ch
Feedback
Ju CDE Mizan Center

Ju CDE Mizan Center

前往频道在 Telegram
204
订阅者
无数据24 小时
+17 天
+1230 天

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
九月 '24
九月 '24
+8
在0个频道中
八月 '24
+53
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+28
在0个频道中
Get PRO
六月 '240
在0个频道中
Get PRO
五月 '240
在0个频道中
Get PRO
四月 '240
在0个频道中
Get PRO
三月 '240
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+176
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
25 九月0
24 九月+1
23 九月0
22 九月+1
21 九月+3
20 九月0
19 九月0
18 九月+1
17 九月0
16 九月0
15 九月0
14 九月0
13 九月0
12 九月0
11 九月0
10 九月0
09 九月0
08 九月0
07 九月0
06 九月+1
05 九月0
04 九月0
03 九月0
02 九月0
01 九月+1
频道帖子
የቢሮ አድራሻ ለውጥ ስለማሳወቅ ከኮሶኮል ህንጻ ወደ ሚዛን highschool ጊቢ የተዛወረ መሆኑን እንድታውቁት።

2
ለ Y4 T 3 ባች ተማሪዎች module ስለመጣ በዚህ ሁለት ቀን በአስቸኳይ እየቀረባችሁ እንድትወስዱ የቢሮ አድራሻ ለውጥ ስለተደረገ ሞጁሉ የቀድሞ ቢሮ ስለሆነ ሰው እየወከላችሁ እንድታስወስዱ።
134
3
ከላይ የተመከተው መረጃ yer1 term2 ላይ ለምትገኙ የዩንቨርስቲው የርቀት ተማሪዎች የTutorial program ስለሆነ የፊታችን ቅዳሜና እሁድ 22_23/2016 በሚዛን high school ስለሚሰጥ በጊዜው በመገኘት ተምህርቱን እንድትወስዱ።
214
4
没有文字...
214
5
没有文字...
272
6
ለExit exam ተፈታኞች ቀደም ሲል እንደተገለጸው ፈተናችሁ ከሰኔ 14/2016 ጀምሮ እነደሆነ ና Exit ለመፈተን የመጀመርያችሁ ለሆነው እዛው ጅማዩንቨርስቲ ጊቢ ሲሆን ሌሎቻችሁ ደግሞ በየመረጣችሁበት ጊቢ ይሆናል ። መልካም ዕድል😁
256
7
ከላይ የተገለጸው ባች የ0/15 አካውንቲግ ተማሪ የነበሩትን ብቻ ይመለከታል
346
8
አንደኛ ዓመት ሶስተኛ ተርም ላይ እያላችሁ በመጣላች ውጤት ላይ" F"የሆነባችሁን አንድ course ዮንቨርስቲው ባዘጋጀው የማስጠንቀቂያ ፎርም ላይ ፈርማችሁ በድጋሚ በMakeup የተበላሸውን የት/ት ዓይነት እንድትፈተኑ ተፈቅዶላችሁ ተፈትናችሁ ለነበረ ተማሪዎች ውጤታችሁ አሁንም በድጋሚ " F " በመሆኑ ለቀጣይ ተርም ዩንቨርስቲው የማያስቀጥላችሁ ገልጿል።
341
9
አንደኛ ዓመት ሁለተኛ ተርም ባች ተማሪዎች የዩንቨርስቲው ተማሪ ለመሆናችሁ ማሳወቂያ መታወቂያ ካርድ ስለመጣ አንዳንድ ፎቶ ግራፍ ይዛችሁ በመቅረብ መውሰድ ትችላላችሁ። ቀደም ብላችሁ ያልወሰዳችሁ የሌላ ባች የሆናችሁም እስከአሁን ያልወሰዳችሁ ካላችሁ እንድትወስዱ መጨረሻ ቴንፓ ስትወስዱ እሱ ከሌለ ትቸገራላችሁ።
421
10
Registrar በውጤት ዙሪያ ማነጋገር ከፈለጋችሁ 0471116654 ላይ ደውላችሁ ማነጋገር ትችላላችሁ
517
11
ውጤቱ ተልኳል pass የሆናችሁ ብቻ ከላይ በሰንጠረዥ የተገለጸውን ክፍያ ዋጋ በመመለከትና ለባንክ በማስገባት ከነገ ጠዋት ጀምራችሁ የባንክ orginal ከሁለት copy ጋር በማምጣት መመዝገብ ትችላላችሁ Academic Dismisal for readmission የሆናችሁ ሌላ መልዕክት እስኪመጣ ትንሽ ጠብቁ ተብሏል ። አዲስ አንደኛ ተርም ተፈትናችሁ የነበረ ለአንደኛ አመት ሁለተኛ ተርም መመዝገብ ትችላላችሁ የናንተ ውጤት በቀጣይ ነው የሚመጣው ለማንኛውም መልካም የት / ጊዜ ሞጂሉን አንብቡት tutoryal ሲኖር ተከታተሉ Assigment በውል ስሩ። ውጤት በዚ መልክ ነው የተላከልኝ
451
12
ለአራተኛ ዓመት ሦስተኛ ተርም ተማሪዎች የሞጁል ክፍያ ዋጋ ማስተካከያ Account =1350 Econmics=1480 So Work=1740 Gov&Dev=1610
387
13
የውጤት ጉዳይ እስከአሁን የደረሰኝ ነገር ስሌለለ ለመመዝገብ ደሞ ውጤት መምጣቱ የግድ ስለሆነ ሚሆነውን ነገር በፔጁ ተኸታተሉ።
372
14
አሁን ላይ ለግዜው ውጤት እጄ ላይ አልደረሰም እንደደረሰ መልክት እለቃለሁ
372
15
Y4 T3 ላይ ያላችሁ ተማሪዎች የክፍያ ማስተካከያ ስለአለ ሳይስተካከል እንዳትከፍሉ
672
16
ነባር ተማሪዎች ውጤት ሳታዩ ማንኛውንም ክፍያ እንዳታስገቡ
414
17
ከላይ የተመለከተው ክፍያ ለነባሩ ባች ግንቦት 9_10/2016 ዓ ም ለሚካሔደው ምዝገባ የሞጁል ክፍያ የተመለከተ ይሆናል።
608
18
CamScanner 05-10-2024 11.58.pdf
476
19
በማስገባት Orignal bank bill ከሁለት copy ጋር በማምጣት ዛሬና ነገን እንድትመዘገቡ ጊዜውን አሳልፍችሁ ባንክም ብታስገቡ ኃላፊነቱ የራሳችሁ ይሆናል 🙄 ሚዛን ማስተባበርያ !
476
20
ከላይ የተጠቀሳችሁ 0/10 Economics dep ተማሪዎችም ሆነ Agro Eco ተማሪዎች አስከ ሚያዝያ 24/2016 ድረስ ብቻ የሚቆይ የክፍያ ጊዜ በኢት ንግድ ባንክ AccNo 1000018477778 1100(አንድሺ አንድ መቶብር )
444