uk
Feedback
EECSF

EECSF

Відкрити в Telegram

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::

Показати більше
508
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF
EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF

#Chain_prayer(Chain48)_update 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 📌 2ኛ ሳምንት ርዕስ - መልካሙን ህይወት መኖር ቀን 3፦ 1ኛ ጴጥሮስ 2:13- 25 📌 አምላካችን እግዚአብሔር ዛሬም ከሁሉ በላይ ስለሆነ ፤ የሁሉ ተቆጣጣሪ ስለሆነ እያመሰገንን እንፀልይ 📌 ሰዎችን የሚወድ፤ የሚያከብር ስለሰዎች የሚያስብ ልብ እንዲሰጠን እግዘብሔርን እጠይቅ ሰዎች ክፍ ነገር አድርገውብን እንኳን ፤ እኛ በመልካም መመለስ እንድንችል እግዚአብሔር እንዲረዳን እንፀልይ 📖 በቃል የሚጠና ጥቅስ፦ ❝ በጎ እያደረጋችሁ፥ የማያውቁትን ሞኞች ዝም ታሰኙ ዘንድ እንዲህ የእግዚአብሔር ፈቃድ ነውና፤" (1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 2: 15) ።❞ ** የሕንፃ ኮሌጅ(EiABC) ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት 2012 ዓ. ም.        

@YTAudioBot - 10:31, 9.79 MB

EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF
EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF

EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF
EECSF_GRAPHICS Join and share : @EECSF

#Chain_prayer(Chain48)_update 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 📌 2ኛ ሳምንት ርዕስ - መልካሙን ህይወት መኖር ቀን 2፦ 1ኛ ጴጥሮስ 2:11- 12 📌 እንግዶች እንደመሆናችን መጠን ፤ እግዚአብሔር ለኛ ሌላ የተሻለ ነገር ስላዘጋጀልን አሁን በዚህ አለም ስንመላለስ ሀጢአትን ተፀይፈን፣ ሸሽተን፤ ከዚህ አለም መጥፎ ተግባር ተለይተን ለጠራን ጌታ መኖር እንድንችል እግዚአብሔር እንዲረዳን እንፀልይ 📌 ሰዎች ቢበድሉንም አሁንም እየወደድናቸው መልካም እያደረግን ሩጫችንን በትእግስት እንድንሮጥ እግዚአብሔር እንዲረዳን እንፀልይ 📖 በቃል የሚጠና ጥቅስ፦ ❝" " ወዳጆች ሆይ፥ ነፍስን ከሚዋጋ ሥጋዊ ምኞት ትርቁ ዘንድ እንግዶችና መጻተኞች እንደ መሆናችሁ እለምናችኋለሁ፤" (1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 2: 11)።❞ ** የሕንፃ ኮሌጅ(EiABC) ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ሕብረት 2012 ዓ. ም.        

እንዲህ ፕሮግራማችንን ጨርሰናል አብራችሁን ስለነበራችሁ ተባረኩ!! ለእግዚአብሔር መንግስት የምንተጋ እንሁን!!

መልስ Philipians 4:6

መላሽ አግኝተናል👏👏👏👏👏 Ermiyas speed.....🙄😁

# 2. ይህ ምስል ላይ ተዘበራርቀው የሚታዩት ቃላቶች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ጥቅስ ነው😊። በጣም ቀላል ነው በ Order ከነ ምዕራፉ መልሱት😊.......Be technical😁 100MB መልስ 👉
# 2. ይህ ምስል ላይ ተዘበራርቀው የሚታዩት ቃላቶች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ጥቅስ ነው😊። በጣም ቀላል ነው በ Order ከነ ምዕራፉ መልሱት😊.......Be technical😁 100MB መልስ 👉 @DETAE1

# 2. ዝግጁ?..........😊

More accurate መልስ ነው

መልስ መጥመቁ ዮሐንስ ዮሐንስ ወንጌል 3:30

መላሽ አግኝተናል👏👏👏👏👏 Yami ደስ የሚል ምላሽ ነው😊

# 1. ይህን ከላይ የምትመለከቱትን የመፅሐፍ ቅዱስ expression ማን ነው ለጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የተጠቀመው እና ክፍሉን ጥቀሱ😊 100 MB መልስ👉 @DETAE1
# 1. ይህን ከላይ የምትመለከቱትን የመፅሐፍ ቅዱስ expression ማን ነው ለጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የተጠቀመው እና ክፍሉን ጥቀሱ😊 100 MB መልስ👉 @DETAE1

ዝግጁ?..........😊

እሺ....ጌታ ይመስገን!! ዛሬ ቀለል ያሉ የ 100 MB ሽልማት የሚያስገኙ ጥያቄዎች አሉ። ቀድሞ ለመለሰ ብቻ😊!!! እንሂድ...................😊

ስለ ቃሉ ጊዜ ጌታችን የተመሰገነ ይሁን!! በሕያው ቃሉ መሰረት የምንኖር እና የምናድግ እንድንሆን ጌታ ይርዳን፤ አሜን። መልዕክቱን ያካፈለችንን እህት ቦንቱ እግዚአብሔር ይባርክልን፣ያሳድግልን!!

🗒 በእግዚአብሔር በፍፁም ልብ መታመን🙏 (እህት ቦንቱ ታሪኩ) ሰላም👋እንዴት ናችሁ? በያለንበት የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልን🙌 ➕ስለረዳን፣ ስላሻገረን፣ ጥበቃዉ ስለበዛልን እግዚአብሔር ይመሥገን 📌ዛሬ አንድ ነገር ላስታውሳችሁ እወዳለው (ትንቢተ ኢሳይያስ 26 ) ------------ 3 በአንተ ላይ ታምናለችና በአንተ ለምትደገፍ ነፍስ ፈጽመህ በሰላም ትጠብቃታለህ። 4 ጌታ እግዚአብሔር የዘላለም አምባ ነውና ለዘላለም በእግዚአብሔር ታመኑ። 📌እግዚአብሔርን ምን ያህል እናምነዎለን? የምንተኛበት አልጋ እንደሚሸከመን 💯% እንደምናምነው ወይም ሀኪም የሚያዝልንን መድሀኒት💊 እንደሚያሽለን የምናምነውን ያክል እናምነው ይሆን? ወይስ ከዛ በላይ ወይስ ደግሞ ከዛ በታች?🤔🤔 📌በህይወታችን ለሚያጋጥሙን አጋጣሚዎችስ በእግዚአብሔር ለመደገፍ( ለማመን) ያስቀመጥነው limit ይኖረን ይሆን??🤔 ➤Why do we need to trust in God? ✅በምድር ላይ የምንታመንባቸው ነገሮች:- ►ቤተሰብ 👨‍👩‍👧‍👦፣ ►ሀብት💰💵 ፣ ►ጓደኛ🙎🙎‍♂፣ ►ስልጣን...... 👆➥ዘላቂነት የለውም(ጊዜያዊ ነው)⏱ 👆➥ እነዚህ ነገሮች ላይ ሙሉ በሙሉ ለመደገፍ ወይም ደግሞ ለማመን ምንም ዋስትና የለንም 👆➥ተሸክመውን የት ድረስ እንደሚያደርሱን ማወቅ ከባድ ነው ✨ነገር ግን እግዚአብሔር የዘላለም አምባ ነው("... everlasting strength:" (Isaiah 26: 4) ✨እግዚያብሔር ታማኝ አምላክ ነው ✅እግዚአብሔርን ማመናችን ደግሞ የሰላማችን ምንጭም ነው👇 (" በአንተ ላይ ታምናለችና በአንተ ለምትደገፍ ነፍስ ፈጽመህ በሰላም ትጠብቃታለህ።" (ትንቢተ ኢሳይያስ 26: 3) 📌እግዚአብሔርን በመታመናችን የምናገኘዉ ሰላም፦ ✔️ ፍፁም ሰላም ነው( inner peace beyond any situations) ✔️አእምሮን ሁሉ የሚያልፍ ሰላም ነዉ ✔️ልብንና ሀሳብን በክርስቶስ ኢየሱስ የሚጠብቅ ሰላም ነዉ 👇👇 " አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል።" (ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4: 7) ▪️በምድር ላይ ስንኖር ብዙ 👉ተስፋ የሚያስቆርጡ ፣ 👉 ልብን የሚሰብሩ ፣ 👉ሀሳባችንን የሚሰርቁ ሁኔታዎች ሊከሰቱብን ይችላሉ 🙁😫😰🤦‍♀ 🔸🔸ነገር ግን በነዚህ ሁሉ ሁኔታዎች ውስጥ ልባችንን እና ሀሳባችንን የሚጠብቅ ከአእምሮ የሚያልፈው 💥▻የእግዚአብሔር ሰላም🦚🦚◅💥ብቻ ነው‼️ 🔷🔷So Guys what ever is the situation we are in, lets just trust in God since he is in control❕❗️ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን🙏 ተባረኩ🙏

አሁን የእግዚአብሔርን ቃል የምንከፋፈልበት ጊዜ ይሆናል። ዛሬ ቃሉን የምታካፍለን እህታችን ቦንቱ ናት። አብረን እንካፈል እስቲ😊