EECSF
Ir al canal en Telegram
ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::
Mostrar más508
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
508
5. " የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ " ብሎ የሚናገረው ክፍል የቱ ነው?
ሀ) ወደ ገላትያ ሰዎች
ለ) የዕብራውያን መልእክት
ሐ) ወደ ኤፌሶን ሰዎች
መ) 2ኛ የሐዋርያት ስራ
6. እጃችንን በውሃ ለምን ያህል ሰዓት ነው መታጠብ ያለብን?
ሀ) ለ 15 ሰኮንድ
ለ) ለ 3 ቀናት
ሐ) ለ 20 ሰኮንድ
መ) ሁሉም መልስ ናቸው
7. ለ አለም ሁሉ ያዘጋጀሀውን መዳን አይኔ አይታለች እና ባርያህን አሰናብተው ብሎ የጸለየው ካህን ስሙ ማን ይባላል?
ሀ. ይሁዳ
ለ. ሀና
ሐ. ስምዖን
መ. ኢየሱስ
8. በፀሎት ሰንሰለት(chain48) ቀን ከ 8:00 --8:30 ሰዓት የሚፀልየው/የምትፀልየው ማን ነው/ናት ?
ሀ. ናቲ
ለ. ሔርሜላ
ሐ.ፍራኦሊ
መ.አዝመራው
508
በማራኪ ድምፁ እና ግጥሞቹ የምናውቀው ወንድማችን #አበባየሁ ትውልድ: ዘመን እና እውነት የተሰኘውን ግጥሙን ያቀርብልናል:: 🙏🙏🙏
ሌላ ዙር ጥያቄዎች ይቀጥላሉ😋😋😋
508
📌 ከተካፈልነው የእግዚአብሔር ቃል እንካቹ :
☑️ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር እናንሳ
☑️ ወገባችንን በእውነት እንታጠቅ
☑️ የጽድቅን ጥሩር እንልበስ
☑️ በሰላም ወንጌል እግሮቻችን ይጫሙ
☑️ የእምነትን ጋሻ እናንሣ
☑️ የመዳንን ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ እንያዝ
508
👇
አሁን 👉 📖 የቃል ጊዜ 📖 ነው
👆
📌 የምንወደው ውዱ ወንድማችን #ባሲ የእግዚአብሔርን ቃል ያካፍለናል::
📌 በተከፈተ ልብና ከጌታ ለመስማት በተዘጋጀ መንፈስ እንከታተል::
🖐መልካም ጊዜ !🖐
🙌ተባረኩ
508
ለሁለተኛ ዙር ጥያቄ ተዘጋጁ
🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈
በየዙሩ ቀድሞ በትክክል የመለሱ
👉 100 mb internet package
👉 20 free text message
ይሸለማሉ 🏅🏅🏅🏅
Only on EECSF
