uk
Feedback
EECSF

EECSF

Відкрити в Telegram

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::

Показати більше
508
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
ከደቂቃዎች🕐 በኋላ 💪💪አሸናፊዎች💪💪 ይፋ ይደረጋሉ።

photo content

Final tip

5. " የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ " ብሎ የሚናገረው ክፍል የቱ ነው? ሀ) ወደ ገላትያ ሰዎች ለ) የዕብራውያን መልእክት ሐ) ወደ ኤፌሶን ሰዎች መ) 2ኛ የሐዋርያት ስራ 6. እጃችንን በውሃ ለምን ያህል ሰዓት ነው መታጠብ ያለብን? ሀ) ለ 15 ሰኮንድ ለ) ለ 3 ቀናት ሐ) ለ 20 ሰኮንድ መ) ሁሉም መልስ ናቸው 7. ለ አለም ሁሉ ያዘጋጀሀውን መዳን አይኔ አይታለች እና ባርያህን አሰናብተው ብሎ የጸለየው ካህን ስሙ ማን ይባላል? ሀ. ይሁዳ ለ. ሀና ሐ. ስምዖን መ. ኢየሱስ 8. በፀሎት ሰንሰለት(chain48) ቀን ከ 8:00 --8:30 ሰዓት የሚፀልየው/የምትፀልየው ማን ነው/ናት ? ሀ. ናቲ ለ. ሔርሜላ ሐ.ፍራኦሊ መ.አዝመራው

ሊንኩን በድጋሚ On @Caleb_24 @DETAE1

#voice package ካልሆነ ምትሉ ልጆች ዛቻችሁ ትንሽ ይቆየን😂😂 😂😂 Last one......Loading

ለመጨረሻው ጥያቄ ተዘጋጁ 🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈

🎊🎊🎊Congratulation🎉🎉🎉 1st Round winners -@Samuuel....12:58 -@natey9........1:13 መልሶቹ: 1 መ 2 ሐ 3 መ 4 መ 4.መ😂😂😂ching cho ያላችሁ ተመችቶናል

ትውልድ፥ዘመንና_እውነት__በ_አበባየሁ_አናቶ.m4a2.38 MB

በማራኪ ድምፁ እና ግጥሞቹ የምናውቀው ወንድማችን #አበባየሁ ትውልድ: ዘመን እና እውነት የተሰኘውን ግጥሙን ያቀርብልናል:: 🙏🙏🙏 ሌላ ዙር ጥያቄዎች ይቀጥላሉ😋😋😋

👇 አሁን 👉 🎤🎼 የግጥም ጊዜ 🎼🎤 ነው 👆 👑መልካም ጊዜ !👑 🙌ተባረኩ EECSF —Built on Christ—

📌 ከተካፈልነው የእግዚአብሔር ቃል እንካቹ : ☑️ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር እናንሳ ☑️ ወገባችንን በእውነት እንታጠቅ ☑️ የጽድቅን ጥሩር እንልበስ ☑️ በሰላም ወንጌል እግሮቻችን ይጫሙ ☑️ የእምነትን ጋሻ እናንሣ ☑️ የመዳንን ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ እንያዝ

👉 ወንድም ባሲ ስላካፈልከን የህይወት ቃል እግዚአብሔር ይባርክህ::

fellow Praching-3.m4a4.02 MB

fellow Praching-2.m4a5.74 MB

fellow Praching-1.m4a4.79 MB

👇 አሁን 👉 📖 የቃል ጊዜ 📖 ነው 👆 📌 የምንወደው ውዱ ወንድማችን #ባሲ የእግዚአብሔርን ቃል ያካፍለናል:: 📌 በተከፈተ ልብና ከጌታ ለመስማት በተዘጋጀ መንፈስ እንከታተል:: 🖐መልካም ጊዜ !🖐 🙌ተባረኩ

የአንደኛው ዙር #አሸናፊዎች ከ አንድ ፕሮግራም በኃላ ይፍ ይደረጋሉ:: 👑መልካም ጊዜ !👑 🙌ተባረኩ EECSF —Built on Christ—

የአንደኛው ዙር #ጥያቄዎች የመጨረሻ መልስ መቀበያ ሰዓት 1: 15

ለሁለተኛ ዙር ጥያቄ ተዘጋጁ 🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈 በየዙሩ ቀድሞ በትክክል የመለሱ 👉 100 mb internet package 👉 20 free text message ይሸለማሉ 🏅🏅🏅🏅 Only on EECSF