ar
Feedback
ኮንዶሚኒየም ግዥ ሽያጭ እና ኪራይ ቻናል 🏢 condominium buy sale and rent channel"

ኮንዶሚኒየም ግዥ ሽያጭ እና ኪራይ ቻናል 🏢 condominium buy sale and rent channel"

الذهاب إلى القناة على Telegram

communicate about house,land,cars, .......

إظهار المزيد
1 532
المشتركون
+124 ساعات
+47 أيام
-2030 أيام
أرشيف المشاركات
👇 በየወሩ የሚከፈል እዳ/ ኪራይ አማሮዎታል? እድሳት ያላለቀለት ቤት ገዝተዉ ለማሳደስ በየጊዜዉ ከሚጨምር የፊኒሺንግ ማቴሪያል ዋጋ ምክንያት ምን ተማረዋል!?  ይህ ለርስዎ ነዉ? በኮዬ ፈጬ በተወዳጁ ሳይት ይገኛል ባለ 2 መኝታ 64 ካሬ 2ኛ ወለል የእጣ እዳ 100% የከፈለ ካርታ የያዘ ስም የሚዞር ከሴራሚክ ዉጭ የታደሰ ዋጋ 3800,000 0911934322 0925893999

Cmc ለመኖሪያ ፅድት ያለ ፎቅ በቂ መኪና ማቆሚያ ያለዉ ቤት ለሽያጭ ይፈለጋል‼️ ያለዉ ይደዉልልን 0925893999

Urgent ❗️ [ ነገ ጠዋት የሚያልቅ ስራ ] ባንክ ያለበት በ Code 3 ብቻ 👉e2 ካሽ እስከ 2,4 👉Eeco ባንክ ያለበት -  ፈጥነው ትክክለኛ መረጃ ይላኩልን የሚስራ ስራ ነው 0911934322 0925893999

ያልታደሰ ባለ 2 መኝታ የገበሬ ቤት ምቹ ሳይት ላይ ቀለል ባለ ዋጋ ለምትፈልጉ‼️ ባለ 2 መኝታ 72 ካሬ 4ኛ ወለል እዳ የለበትም (የገበሬ) የታደሰ ዋጋ 3300,000 ለበለጠ መረጃ በነዚህ ስልኮች
ያልታደሰ ባለ 2 መኝታ የገበሬ ቤት ምቹ ሳይት ላይ ቀለል ባለ ዋጋ ለምትፈልጉ‼️ ባለ 2 መኝታ 72 ካሬ 4ኛ ወለል እዳ የለበትም (የገበሬ) የታደሰ ዋጋ 3300,000 ለበለጠ መረጃ በነዚህ ስልኮች ይደዉሉልን 0956490808 0910082209

የታደሰ እዳ ያለቀለት ቤት ለምትፈልጉ‼️ ባለ 1 መኝታ 64 ካሬ 3ኛ ወለል እዳ 100% የከፈለ የታደሰ ዋጋ 4300,000 ለበለጠ መረጃ በነዚህ ስልኮች ይደዉሉልን 0956490808 0925893999

ይፈለጋል❗️ ፕሮጀክት 16&12 ባለ 1 መኝታ ከ64 ካሬ በላይ ደረጃ እስከ 3ኛ የተሠራ እዳ የዘጋ ካለ መረጃውን ከቪዲዮ ጋር ላኩልን❗️ 0925893999 0956490808

ይፈለጋል❗️ ፕሮጀክት 17;11; 16&12 ባለ 3 መኝታ የገበሬ 117 ካሬ እና በላይ ደረጃ እስከ 3ኛ ያልታደሰ ቢሆን ይመረጣል❗️ መረጃውን ከቪዲዮ ጋር ላኩልን 0925893999 0911934322

👇 ይህን ሰፋ ለቀቅ ያለ ቤት ‼️ ኮዬ ፈጬ ባለ 3 መኝታ 118 ካሬ 3ኛ ወለል የእጣ እዳ የዘጋ የታደሰ ዋጋ 7800,000 0911934322 0925893999

((ተሸጧል)) 👇 አስቸኳይ❗️ ባለ3 መኝታ ቤት ኮዬ ፈጬ በተወዳጁ ሳይት ይገኛል ስፋት 112 ሜ² 4ኛ ወለል ላይ ይገኛል የእጣ እዳ የዘጋ የታደሰ ያለቀለት ዋጋ 5,900,000 ETB ለተጨማሪ መረ
((ተሸጧል)) 👇 አስቸኳይ❗️ ባለ3 መኝታ ቤት ኮዬ ፈጬ በተወዳጁ ሳይት ይገኛል ስፋት 112 ሜ² 4ኛ ወለል ላይ ይገኛል የእጣ እዳ የዘጋ የታደሰ ያለቀለት ዋጋ 5,900,000 ETB ለተጨማሪ መረጃ 👇 📲☎️. 📩 @nejimefast2 +251925893999 +251911934322 ይደውሉልን 🤝የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ❗️ "እኛን ስለመረጡ እናመሰግናለን🙏"

ቤት ስትገዙ አስፈላጊውን ሰነድ ማጣራት ያስፈልጋል❗️ ኮዬ ፈጬ 10/90 ስቱዲዮ 42 ካሬ ስፋት አለው ግራዉድ ወለል ዲጅታል ካርታ አለው መሸጫ ዋጋ 3,300,000 ለበለጠ መረጃ 0925893999

ይህን ቤት‼️ ኮዬ ፈጬ P16 ባለ 3 መኝታ 112 ካሬ 4ኛ ወለል የእጣ እዳ የዘጋ የታደሰ ዋጋ 7.5ሚሊየን 0911934322 0925893999
ይህን ቤት‼️ ኮዬ ፈጬ P16 ባለ 3 መኝታ 112 ካሬ 4ኛ ወለል የእጣ እዳ የዘጋ የታደሰ ዋጋ 7.5ሚሊየን 0911934322 0925893999

ይፈለጋል❗️ ፕሮጀክት 16&12 ባለ 3 መኝታ ከ 110 ካሬ በላይ ደረጃ እስከ 3ኛ የተሠራ እዳ የዘጋ ካለ መረጃውን ከቪዲዮ ጋር ላኩልን 0925893999

‼️ሼር ላልሰሙት ቤታቸዉ እንዳይወሰድባቸዉ‼️ 👉የሽያጭ ውል ላልተዋዋሉ የልማት ተነሺዎች ፡ 👉 የጋራ መኖሪያ ቤት ዕጣ ወስዳችሁ የሽያጭ ውል ያልፈጸማችሁ፣ የሽያጭ ውል ፈጽማችሁ ካርታ እንዲታተምላ
‼️ሼር ላልሰሙት ቤታቸዉ እንዳይወሰድባቸዉ‼️ 👉የሽያጭ ውል ላልተዋዋሉ የልማት ተነሺዎች ፡ 👉 የጋራ መኖሪያ ቤት ዕጣ ወስዳችሁ የሽያጭ ውል ያልፈጸማችሁ፣ የሽያጭ ውል ፈጽማችሁ ካርታ እንዲታተምላችሁ የጋራ መኖሪያ ቤቱ በሚገኝበት ክ/ከተማ መሬት አስተዳደር ቅ/ጽ/ቤት ወይም በተቋሙ ድህረ ገጽ የኢ-ካርታ እንዲሰራላችሁ ያላመለከታችሁ እንዲሁም ካርታ ታትሞላችሁ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኮንዶሚኒየም ብድር ማዕከል በመሄድ የብድር ውል ያልፈጸማችሁ የቤት ተጠቃሚዎች በሙሉ ይህ ማስታወቂያ ከተገለጸበት ቀን 05/10/2018 ዓ.ም ጀምሮ በ30 የስራ ቀናት ውስጥ በሚመለከተው ተቋም ቀርባችሁ እንድትተገብሩ ያሳስባል :: የሽያጭ ውል የማትዋዋሉ፣ የኢ-ካርታ እንዲታተምላችሁ የጋራ መኖሪያ ቤታችሁ በሚገኝበት ክፍለ ከተማ መሬት አስተዳደር በመቅረብ የማታመለክቱ ከሆነ እና ካርታ ከተሰራ በኋላ ባንክ ደውሎላችሁ የብድር ውል የማትፈጽሙ እንዲሁም ሁሉንም ህጋዊ ሂደቶች አጠናቅቃችሁ በተመደበላችሁ የጋራ መኖሪያ ቤት ላይ ያልገባችሁ ሁሉ ለሚወሰደው አስተዳደራዊ እርምጃ ኮርፖሬሽኑ ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን ከወዲሁ በጥብቅ ያሳዉቃል፡፡ ሰኔ 5 ቀን 2018 ዓ/ም

ሰላም ዉድ ቤተሰቦች🙋 የሚከራይ ቤት ያላችሁ ባለቤቶች ሙሉ መረጃዉን inbox ያድርጉልን👩‍🦼 📩 👇@nejimefast2

አስቸኳይ ኮንዶሚኒየም ሽያ ጭ‼️ ኮዬ ፈጬ P18 ባለ 2 መኝታ 82 ካሬ 1ኛ ወለል የእጣ እዳ የዘጋ የታደሰ ዋጋ 5 ሚሊየን 0911934322 0925893999

አስቸኳይ ኮንዶሚኒየም ሽያ ጭ‼️ ኮዬ ፈጬ ለትራንስፖርት የቀረበ ባለ 3 መኝታ 105 ካሬ 2ኛ ወለል የእጣ እዳ የዘጋ የታደሰ ዋጋ 6.6 ሚሊየን 0911934322 0925893999

አስቸኳይ ኮንዶሚኒየም ሽያ ጭ‼️ ኮዬ ፈጬ ቁ1 ለትራንስፖርት የቀረበ ባለ 2 መኝታ 70 ካሬ 1ኛ ወለል የእጣ እዳ የዘጋ የታደሰ ዋጋ 5.1 ሚሊየን 0911934322 0925893999

አስቸኳይ ኮንዶሚኒየም ሽያ ጭ‼️ ኮዬ ፈጬ ቁ1 ለትራንስፖርት የቀረበ ባለ 2 መኝታ 76 ካሬ 1ኛ ወለል የእጣ እዳ የሚዘጋ ሙሉ ሴራሚክ ዋጋ 5.5 ሚሊየን 0911934322 0925893999