uk
Feedback
የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

Відкрити в Telegram

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።

Показати більше
2 632
Підписники
+124 години
+227 днів
+5430 день
Архів дописів
ውድ የሰ/ት/ቤታችን አባላት በሙሉ ለ/ሰ/ት/ቤታችን አገልግሎት መስፋፋት ጉልህ አስተዋጽኦ የሚያደርጉበት ቀን ደረሰ!! ወርኃዊ መዋጮ ከነሐሴ 25 እስከ ጳጉሜ 05/2016 ዓ.ም የዓመቱን ያልከፈላችሁ
ውድ የሰ/ት/ቤታችን አባላት በሙሉ   ለ/ሰ/ት/ቤታችን አገልግሎት መስፋፋት ጉልህ አስተዋጽኦ የሚያደርጉበት ቀን ደረሰ!!      ወርኃዊ መዋጮ ከነሐሴ 25 እስከ ጳጉሜ 05/2016 ዓ.ም የዓመቱን ያልከፈላችሁም አሁን አንድ ላይ በማድረግ አጠናቀው  ይክፈሉ። አገልግሎታችንን እናሳድግ  መንፈሳዊ የአባልነት ግዴታችንን እንወጣ።  1000555650594 በአካውንታችን ሲያስገቡ (ወርሐዊ አስተዋጽኦ ) ብለው ይጻፉበት። እግዚአብሔር አገልግሎታችንን ይቀበልልን የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ልማት ክፍል ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባል የሆንሽው እህታችን ወ/ሮ ረድኤት ታደለ እንኳን ደስ አለሽ። የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግ
የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባል የሆንሽው እህታችን ወ/ሮ ረድኤት ታደለ እንኳን ደስ አለሽ።             የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

‛‛ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብፁዕ ነው’’ በሰንበት ት/ት ቤታችን ጳጉሜ 03/2016 ዓ.ም በምናከናውነው ዓመታዊ ጉዞ ላይ ቢቻል ሁላችንም ስንመጣ ሁለት ሁለት ደብተር ብናመጣ የተማሪዎችን ችግር በመጠ
‛‛ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብፁዕ ነው’’ በሰንበት ት/ት ቤታችን ጳጉሜ 03/2016 ዓ.ም በምናከናውነው ዓመታዊ ጉዞ ላይ ቢቻል ሁላችንም ስንመጣ ሁለት ሁለት ደብተር ብናመጣ የተማሪዎችን ችግር በመጠኑ መቅረፍ እንችላለን። የምትችሉ ፓኬጁን በመሸፈን አገልግሎቱን እንደግፍ። እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን የሰንበት ትምህርት ቤታችን በጎ አድራጎት ክፍል እያከናወነ ያለውን በጎ ስራ ለመደገፍ የምትፈልጉ እንዲሁም ለሌሎች መረጃዎችም    0912 41 97 72    09 66 25 87 38    09 31 14 44 44  በመደወል ማነጋገር ይቻላል።    የፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት በጎ አድራጎት ክፍል የቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

‛‛ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብፁዕ ነው’’ በሰንበት ት/ት ቤታችን ጳጉሜ 03/2016 ዓ.ም በምናከናውነው ዓመታዊ ጉዞ ላይ ቢቻል ሁላችንም ስንመጣ ሁለት ሁለት ደብተር ብናመጣ የተማሪዎችን ችግር በመጠ
‛‛ከሚቀበል ይልቅ የሚሰጥ ብፁዕ ነው’’ በሰንበት ት/ት ቤታችን ጳጉሜ 03/2016 ዓ.ም በምናከናውነው ዓመታዊ ጉዞ ላይ ቢቻል ሁላችንም ስንመጣ ሁለት ሁለት ደብተር ብናመጣ የተማሪዎችን ችግር በመጠኑ መቅረፍ እንችላለን። የምትችሉ ፓኬጁን በመሸፈን አገልግሎቱን እንደግፍ። እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን የሰንበት ትምህርት ቤታችን በጎ አድራጎት ክፍል እያከናወነ ያለውን በጎ ስራ ለመደገፍ የምትፈልጉ እንዲሁም ለሌሎች መረጃዎችም    0912 41 97 72    09 66 25 87 38    09 31 14 44 44  በመደወል ማነጋገር ይቻላል።    የፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት በጎ አድራጎት ክፍል የቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

የጻድቁ አባታችን አቡነ ዘርዓቡሩክ ዛሬ ነሐሴ ሃያ ሰባት ልደታቸው ነው። ከጻድቁ አባት አቡነዘርዓቡሩክ ረድኤት በረከት ይክፈለን በቅዱሳኑ ጸሎት ይማረን። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ
የጻድቁ አባታችን አቡነ ዘርዓቡሩክ ዛሬ ነሐሴ ሃያ ሰባት ልደታቸው ነው። ከጻድቁ አባት አቡነዘርዓቡሩክ ረድኤት በረከት ይክፈለን በቅዱሳኑ ጸሎት ይማረን። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባል የሆንሽው እህታችን ሜሮን ተክላይ እንኳን ደስ አለሽ የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻና
የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባል የሆንሽው እህታችን ሜሮን ተክላይ እንኳን ደስ አለሽ             የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

"... ሕፃናትን ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ ተዉ አትከልክሉአቸው፤ የእግዚአብሔር መንግሥት እንደነዚህ ላሉት ናትና።" ማር 10፥14 የሰንበት ት/ት ቤታችን የአዳጊ ሀ ሕጻናት ክፍል ወደ ቡልቡላ ቅድስት አ
+9
"... ሕፃናትን ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ ተዉ አትከልክሉአቸው፤ የእግዚአብሔር መንግሥት እንደነዚህ ላሉት ናትና።" ማር 10፥14 የሰንበት ት/ት ቤታችን  የአዳጊ ሀ ሕጻናት ክፍል ወደ ቡልቡላ ቅድስት አርሴማ ቤ/ክ ነሐሴ 25/2016 ዓ.ም መንፈሳዊ ጉዞ አከናወኑ። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

የሰንበት ትምህርት ቤታችን ፍኖተ ብርሃን ዓመታዊ ጉዞ -  ወደ የረር በዓታ ጳጉሜ 3 /2016 ዓ.ም የጉዞ ዋጋ ለተማሪዎች 400 ብር                 ለሠራተኞች 450 ብር በንግድ ባንክ አካውንት 1000644993934 አብርሃም አስራት እና ሸዋንግዛው ሀብቴ በማስገባት ይመዝገቡ። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባል የሆንሽው እህታችን ሊዲያ አሰፋ እንኳን ደስ አለሽ የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል
የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባል የሆንሽው እህታችን ሊዲያ አሰፋ እንኳን ደስ አለሽ     የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com