cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🎶ዜማ tube🎵🎼

የ Apostolic መዝሙሮች እና Lyrics የቀድሞ መዝሙሮች እና አዳዲስ የወጡ single የኮንፍራንስ ፎቶዎች ግጥም እንዲሁም የ መዝሙር ግብዣ ያገኙበታል። @Apostolic11 YOUTUBE CHANNEL :https://www.youtube.com/channel/UC1i_RzhZrGbY1RX1DRAcQcA For any comment or question? @zema_song_bot

Більше
Рекламні дописи
540
Підписники
Немає даних24 години
+57 днів
+2030 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

🎼🎤የኬንያ መዘምራን ዘመኔ በከንቱ አይለቅ ጌታዬ አመታቴ ለክብርህ ይሁኑ ሁሌ *2 ከኖርኩ አይቀር ልኑር ለክብርህ እያየሁ በቤትህ ማዳንህን ከኖርኩ አይቀር ይሁን ለክብርህ እያየሁ በቤትህ ማዳንህን ልስማ ላገልግልህ እንደ አባቶቼ አይለቅ በከንቱ ኢየሱስ ዘመኔ አሳብህን ላገልግል ሆኜ እንደምትሻው ዘመኔ በልማት ይለቅ ፈፅመው ዘመኔ በከንቱ... ከዘመናት በፊት በእኔ ልትሰራ ያዘጋጀህውን የአንተን አላማ ፍቃድህን ፈፅሜ ደስ እንዳሰኝህ ፀጋህ ይፍሰስልኝ ያግዘኝ መንፈስህ ከኖርክ አይቀር.. ዳዊት ሀሳብህን እንዳገለገለ የልቤን ሰው ይህው አገኘው እንዳልከው እኔም በዘመኔ ላስከብር ስምህን ተጠቀም በህይወቴ ፈፅም አላማህን ከኖርኩ አይቀር አይለቅ ዘመኔ በከንቱ አይለቅ ዕድማዬ በከንቱ ይለፍ አስከብሬህ ይለፍ አገልግዬህ ይለፍ በዘመኔ ፍቃድህን ፈፅሜ(አምላኬ የአንተን ሀሳብ አገልግዬ)
Показати все...
Apostolic_Church_of_Kenya_Amharic_Song_ዘመኔ_በከንቱ_አይለቅ_Zemene_Bekentu.mp35.96 MB
#ስነጽሁፍ ታርደሃልና በወ/ም ኤልያስ ቦጋሌ Get a link in comment box. Truth Media @Truthmedia_OneGod
Показати все...
❝ታርደሀልና❞ .mp33.61 MB
Repost from Truth Media
መዝሙር Loading
Показати все...
Watch "Apostolic Church of Kenya Amharic Song: ዘመኔ በከንቱ አይለቅ |Zemene Bekentu Ayelek|" on YouTube https://youtu.be/Z4yqXMK0BmY
Показати все...
Apostolic Church of Kenya Amharic Song: ዘመኔ በከንቱ አይለቅ |Zemene Bekentu Ayelek|

#ACIFK #apostolicchurchsongs #apostolicchurchofethiopia #ACIFK #apostolicchurchsongs #apostolicchurchofethiopia Apostolic songs, #ACIFK, #apostolicchurchsongs, #apostolicchurchofethiopia, #NahomTerefe, #Apostolicworshopsongs #IsoYisehak ዘመኔ በከንቱ አይለቅ ጌታዬ ዓመታቴ ለክብርህ ይሁኑ ሁሌ/2x ከኖርኩ አይቀር ልኑር ለክብርህ እያየሁ በቤትህ ማዳንህን ከኖርኩ አይቀር ይሁን ለክብርህ እያየሁ በቤትህ ማዳንህን ልስማ ላገልግልህ እንደ አባቶቼ አይለቅ በከንቱ ኢየሱስ ዘመኔ ኣሳብህን ላገልግል ሆኜ እንደምትሻው ዘመኔ በልማት ይለቅ ልፈጽመው ***ዘመኔ በከንቱ አይለቅ ከዘመናት በፊት በእኔ ልትሰራ ያዘጋጀኸውን የአንተን ዓላማ ፈቃድህን ፈጽሜ ደስ እንዳሰኝህ ጸጋህ ይፍሰስልኝ ያግዘኝ መንፈስህ *** ከኖርኩ አይቀር ዳዊት አሳብህን እንዳገለገለ የልቤን ሰው ይኸው አገኘሁ እንዳልከው እኔም በዘመኔ ላስከብር ስምህን ተጠቀም ሕይወቴን ፈጽም አላማህን *** ከኖርኩ አይቀር አይለቅ ዘመኔ በከንቱ አይለቅ ዕድሜዬ በከንቱ/2x ይለፍ አስከብሬህ ይለፍ አገልግዬህ ይለፍ በዘመኔ ፈቃድህን ፈጽሜ /አምላኬ የአንተን አሳብ አገልግዬ

01:02
Відео недоступнеДивитись в Telegram
#ComingSoon! "ቢሰሙ ቢያገለግሉትም፥ ዕድሜአቸውን በልማት፥ ዘመናቸውንም በተድላ ይፈጽማሉ።" (ኢዮ 36፥11) ይህ ዘመኔ የተሰኘው መዝሙር በኬንያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን አለምአቀፍ ሕብረት በናይሮቢ አጥቢያ የአማርኛ መዘምራን ተዘጋጅቶ የቀረበ ሲሆን በቅርቡም (https://www.youtube.com/@ACIFKACIFK) በዚህ YouTube Channel ላይ የሚለቅ እና በመልዕክቱም መንፈስን እጅግ የሚያድስ በመሆኑ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ለሌሎችም ወንድሞች እና እህቶች ሊንኩን ሼር በማድረግ በረከቱን ያጋሩ! ተባረኩ!!
Показати все...
4.43 MB
https://youtu.be/RUX5q0G6v04 May God bless u abundantly saron Ure our blessing so glad to be part of it የበቀል መስዋት 🔥🔥🔥
Показати все...
❝የበቀል መስዋዕት❞ ሳሮን ሰይፈ #apostolic_church_of_ethiopia

⚙️ “የፍጥረት ናፍቆት የእግዚአብሔርን ልጆች መገለጥ ይጠባበቃልና።” ሮሜ 8፥19 ⚙️ “ብቻውን ለሆነ አምላክና መድኃኒታችን ከዘመን ሁሉ በፊት አሁንም እስከ ዘላለምም ድረስ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ግርማ ኃይልም ሥልጣንም ይሁን፤ አሜን።” ይሁዳ 1፥25 ⚙️ “ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚሠራ በሁሉም የሚኖር አንድ አምላክ የሁሉም አባት አለ።” ኤፌሶን 4፥6 @LidetuPetros @ApostolicSongTube @Salemspiritualevents @ApostolicSongs @ApostolicSongs2616 #apostolic_church_of_ethiopia #apostolicmezmur#

00:39
Відео недоступнеДивитись в Telegram
Click the link below https://youtu.be/RUX5q0G6v04 Singer : saron seifu Background singer : kebron Music arrangement mixing & mastering : yonatan Samuel Masinko: gezahegn(Geze) @KEBIM7796
Показати все...
33.14 MB
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በስፍራው ሁሉ ላላችሁ የእግዚአብሔር ልጆች! የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለሁላችሁ ይሁን! የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የኦዲዮ ቪዥዋልና ስነጽሑፍ ክፍል በቄስ አብነት ሔሴቦ በሃድይኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን "አመን አፋኮ የሱስ ዋሬና" (ኢየሱስ ሊመጣ ጊዜው ደርሷል) የተሰኘ የዝማሬ አልበም ሲያቀርብላችሁ በደስታ ነው። ይህንን የዝማሬ አልበም በብዙ ድካም ያዘጋጀውን ቄስ አብነት ሔሴቦንና በአልበሙ ዝግጅት በተለያየ መንገድ የተሳተፉትን ሁሉ እግዚአብሔር እንዲባርካቸው እየጸለይን ጌታችን ቢፈቅድ ብንኖር አልበሙ በጥቂት ቀናት ውስጥ የአፖስቶሊክ ሶንግስ መተግበሪያ ላይ ዝግጁ ይሆናል። እንደተለመደው በኢትዮጵያ ያላችሁ ተጠቃሚዎቻችን ዝማሬዎቹን ለማውረድ የምትጠቀሙበትን ኮድ ከየአጥቢያችሁ የወጣቶች መክሊት ሱቆች ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ከኢትዮጵያ ውጪ ያላችሁ ደግሞ ክሬዲት ካርድ በመጠቀም አልበሙን ማግኘት እንደምትችሉ እንገልፃለን። የኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል ሐምሌ 2015 ዓ.ም
Показати все...
#መዝሙር ምህረቱ እግዚዘብሔር ሰራልን አደረገልን ምህረቱ በእኛ ላይ ገነነ ምህረቱ በእኛ ላይ ገነነ የሚያስደንቅ እጁን በእኛ ሊያሳይ መርቶ አስጉዞናል በውኃ ላይ የሚያቃጥለው ፍም ሳይነካን በእሳት ውስጥ አልፈናል ከልሎን ሆነን ሞገስ ሆነን ጋሻ ከክፉ ሁሉ ማምለጫ ኃይላችን ነው መመኪያችን ኢየሱስ ብርታት ጉልበታችን በሞት ሸለቆ ውስጥ በጥልቁ ነፍስ ዘርቶበታል አጥንቱ ህያው ሆኖ ቆሟል በድኑ ከእኛ ጋር ስላለ በመንፈሱ ክብሩ ይወራ ይግነንልን ከእኛ የሆነ ምን አለን የምስጋና ችቦ ነድዷል ዝናው በዓለም ሁሉ ወጥቷ
Показати все...
ምህረቱ (2).mp313.25 MB
ዝም አልልም (1).mp321.56 MB
በብዙ ሞገስ ላለህ በዙፋንህ ላይ ይዤ ብመጣ ክብርን ፊት ልታይ ምን ያህልስ አክብሮህ አደናንቆህ ባላውቅ የዘወትሩን መስዋዕት በፍጹም አላስቀር ከተመረጠው ምርጡን የሚገባውን ላንተ ደስ እንደሚልህ ሽታው እንደምትወደው አንተ አድርጌ እሰዋለሁ በእሳትህ ቀምሜ ምስጋናን አበዛለሁ እልልታን ደጋግሜ የምትኖር ነህ በብዙ ምስጋና ተከበህ ምንአለ የጎደለ ወይ ደግሞ ያነሰብህ ከፍታህ አይደረስ የትልቅነትህ ጥግ አንተን ለመግለጽ አጣው ቃላትን ብፈላልግ እገባለው በፊትህ በገናዬን አንስቼ አላስቀርም ለክብርህ አምልኮዬን ሰስቼ ዛሬን እንደማላገኝ ነገም የእኔ እንዳልሆነ የበቀል ነው መስዋዕቴ ፍጹም ከልብ የሆነ ሰማያትን የሚከፍት ወዳንተ የሚገባ ሁሉን ለሚችል ኃይልህ ለክብርህ የሚገባ ለቅድስና ሚሆን ለጽድቅ መታሰቢያ ልውጣ ወደ መቅደስህ/ማደሪያህ ምስጋናዬን ላሰማ ይፍሰስ ሽቶ በገነትህ ላይ የእኔ ኢየሱስ ልቀህልኝ ታይ በውበትህ ባንተ ከፍታ ይውጣ ያርግ የእኔ እልልታ አጥናለሁ ቤትህን ማደሪያህን ከባለሁ እንዲሰምርልኝ ብዬ አምልኮዬን ሰዋለሁ ከዙፋንህ ካስነሳህ ካወደህማ ሽታው አላቆምም እሳትህ ወርዳ እስክምትበላው
Показати все...
በብዙ ሞገስ.mp314.21 MB
Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.