204
Підписники
Немає даних24 години
+17 днів
+1230 днів
Триває завантаження даних...
Схожі канали
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
вересень '24
вересень '24
+8
в 0 каналах
серпень '24
+53
в 0 каналах
Get PRO
липень '24
+28
в 0 каналах
Get PRO
червень '240
в 0 каналах
Get PRO
травень '240
в 0 каналах
Get PRO
квітень '240
в 0 каналах
Get PRO
березень '240
в 0 каналах
Get PRO
лютий '24
+176
в 0 каналах
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 25 вересня | 0 | |||
| 24 вересня | +1 | |||
| 23 вересня | 0 | |||
| 22 вересня | +1 | |||
| 21 вересня | +3 | |||
| 20 вересня | 0 | |||
| 19 вересня | 0 | |||
| 18 вересня | +1 | |||
| 17 вересня | 0 | |||
| 16 вересня | 0 | |||
| 15 вересня | 0 | |||
| 14 вересня | 0 | |||
| 13 вересня | 0 | |||
| 12 вересня | 0 | |||
| 11 вересня | 0 | |||
| 10 вересня | 0 | |||
| 09 вересня | 0 | |||
| 08 вересня | 0 | |||
| 07 вересня | 0 | |||
| 06 вересня | +1 | |||
| 05 вересня | 0 | |||
| 04 вересня | 0 | |||
| 03 вересня | 0 | |||
| 02 вересня | 0 | |||
| 01 вересня | +1 |
Дописи каналу
| 2 | ለ Y4 T 3 ባች ተማሪዎች module ስለመጣ በዚህ ሁለት ቀን በአስቸኳይ እየቀረባችሁ እንድትወስዱ የቢሮ አድራሻ ለውጥ ስለተደረገ ሞጁሉ የቀድሞ ቢሮ ስለሆነ ሰው እየወከላችሁ እንድታስወስዱ። | 134 |
| 3 | ከላይ የተመከተው መረጃ yer1 term2 ላይ ለምትገኙ የዩንቨርስቲው የርቀት ተማሪዎች የTutorial program ስለሆነ የፊታችን ቅዳሜና እሁድ 22_23/2016 በሚዛን high school ስለሚሰጥ በጊዜው በመገኘት ተምህርቱን እንድትወስዱ። | 214 |
| 4 | Немає тексту... | 214 |
| 5 | Немає тексту... | 272 |
| 6 | ለExit exam ተፈታኞች ቀደም ሲል እንደተገለጸው ፈተናችሁ ከሰኔ 14/2016 ጀምሮ እነደሆነ ና Exit ለመፈተን የመጀመርያችሁ ለሆነው እዛው ጅማዩንቨርስቲ ጊቢ ሲሆን ሌሎቻችሁ ደግሞ በየመረጣችሁበት ጊቢ ይሆናል ።
መልካም ዕድል😁 | 256 |
| 7 | ከላይ የተገለጸው ባች የ0/15 አካውንቲግ ተማሪ የነበሩትን ብቻ ይመለከታል | 346 |
| 8 | አንደኛ ዓመት ሶስተኛ ተርም ላይ እያላችሁ በመጣላች ውጤት ላይ" F"የሆነባችሁን አንድ course ዮንቨርስቲው ባዘጋጀው የማስጠንቀቂያ ፎርም ላይ ፈርማችሁ በድጋሚ በMakeup የተበላሸውን የት/ት ዓይነት እንድትፈተኑ ተፈቅዶላችሁ ተፈትናችሁ ለነበረ ተማሪዎች ውጤታችሁ አሁንም በድጋሚ " F " በመሆኑ ለቀጣይ ተርም ዩንቨርስቲው የማያስቀጥላችሁ ገልጿል። | 341 |
| 9 | አንደኛ ዓመት ሁለተኛ ተርም ባች ተማሪዎች የዩንቨርስቲው ተማሪ ለመሆናችሁ ማሳወቂያ መታወቂያ ካርድ ስለመጣ አንዳንድ ፎቶ ግራፍ ይዛችሁ በመቅረብ መውሰድ ትችላላችሁ።
ቀደም ብላችሁ ያልወሰዳችሁ የሌላ ባች የሆናችሁም እስከአሁን ያልወሰዳችሁ ካላችሁ እንድትወስዱ መጨረሻ ቴንፓ ስትወስዱ እሱ ከሌለ ትቸገራላችሁ። | 421 |
| 10 | Registrar በውጤት ዙሪያ ማነጋገር ከፈለጋችሁ 0471116654 ላይ ደውላችሁ ማነጋገር ትችላላችሁ | 517 |
| 11 | ውጤቱ ተልኳል pass የሆናችሁ ብቻ ከላይ በሰንጠረዥ የተገለጸውን ክፍያ ዋጋ በመመለከትና ለባንክ በማስገባት ከነገ ጠዋት ጀምራችሁ የባንክ orginal ከሁለት copy ጋር በማምጣት መመዝገብ ትችላላችሁ Academic Dismisal for readmission የሆናችሁ ሌላ መልዕክት እስኪመጣ ትንሽ ጠብቁ ተብሏል ።
አዲስ አንደኛ ተርም ተፈትናችሁ የነበረ ለአንደኛ አመት ሁለተኛ ተርም መመዝገብ ትችላላችሁ የናንተ ውጤት በቀጣይ ነው የሚመጣው
ለማንኛውም መልካም የት / ጊዜ ሞጂሉን አንብቡት tutoryal ሲኖር ተከታተሉ Assigment በውል ስሩ።
ውጤት በዚ መልክ ነው የተላከልኝ | 451 |
| 12 | ለአራተኛ ዓመት ሦስተኛ ተርም ተማሪዎች የሞጁል ክፍያ ዋጋ ማስተካከያ
Account =1350
Econmics=1480
So Work=1740
Gov&Dev=1610 | 387 |
| 13 | የውጤት ጉዳይ እስከአሁን የደረሰኝ ነገር ስሌለለ ለመመዝገብ ደሞ ውጤት መምጣቱ የግድ ስለሆነ ሚሆነውን ነገር በፔጁ ተኸታተሉ። | 372 |
| 14 | አሁን ላይ ለግዜው ውጤት እጄ ላይ አልደረሰም እንደደረሰ መልክት እለቃለሁ | 372 |
| 15 | Y4 T3 ላይ ያላችሁ ተማሪዎች የክፍያ ማስተካከያ ስለአለ ሳይስተካከል እንዳትከፍሉ | 672 |
| 16 | ነባር ተማሪዎች ውጤት ሳታዩ ማንኛውንም ክፍያ እንዳታስገቡ | 414 |
| 17 | ከላይ የተመለከተው ክፍያ ለነባሩ ባች ግንቦት 9_10/2016 ዓ ም ለሚካሔደው ምዝገባ የሞጁል ክፍያ የተመለከተ ይሆናል። | 608 |
| 18 | CamScanner 05-10-2024 11.58.pdf | 476 |
| 19 | በማስገባት Orignal bank bill ከሁለት copy ጋር በማምጣት ዛሬና ነገን እንድትመዘገቡ ጊዜውን አሳልፍችሁ ባንክም ብታስገቡ ኃላፊነቱ የራሳችሁ ይሆናል 🙄
ሚዛን ማስተባበርያ ! | 476 |
| 20 | ከላይ የተጠቀሳችሁ 0/10 Economics dep ተማሪዎችም ሆነ Agro Eco ተማሪዎች አስከ ሚያዝያ 24/2016 ድረስ ብቻ የሚቆይ የክፍያ ጊዜ በኢት ንግድ ባንክ AccNo 1000018477778
1100(አንድሺ አንድ መቶብር ) | 444 |
