ኮንዶሚኒየም ግዥ ሽያጭ እና ኪራይ ቻናል 🏢 condominium buy sale and rent channel"
Відкрити в Telegram
1 529
Підписники
Немає даних24 години
-17 днів
-1630 день
Архів дописів
Repost from ስታር መኪና Star Car Market 0956490808
+6
SUZUKI :- Desire
Model :- 2021 10 ወር
location :- addis ababa
Condition : Excellent
Plate :- B 95***code 2
Milage :- 32000km
Transmission : automatic gear
original left-hand (yalzore )
Android system..back camera/ parking sensor :- push start
status :- full package
Price :- 3,800,000 birr በፍተሻ
ለበለጠ መረጃ 📲+251956490808
📱+251925893999
2%Commisson
የታደሰ እዳ ያለቀለት ለቤተሰብ የሚሆን ሰፋ ለቀቅ ያለ ቤት ለምትፈልጉ‼️
ባለ 3 መኝታ
126 ካሬ
2ኛ ወለል
እዳ 100% የከፈለ
የዉስጥ ፊኒሽንግ ስራ ያለቀለት
ዋጋ 7500,000
ለበለጠ መረጃ በነዚህ ስልኮች ይደዉሉልን
0956490808
0925893999
በአዲስ አበባ የታደሰ እዳ ያለቀለት ቤት ለምትፈልጉ‼️
ባለ 1 መኝታ
54 ካሬ
2ኛ ወለል
እዳ 100% የከፈለ
የታደሰ ሴራሚክን ጨምሮ
ዋጋ 5000,000
ለበለጠ መረጃ በነዚህ ስልኮች ይደዉሉልን
0956490808
0925893999
ይፈለጋል❗️
ኮዬ ፈጬ ፕሮጀክት 16 &12 ባለ 3 መኝታ ወለል1ኛ ያልታደሰ የሚሸጥ ያለዉ ይደዉልልን 0956490808
አከራይተዉ አልያም በራስዎ የንግድ ስራ እየሰሩ ገቢ የሚያገኙበት አቆይተዉም ቢሸጡት የሚያተርፉበት የንግድ ስራ እንጠቁምዎ‼️
👇
1ኛ
የንግድ ቤት(ሱቅ)
ስፋት 29 ሜ²
እዳ 100% ከፍሎ ጨርሷል
የዉስጥ ፊኒሽንግ ያለቀለት
💰መሸጫ ዋጋ 2,550,000
2ኛ👇
የንግድ ቤት (ሱቅ)
150ካሬ ስፋት ያለዉ
እዳ 100% የከፈለ
የዉስጥ እዳሳት የተደረገለት
ወለሉ ሙሉ ሴራሚክ የተሰራ
ከ100ሺ ብር በላይ ወርሀዊ ገቢ ያለው
💰ዋጋ 7,000,000
ለመግዛት ከወሰኑ ይደዉሉ
📞📞📞
0911934322
0925893999
ኮዬ ፈጬ
👇
በየወሩ የሚከፈል እዳ/ ኪራይ አማሮዎታል? እድሳት ያላለቀለት ቤት ገዝተዉ ለማሳደስ በየጊዜዉ ከሚጨምር የፊኒሺንግ ማቴሪያል ዋጋ ምክንያት ምን ተማረዋል!? ይህ ለርስዎ ነዉ?
በኮዬ ፈጬ በተወዳጁ ሳይት ይገኛል
ባለ 2 መኝታ
64 ካሬ
2ኛ ወለል
የእጣ እዳ 100% የከፈለ
ካርታ የያዘ ስም የሚዞር
ከሴራሚክ ዉጭ የታደሰ
ዋጋ 3800,000
0911934322
0925893999
Cmc ለመኖሪያ ፅድት ያለ ፎቅ በቂ መኪና ማቆሚያ ያለዉ ቤት ለሽያጭ ይፈለጋል‼️
ያለዉ ይደዉልልን
0925893999
Urgent ❗️
[ ነገ ጠዋት የሚያልቅ ስራ ]
ባንክ ያለበት በ Code 3 ብቻ
👉e2
ካሽ እስከ 2,4
👉Eeco ባንክ ያለበት
- ፈጥነው ትክክለኛ መረጃ ይላኩልን የሚስራ ስራ ነው
0911934322
0925893999
ያልታደሰ ባለ 2 መኝታ የገበሬ ቤት ምቹ ሳይት ላይ ቀለል ባለ ዋጋ ለምትፈልጉ‼️
ባለ 2 መኝታ
72 ካሬ
4ኛ ወለል
እዳ የለበትም (የገበሬ)
የታደሰ
ዋጋ 3300,000
ለበለጠ መረጃ በነዚህ ስልኮች ይደዉሉልን
0956490808
0910082209
የታደሰ እዳ ያለቀለት ቤት ለምትፈልጉ‼️
ባለ 1 መኝታ
64 ካሬ
3ኛ ወለል
እዳ 100% የከፈለ
የታደሰ
ዋጋ 4300,000
ለበለጠ መረጃ በነዚህ ስልኮች ይደዉሉልን
0956490808
0925893999
ይፈለጋል❗️
ፕሮጀክት 16&12 ባለ 1 መኝታ ከ64 ካሬ በላይ ደረጃ እስከ 3ኛ የተሠራ እዳ የዘጋ ካለ
መረጃውን ከቪዲዮ ጋር ላኩልን❗️
0925893999
0956490808
ይፈለጋል❗️
ፕሮጀክት 17;11; 16&12 ባለ 3 መኝታ የገበሬ 117 ካሬ እና በላይ ደረጃ እስከ 3ኛ ያልታደሰ ቢሆን ይመረጣል❗️
መረጃውን ከቪዲዮ ጋር ላኩልን
0925893999
0911934322
👇
ይህን ሰፋ ለቀቅ ያለ ቤት ‼️
ኮዬ ፈጬ
ባለ 3 መኝታ
118 ካሬ
3ኛ ወለል
የእጣ እዳ የዘጋ
የታደሰ
ዋጋ 7800,000
0911934322
0925893999
((ተሸጧል))
👇
አስቸኳይ❗️
ባለ3 መኝታ ቤት
ኮዬ ፈጬ በተወዳጁ ሳይት ይገኛል
ስፋት 112 ሜ²
4ኛ ወለል ላይ ይገኛል
የእጣ እዳ የዘጋ
የታደሰ ያለቀለት
ዋጋ 5,900,000 ETB
ለተጨማሪ መረጃ
👇 📲☎️. 📩 @nejimefast2
+251925893999
+251911934322
ይደውሉልን
🤝የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ❗️
"እኛን ስለመረጡ እናመሰግናለን🙏"
ቤት ስትገዙ አስፈላጊውን ሰነድ ማጣራት ያስፈልጋል❗️
ኮዬ ፈጬ 10/90
ስቱዲዮ
42 ካሬ ስፋት አለው
ግራዉድ ወለል
ዲጅታል ካርታ አለው
መሸጫ ዋጋ 3,300,000
ለበለጠ መረጃ
0925893999
ይህን ቤት‼️
ኮዬ ፈጬ
P16
ባለ 3 መኝታ
112 ካሬ
4ኛ ወለል
የእጣ እዳ የዘጋ
የታደሰ
ዋጋ 7.5ሚሊየን
0911934322
0925893999
ይፈለጋል❗️
ፕሮጀክት 16&12 ባለ 3 መኝታ ከ 110 ካሬ በላይ ደረጃ እስከ 3ኛ የተሠራ እዳ የዘጋ ካለ
መረጃውን ከቪዲዮ ጋር ላኩልን
0925893999
‼️ሼር ላልሰሙት ቤታቸዉ እንዳይወሰድባቸዉ‼️
👉የሽያጭ ውል ላልተዋዋሉ የልማት ተነሺዎች ፡
👉 የጋራ መኖሪያ ቤት ዕጣ ወስዳችሁ የሽያጭ ውል ያልፈጸማችሁ፣ የሽያጭ ውል ፈጽማችሁ ካርታ እንዲታተምላችሁ የጋራ መኖሪያ ቤቱ በሚገኝበት ክ/ከተማ መሬት አስተዳደር ቅ/ጽ/ቤት ወይም በተቋሙ ድህረ ገጽ የኢ-ካርታ እንዲሰራላችሁ ያላመለከታችሁ እንዲሁም ካርታ ታትሞላችሁ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኮንዶሚኒየም ብድር ማዕከል በመሄድ የብድር ውል ያልፈጸማችሁ የቤት ተጠቃሚዎች በሙሉ ይህ ማስታወቂያ ከተገለጸበት ቀን 05/10/2018 ዓ.ም ጀምሮ በ30 የስራ ቀናት ውስጥ በሚመለከተው ተቋም ቀርባችሁ እንድትተገብሩ ያሳስባል ::
የሽያጭ ውል የማትዋዋሉ፣ የኢ-ካርታ እንዲታተምላችሁ የጋራ መኖሪያ ቤታችሁ በሚገኝበት ክፍለ ከተማ መሬት አስተዳደር በመቅረብ የማታመለክቱ ከሆነ እና ካርታ ከተሰራ በኋላ ባንክ ደውሎላችሁ የብድር ውል የማትፈጽሙ እንዲሁም ሁሉንም ህጋዊ ሂደቶች አጠናቅቃችሁ በተመደበላችሁ የጋራ መኖሪያ ቤት ላይ ያልገባችሁ ሁሉ ለሚወሰደው አስተዳደራዊ እርምጃ ኮርፖሬሽኑ ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን ከወዲሁ በጥብቅ ያሳዉቃል፡፡
ሰኔ 5 ቀን 2018 ዓ/ም
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
