cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

🎀النساء السلفية اغلى من الذهب الأحمر 🎀💦

🔜🎀ኡህታ አንቺ ውድ ነሽ እራስሽ አታርክሺ ሰው ያለሽ ቢልሽ ባቋምሽ ፅኚ ። 🔜አንቺ የብዙ ሰው ተምሳሌት ነሽ እራስሽ በእውቀት አድሽው ።‏.. ‏فإنَّ خَيْرَ الحَديثِ كِتابُ اللهِ، وَخَيْرُ الهُدى هُدى مُحَمَّدٍ اقترب للناس حسابهم وهم في غفله معرضون https://t.me/+6lCRAuAim1g4M2U0

Більше
Рекламні дописи
582
Підписники
-324 години
-77 днів
-2030 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

Фото недоступне
የዙል ሒጃ ወር ዛሬ ምሽት ገብቷል። ከዛሬ ጀምሮ በሚከተሉት 10 ቀናት የሚሰሩት አምልኮዎች የሚስተካከላቸው የለም። አላህ ይርዳን መልካምን በመስራት፣ ከመጥፎ በመራቅ ላይ።
Показати все...
አስርቱ የዙል ሂጃ ቀናቶች 🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን t.me/abu_fewzan_abdu_shikur t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
Показати все...
አስርቱ የዙል ሂጃ ቀናቶች.mp31.37 MB
መዉሊድ ላይ የሚሰራዉ ሽርክ 🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን t.me/abu_fewzan_abdu_shikur t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
Показати все...
መዉሊድ ላይ የሚሰራ ሽርክ.mp31.42 MB
⛔ጥብቅ ማሳሰቢያ‼️ ዛሬ ( ዕሮብ ) የዙል_ቃዕዳ 28 ነው። ይህ ማለት ደግሞ ነገ ( ሀሙስ ) የወሩ የመጨረሻው ቀን ሊሆን ይችላል። የወሩ መጨረሻ ከሆነ ደግሞ ከነገ በኋላ «ኡዱሒያ» ማድረግ የፈለገ ሰው ከፀጉሩም ይሁን ከጥፍሩ ምንም ነገር መንካት አይፈቀድለትም‼️ ስለዚህ ወዳጆች፦ 👉ፀጉሩን መቁረጥ፣ 👉ቀድሞ ቀመሱን ማሳጠር፣ 👉ጥፍሩን መቁረጥ፣ 👉የብብትና የብልት ፀጉሩን ማስወገድ የፈለገ ሰው ከነገ (ከሀሙስ ) ማሳለፍ የለበትም። ውዱ ነብያችን የአላህ ሰላትና ሰላም በእሳቸው ላይ ይሁን እንዲህ ይሉናል፦ «إذا دخلت العشر، وأراد أحدكم أن يُضحي فلا يمس من شعره وبشره شيئًا» «አስሩ ቀናቶች ሲገቡ ከእናንተ አንደኛችሁ ኡዱሒያ ማድረግ ከፈለገ ከፀጉሩም ይሁን ከሰውነቱ ምንም ነገር እንዳይነካ» ይህንን አሳሳቢና አስቸኳይ መልዕክት ለሁሉም ሙስሊም ሼር በማድረግ ሙስሊሞችን ከስህተት እንታደጋቸው።                     t.me/Darutewhide
Показати все...
DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ]

በፍትህ ላይ ቀጥ ያልክ ሰለፊ ሁን አስተያየትና ጥቆማ ለመስጠት 👉 @AbuNuhibnufedlu

📲ጌታችን አሏህ ከአርሹ በላይ ስለመሆኑ   ➡️ከቁርዐን ↪️ከሃዲስ ➡️ከሶሃቦች ንግግር ➡️ከሰለፎች ንግግር...ከነ ምንጩ የተገለፀበት እንደዚሁም የተለያዩ የአህባሾች ብዥታዎች የተዳሰሰበት  ሙሓደራ ነዉ ሹብሃ ያለበት ሰዉ ቢያዳምጠዉ ይማርበታል የሚል ተስፋ አለኝ 🕌በእለተ ኡሁድ በሰለፊያ  መስጅድ አሶሳ 🎙በአብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን t.me/abu_fewzan_abdu_shikur t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
Показати все...
ጌታችን_አሏህ_የት_ነው_ያለው_በአብዱ_ሽኩር_አቡ_ፈዉዛን_ሀድስ_ትምህርት_128k.m4a23.44 MB
🕌ሱረቱል ካህፍ 🎤ቃሪእ ሳአድ አል-ኻሚዲ ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ https://t.me/kelamulh https://t.me/kelamulh
Показати все...
018.mp353.62 MB
ከአንድ ወንድም የደረሰኝ መረጃ ነው። ወደ ባንክ አካውንታችን ከማን እንደሆነ ያላወቅነው የገባ ብር ስላለ ባለቤት ሰው በዚህ ቁጥር በመደወል የሱ መሆኑን የሚያስረዱ መረጃዎችን ሰጥቶ መውሰድ ይችላል። 0944442882 ማስታወሻ፦ ባንክ ቤት ጠይቀው ነበር። የተሰጣቸው ቁጥር ስላልሰራላቸው ነው። ሼር ብታደርጉት ባረከላሁ ፊኩም።
Показати все...
አላህን ማውሳት               ✅አቡ ዳውድ እንዳሰፈሩት ይህን ዚክር በጧትና በማታ ሦስት ጊዜ ያነበበ ከጎጂ ነገሮች ይጠበቃል። « بِسـمِ اللهِ الذي لا يَضُـرُّ مَعَ اسمِـهِ شَيءٌ في الأرْضِ وَلا في السّمـاءِ وَهـوَ السّمـيعُ العَلـيم. " "በአላህ ስም ያ የሱ ስም ከተወሳ ምድር ላይ ያለም ይሁን ከሰማይ የሚወርድ ማንኛውም ነገር/አደጋ የማይጎዳ በሆነው በአላህ እጠበቃለሁ።" 3 ጊዜ
Показати все...
ኢብኑ ዑመር (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት ዘገባ እንደተመለከተው አንድ የአንሷር ሰው በነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) አጠገብ አለፈ፡፡ ወንድሙን ስለ ትሁትነትና አይናፋርነት (ሀያዕ) እየመከረ ነበር፡፡ የአላህ መልዕክተኛም (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ፡ ‹‹ተወው፣ ሀያዕ (ትህትና እና አይናፋርነት) የኢማን አካል ነው፡፡›› ሐዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል ‹‹ ሀያዕ ማለት እኩይ ነገር ከመስራት የሚከለክ ባህሪ ሲሆን የእምነት አካል መሆኑን እንደረዳለን፡፡ ‹‹ አንድ ሰው ሀያዕ ካለው ወንጀል ከመስራት ይቆጠባል፡https://t.me/+kJNBTWpg86diOGVk
Показати все...
🎀النساء السلفية اغلى من الذهب الأحمر 🎀💦

🔜🎀ኡህታ አንቺ ውድ ነሽ እራስሽ አታርክሺ ሰው ያለሽ ቢልሽ ባቋምሽ ፅኚ ። 🔜አንቺ የብዙ ሰው ተምሳሌት ነሽ እራስሽ በእውቀት አድሽው ።‏.. ‏فإنَّ خَيْرَ الحَديثِ كِتابُ اللهِ، وَخَيْرُ الهُدى هُدى مُحَمَّدٍ اقترب للناس حسابهم وهم في غفله معرضون

https://t.me/+6lCRAuAim1g4M2U0

Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.