cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

cheffie primary school 2013

በዚህ ቻናል በጨፌ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት እና አጠቃላይ በትምህርት ዘርፉ የሚከናወኑ ትምህርታዊ እና ወቅታዊ መረጃዎች ለመምህሩ ለተማሪው ለወላጆችና ሌሎችም ባለድርሻ አካላት እንዲደርሳቸው የሚደረግበት ነው።

Більше
Рекламні дописи
781
Підписники
-124 години
+227 днів
+5430 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
Media files
651Loading...
02
Media files
10Loading...
03
Media files
38411Loading...
04
በጣም በጣም በትኩረት ይነበብ የሚኒስትሪ መልስ መስጫ ወረቀት አጠቃቀም መመሪያ ለተማሪዎች ➊ የተማሪዎች መለያ ቁጥር እና የትምህርት ዓይነት መለያ ቁጥር ለእያንዳንዳቸው በተቀመጠው ሳጥን ውስጥ ከላይ ወደ ታች መፃፍ አለበት፡፡ ❷ በተፃፈው መለያ ቁጥር ፊት ለፊት የተፃፈውን ቁጥር የያዘውን ክብ ብቻ መጠቆር አለበት፡፡ ➌ ተማሪዎች የመረጡትን መልስ ትይዩ በተሰጠው ክብ ላይ በትክክል ማጥቆር አለባቸው፡፡ ❹ ተማሪዎች ያጠቆሩትን መልስ መቀየር ቢፈልጉ መጀመሪያ ያጠቆሩትን ክብ በደንብ ማጥፋት አለባቸው፡፡ ❺ በአንድ ረድፍ ከአንድ በላይ ክብ ማጥቆር የተከለከለ ነው፡፡ ❻ ለመፃፍ እና ለማጥቆር ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ምንም አይነት ፅሁፍም ሆነ ጭረት ማድረግ የተከለከለ ነው፡፡ ❼ ለመፃፍ ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ተፅፎ ወይም ትንሽ ጭረት እና ነጥብ ከተገኘ የመልስ መስጫ ወረቀቱ ሙሉ  በሙሉ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ ❽ መልስ በሚጠቆርበት ጊዜ እርሳሱ ከተሰጠው የክብ ሳጥን መውጣት የለበትም። ከወጣም በማጥፊያ (Eraser/Rubber) ማጥፋት ይጠበቅባችኋል። ❾ መልስ መስጫ ኮርነር ላይ ያሉትን አራት ጠርዞች መንካትም ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡ ➓ ተፈታኞች የመልስ መስጫ ወረቀታቸውን በንፅህና መያዝ አለባቸው ማለትም እንዳይቆሽሽ፣ እርጥበት  እንዳይነካው፤ እንዳይቀደድ እና እንዳይታጠፍ መጠንቀቅና ሙሉ ኃላፊነት መውሰድ አለባቸው፡፡ 11. በእስኪብርቶ መፃፍ አይፈቀድም። ስለዚህ እርሳስ፣ ላጲስ እና መቅረጫ አይለያችሁ 12. ፈተና ጨረስኩ ብሎ አላስፈላጊ ነገር ስዕል ወይም ሌላ ከጀርባም ይሁን ከፊት አይፃፍበትም 13. በጣም የተቀረፀ ሹል እርሳስ በምንጠቀም ወቅት ወረቀቱ እንዳይቀደድ መጠንቀቅ አለብን። ተገኔ ነኝ
6419Loading...
05
Media files
6116Loading...
06
Media files
5810Loading...
07
Media files
3942Loading...
08
Media files
4050Loading...
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Gr -6 Sciense.pdf6.70 KB
Gr-6 maths.pdf4.56 KB
Gr-English.pdf3.01 KB
Gr- Amharic.pdf4.96 KB
በጣም በጣም በትኩረት ይነበብ የሚኒስትሪ መልስ መስጫ ወረቀት አጠቃቀም መመሪያ ለተማሪዎች ➊ የተማሪዎች መለያ ቁጥር እና የትምህርት ዓይነት መለያ ቁጥር ለእያንዳንዳቸው በተቀመጠው ሳጥን ውስጥ ከላይ ወደ ታች መፃፍ አለበት፡፡ ❷ በተፃፈው መለያ ቁጥር ፊት ለፊት የተፃፈውን ቁጥር የያዘውን ክብ ብቻ መጠቆር አለበት፡፡ ➌ ተማሪዎች የመረጡትን መልስ ትይዩ በተሰጠው ክብ ላይ በትክክል ማጥቆር አለባቸው፡፡ ❹ ተማሪዎች ያጠቆሩትን መልስ መቀየር ቢፈልጉ መጀመሪያ ያጠቆሩትን ክብ በደንብ ማጥፋት አለባቸው፡፡ ❺ በአንድ ረድፍ ከአንድ በላይ ክብ ማጥቆር የተከለከለ ነው፡፡ ❻ ለመፃፍ እና ለማጥቆር ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ምንም አይነት ፅሁፍም ሆነ ጭረት ማድረግ የተከለከለ ነው፡፡ ❼ ለመፃፍ ከተፈቀደው ቦታ ውጭ ተፅፎ ወይም ትንሽ ጭረት እና ነጥብ ከተገኘ የመልስ መስጫ ወረቀቱ ሙሉ  በሙሉ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ ❽ መልስ በሚጠቆርበት ጊዜ እርሳሱ ከተሰጠው የክብ ሳጥን መውጣት የለበትም። ከወጣም በማጥፊያ (Eraser/Rubber) ማጥፋት ይጠበቅባችኋል። ❾ መልስ መስጫ ኮርነር ላይ ያሉትን አራት ጠርዞች መንካትም ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡ ➓ ተፈታኞች የመልስ መስጫ ወረቀታቸውን በንፅህና መያዝ አለባቸው ማለትም እንዳይቆሽሽ፣ እርጥበት  እንዳይነካው፤ እንዳይቀደድ እና እንዳይታጠፍ መጠንቀቅና ሙሉ ኃላፊነት መውሰድ አለባቸው፡፡ 11. በእስኪብርቶ መፃፍ አይፈቀድም። ስለዚህ እርሳስ፣ ላጲስ እና መቅረጫ አይለያችሁ 12. ፈተና ጨረስኩ ብሎ አላስፈላጊ ነገር ስዕል ወይም ሌላ ከጀርባም ይሁን ከፊት አይፃፍበትም 13. በጣም የተቀረፀ ሹል እርሳስ በምንጠቀም ወቅት ወረቀቱ እንዳይቀደድ መጠንቀቅ አለብን። ተገኔ ነኝ
Показати все...
👍 7
G-8 G-Sciense (1).pdf4.31 KB
G-8 English (1).pdf3.58 KB
G-8 Citizn (1) (1).pdf4.08 KB
G-8 Citizn (1).pdf4.08 KB
G-8 አማረኛ0 (1).pdf5.47 KB
👍 3
English Model Exam 2.docx0.47 KB
Amharic Model Exam 2.docx0.39 KB
Grade 6 maths- Review Questions.pdf8.60 KB
6ኛ ክፍል ሞዴል ግብረገብ መልስ.pdf3.29 KB
English G6 model 2016.pdf1.38 KB
Maths grade 6 modal 333.pdf7.20 KB
ሁለተኛ_ዙር_የ6ኛ_ክፍል_የአማርኛ_ቋንቋ_ሞዴል_ፈተና.pdf3.03 KB
የ6ኛ_ክፍል_አካባቢ_ሳይንስ_ሞዴል_ፈተና.pdf7.18 KB
G-8 Social (1).pdf3.68 KB
G-8 Math (1) (1) (1).pdf5.65 KB
G8 Citizenship.doc0.53 KB
G8 Social science.docx0.35 KB
G8 GENERAL SCIENCE .docx0.43 KB
G8 Mathematics.docx0.65 KB
G8 English.pdf0.86 KB
G8 Amharic.docx0.62 KB
Citizenship Model Exam 2 G-8.doc0.46 KB
Social Science Model Exam 2 G-8.doc0.46 KB
G.Science Model Exam 2 G-8.doc2.79 KB
Mathematics Model Exam 2.docx0.46 KB
Gግ ብረገብ 6 Answer.docx0.16 KB
G. 6 envaromenta sc 2016.docx0.17 KB
G6 MATHS answers.docx0.14 KB
G6 English Ans.docx0.34 KB
6ኛክፍልአማርኛ - Answer.docx0.20 KB
environmental science grade 6.docx0.40 KB
Maths grade 6 model.docx0.46 KB
English model exam G-6.docx0.31 KB
English G-6 model exam cover page.docx0.24 KB
Amharic.pdf5.03 KB
Перейти до архіву дописів