cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

AL FARUK MEDIA

📚 በዚህ ቻናል የተለያዩ ዲናዊ ትምህርቶችን በሰለፎች ግንዛቤ በመልካም አቀራረብ ያገኛሉ፤ ትምህርት ተኮር ዳዕዋ በማስተላለፍ ዲናዊ ዕውቀትን ማዳረስ የAL FARUK MEDIA ተቀዳሚ አላማ ነው። ▪ያለ ኢስላም ዋጋ የለንምና ለኢስላም በጋራ ሰርተን በጋራ የጌታችን የአላህን ምህረት እንከጅል! አስተያየት ካለዎት፡ @AlFarukMediaBot

Більше
Рекламні дописи
1 866
Підписники
Немає даних24 години
-127 днів
-8930 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
የ ኢድ አልፈጥር በዓል ነገ እንደሆነ ታዉቁዋል። እንኳን አደረሳችሁ
Показати все...
ነገ ኢድ መሆኑ ተረጋግጧል😍
Показати все...
በመጨረሻም‼ =========== ✍ በሳዑዲ ዓረቢያ ቱመይርና ሱደይር የሸዋል 1 ጨረቃ ስለታየች ነገ ጁሙዓህ ዒድ ይሆናል። አላህ ጾማቸውን ከተቀበላቸው ያድርገን። ዒድ ሙባረክ‼
Показати все...
የዛሬ አመት ረመዳንን የፆሙ ለዘንድሮ ያልደረሱ በርካቶች በሞት ተለይተውናል።እኛ እድሜ ሰጥቶን እዚህ ስለደረስን አልሃምዱሊላህ ፆሙን በሠላም ለመጨረስ ያብቃን።ኸይር ነገሮች ላይ እንበርታ‼ ለሁሉም የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ:አደረሰን‼ ረመዳን ከሪም። Remedan Mubarek ‼ @sycotube™//ኢስላሚክ ሳይኮ tube
Показати все...
01:04
Відео недоступнеДивитись в Telegram
አንድ ሰዉ ቢያንስ ለ5 ሰዉ ሼር ያድርግ. @AlFarukMediaOfficial
Показати все...
12.07 MB
01:05
Відео недоступнеДивитись в Telegram
Показати все...
o4AglepnKE6vnReYRbnBqlEcQJDAB4Ko9knzQy.mp412.09 MB
💜 የአላህ ፍቅር ውስጥህ ሲኖር ብርሃኑ ልብህን ያበራና ጀሰድህ #ለፈጅር ሰላት ይቀሰቅስሃል ። 🍁🍁🍁 ፍቅሩን ይስጠን
Показати все...
አሰላሙ አለይኩም ያጀምአ ከላይ ያለው ወላሒ እውነተኛ ከፋይ ቦት ነው Start እያላችሁ አስጀምሩት ይከፍላችኋል😊 መልካም ምሽት🙏✨
Показати все...
ይህ የአመሊሳ ቲዩብ AMELISA TUBE ይጋብዙ ይሸለሙ bot ነው ለአንድ ሰው ስያጋሩ 1 ETB ይከፍላል የእርሶዎ መጋበዣ ሊንክ - https://t.me/Amelisatube_bot?start=NMzOW
Показати все...
አመሊሳ ቲዩብ || inviting Bot

ይህ በአገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ በችግር ውስጥ ያሉ ወገኖችን ለመርዳትና ትልቅ ህልምና ራዕይ ያላቸውን ዜጎች ወደ ከፍታ እንድመጡ ለማድረግ የተከፈተ ቴሌግራም ቻናል ነው::

Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሁላችሁ ተሳተፉ ውዶቼ የጁምአ ቀን ጥያቄ ነው 200 ብር ሽልማት አለው!😘 1, ከሚከተሉት ውስጥ አንዱ የጁምአ ቀን ሱና አይደለም?? ሀ) ሲዋክ መጠቀም ለ) ለወንድ ሽቶ መጠቀም ሐ) ገላን መታጠብ መ) ለሴት ሽቶ መጠቀም ሁላችሁም ተሳተፉ መልካም ጁምአ መልካም ዕድል😍😍
Показати все...
❤️ሀ❤️
💚ለ💚
💜ሐ💜
💙መ💙
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.