቃቂ ክፍለ ከተማ ለሚገኛው ብርሃን የዓይነ ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት
ቀን 17 / 11 / 2016 ዓ.ም ማስታወቂያ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በአቃቂ ክፍለ ከተማ ለሚገኛው ብርሃን የዓይነ ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ስር ካሉ 2 ኛ ደረጀ ት / ቤቶች መምህራንን በዝውውር አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች በተገለጹት የትምህርት ዓይነቶች መሰፈርቱን የሚያሟሉ መምህራኖች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡ የትምህርት ዓይነቶች፡ አማርኛ ፣ እንግሊዘኛ ፣ ጂኦግራፊ ታሪክ ስነ ዜጋ ፣ አፋን ኦሮሞ፡ ኢኮኖሚክስ ፤ ባዮሎጂ ፣ ኣይሲቲ Vocal performance and dance Theatre performance , Music instrument study : journalism Social work SH.P.E ➢ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፡- 1 ኛ . ከመንግስት ዩንቨርስቲ ትምህርቱን ያጠናቀቀ ፡፡ 2 ኛ . ሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ ሆኖ የመጀመሪያ ዲግሪ የመመረቂያ ነጥብ ለወንድ ! 3.25 ለሴት፡ 3.00 እና ከዚያ በላይ የሁለተኛ ዲግሪ ( ማስተርስ ) የመመረቂያ ነጥብ 3.5 እና ከዚያ በላይ 3 ኛ የአገልግሎት ዘመን 5 ዓመት እና ከዚያ በላይ 4 ኛ የተሻለ ስነ ምግባር ያለው ለዚህም ከሚያስተምርበት ትምህርት ቤት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ፡፡ ማሳሰቢያ ➢ የምዝገበ ቀን ከ 17/11/2016 ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ➢ የምዝገባው ቦታ አቃቂ ቃሊቲ ክ / ከተማ የሚገኘው ብርሃን የአይነ ስውራን አዳሪ ት / ቤት ➢ ኦርጂናል ዶክመንት እና ኮፒ ➢ ስራ ላይ መሆኑን የሚገልጽ ደብዳቤ እና የስራ ልምድ መቅረብ ይኖርበታል።
669
12
没有文字...
625
13
ከ6ኛ ክፍል ወደ 7ኛ ክፍል ለተዛወሩ እና ከ8ኛ ወደ 9ኛ ክፍል ለተዛወሩ የእቴጌ መነን ልጅ አገርዶች አዳሪ ትምህርት ቤት የተማሪዎች ቅበላ ማስታወቂያ! ሀምሌ 17/2016 ዓ.ም)+3
ከ6ኛ ክፍል ወደ 7ኛ ክፍል ለተዛወሩ እና ከ8ኛ ወደ 9ኛ ክፍል ለተዛወሩ የእቴጌ መነን ልጅ አገርዶች አዳሪ ትምህርት ቤት የተማሪዎች ቅበላ ማስታወቂያ! ሀምሌ 17/2016 ዓ.ም)
651
14
没有文字...
1 451
15
ለአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2017 ዓ.ም የተማሪዎች ምዝገባ ትምህርት ቢሮ ባስቀመጠው አቅጣጫ መሠረት ምዝገባ የሚካሄደው ከሀምሌ 1 - 15 በ Online መሆኑን ይታወቃል። ስለሆነም ተ
ለአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2017 ዓ.ም የተማሪዎች ምዝገባ ትምህርት ቢሮ ባስቀመጠው አቅጣጫ መሠረት ምዝገባ የሚካሄደው ከሀምሌ 1 - 15 በ Online መሆኑን ይታወቃል። ስለሆነም ተማሪዎች ትምህርት ቤት መምጣት ሳይጠበቅባቸው እጃቸው ላይ ባለ ኮምፒውተር ፣ ታብሌት ፣ ስልክ ወይንም ኢንተርኔት ቤት በመሄድ በተቀመጠው የትምህርት ቤቱ website መመዝገብ ይችላሉ። ከላይ ባለው ቪዲዮ መሰረት የምዝገባ ሂደቱን መመልከት ትችላላችሁ።
1 715
16
BASILIYOS K.G:- https://abunebsliospp.sims.addislearning.edu.et/ Grade(1-8) :- abunebasliosp.sims.addislearning.edu.et
2 009
17
ውድ የአቡነባስልየዬስ ተማሪዋች እና መሀበረሰብ በሙሉ በመጀመርያ የ2017ዓም መዝገባ ያለምንም እንግልት ቤቶ ሆነው መዝገብ በመቻሎ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን የመመዝገቢያ ድረገጽ ይህ በመሆነ ግልጽ ያልሆነ ነገር ሲገጥማችሁ በስልክም በአካልም በመምጣት መረጃ ማግኘት እንደምትችሉ እናሳውቃለን።
1 435
18
没有文字...
1 341
19
+1
የ2017 ዓ.ም E-School System የተማሪዎች የኦንላይ ምዝገባ መመሪያ ለተማሪዎች የተዘጋጀ።
1 274
20
https://abunebsliospp.sims.addislearning.edu.et/
1 182