ማኅሌት ሚዲያ
Відкрити в Telegram
ወደ ማኅሌት ሚዲያ እንኳን በሰላም መጡ፡፡ በዚህ ቻናል የተለያዩ መንፈሳዊ ስብከቶች እና ተከታታይ ትምህርቶች እንዲሁም የመንፈሳዊ መጻሕፍት ዳሰሳዎች ፣ አጫጭር የቤተ-ክርስቲያን አስተምሮዎች እና ዝማሬዎች ይቀርቡበታል፡፡የቻናሉን ይዘቶች ለሌሎች በማጋራትበማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ፡፡
Показати більше2 075
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
-2030 днів
Триває завантаження даних...
Схожі канали
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
серпень '24
серпень '24
+3
в 0 каналах
липень '24
+4
в 0 каналах
Get PRO
червень '24
+5
в 0 каналах
Get PRO
травень '24
+7
в 0 каналах
Get PRO
квітень '24
+7
в 0 каналах
Get PRO
березень '24
+5
в 0 каналах
Get PRO
лютий '24
+6
в 0 каналах
Get PRO
січень '24
+2
в 0 каналах
Get PRO
грудень '23
+5
в 0 каналах
Get PRO
листопад '23
+4
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '23
+2
в 0 каналах
Get PRO
вересень '23
+3
в 0 каналах
Get PRO
серпень '23
+11
в 0 каналах
Get PRO
липень '23
+8
в 0 каналах
Get PRO
червень '23
+7
в 0 каналах
Get PRO
травень '23
+10
в 0 каналах
Get PRO
квітень '23
+5
в 0 каналах
Get PRO
березень '23
+4
в 0 каналах
Get PRO
лютий '23
+4
в 0 каналах
Get PRO
січень '23
+10
в 0 каналах
Get PRO
грудень '22
+12
в 0 каналах
Get PRO
листопад '22
+8
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '22
+8
в 0 каналах
Get PRO
вересень '22
+13
в 0 каналах
Get PRO
серпень '22
+10
в 0 каналах
Get PRO
липень '22
+7
в 0 каналах
Get PRO
червень '22
+10
в 0 каналах
Get PRO
травень '22
+8
в 0 каналах
Get PRO
квітень '22
+25
в 0 каналах
Get PRO
березень '22
+13
в 0 каналах
Get PRO
лютий '22
+13
в 0 каналах
Get PRO
січень '22
+12
в 0 каналах
Get PRO
грудень '21
+11
в 0 каналах
Get PRO
листопад '21
+19
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '21
+18
в 0 каналах
Get PRO
вересень '21
+15
в 0 каналах
Get PRO
серпень '21
+23
в 0 каналах
Get PRO
липень '21
+19
в 0 каналах
Get PRO
червень '21
+16
в 0 каналах
Get PRO
травень '21
+72
в 0 каналах
Get PRO
квітень '21
+16
в 0 каналах
Get PRO
березень '21
+16
в 0 каналах
Get PRO
лютий '21
+19
в 0 каналах
Get PRO
січень '21
+29
в 0 каналах
Get PRO
грудень '20
+4 929
в 0 каналах
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 28 серпня | 0 | |||
| 27 серпня | +1 | |||
| 26 серпня | 0 | |||
| 25 серпня | 0 | |||
| 24 серпня | 0 | |||
| 23 серпня | 0 | |||
| 22 серпня | 0 | |||
| 21 серпня | 0 | |||
| 20 серпня | 0 | |||
| 19 серпня | 0 | |||
| 18 серпня | 0 | |||
| 17 серпня | 0 | |||
| 16 серпня | 0 | |||
| 15 серпня | 0 | |||
| 14 серпня | 0 | |||
| 13 серпня | 0 | |||
| 12 серпня | +1 | |||
| 11 серпня | 0 | |||
| 10 серпня | 0 | |||
| 09 серпня | 0 | |||
| 08 серпня | 0 | |||
| 07 серпня | 0 | |||
| 06 серпня | 0 | |||
| 05 серпня | 0 | |||
| 04 серпня | 0 | |||
| 03 серпня | 0 | |||
| 02 серпня | 0 | |||
| 01 серпня | +1 |
Дописи каналу
| 2 | ይህ ከታች የተያያዘው ምስል የአንድ አክተር (ተዋናይ) ፎቶ እንጂ የጌታችን ሥዕለ አድኅኖ አይደለም!!!
በተቻለ መጠን ቅዱሳት ሥዕላትን መጠቀም ያስፈልጋል
አባቶቻችን በቅዱሳት ሥዕላት ላይ ያላቸው ጥንቃቄ አስገራሚ ነው!
በቅዱሳት ሥዕላት በኩል
• ሃይማኖት
• ትምህርት
• ምድራዊና ሰማያዊ ምሥጢራት
• በረከት
• ታሪክ ይተላለፉባቸዋል
ስለሆነም ስለ ጌታችን ሕማም ስለ ስቅለቱ ስንጽፍ ይህንን ፎቶ ባንጠቀምና በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ትውፊት መሠረት ቅዱሳት ሥዕላትን ብንጠቀም ለማለት እወዳለሁ
እንበለ ደዌ ወሕማም
እንበለ ፃማ ወድካም
ዓመ ከመ ዮም ያብጽሐነ ያብጽሕክሙ እግዚአብሔር በፍሥሓ ወበሰላም
አሜን!
መጋቤ ሐዲስ ነቅዐጥበብ ከፍያለው
የቴሌግራም ቻናሌ👇
https://t.me/QH7OEcjEvXswNDc8 | 290 |
| 3 | https://youtu.be/OxX9oYx_GOI | 507 |
| 4 | https://youtu.be/IeIu-sweinE | 460 |
| 5 | https://youtu.be/HFQm4zU5Aww | 413 |
| 6 | https://youtu.be/JkScYU8tz18 | 391 |
| 7 | https://youtu.be/ptY-jL9DuOU | 445 |
| 8 | https://youtu.be/D7d9gnZQb7o | 541 |
| 9 | https://youtu.be/3OF_vO15hEQ | 581 |
| 10 | https://www.youtube.com/watch?v=OZ1Bt6Ys5WU | 520 |
| 11 | ፍቅረ ኢየሱስ(ብንያም)ሌላ እህት ማርኮ በማምጣት አስጠመቀ::ሙሉን መረጃ በነገው ጉባኤ ላይ እንገልጠዋለን::ድል ለተዋህዶ:: | 512 |
| 12 | መምህር ካሣሁን እንግዳ በአድዋ ጦርነት ጊዜ የአራዳ ቅዱስ ጊዮርጊስን ታቦት ተሸክመው በባዶ እግራቸው የዘመቱ አባታችን ናቸው!
በረከታቸው ይደርብን!
ዓድዋ የዘመቱ ፈረሶችና የተያዙ ቁሳቁሶች ታሪካቸው ተመዝግቦ በሙዝየም ሲቀመጥ ታቦት ተሸክመው የወጡ ካህናት ታሪካቸው ይካተት ማለት ቦታውን የሃይማኖት ተቋም ለማድረግ ሳይሆን ታሪክ መቀነስ ስለሌለበት ነው! | 594 |
| 13 | ቅበላ ማለት ክርስቶስን መቀበል እንጂ ስጋን እንደ አንበሳ መቀበል መብላት አይደለም ክርስቶስን የምንቀበልበት ጊዜ ማለት ነው።
መልካም ፆም 🙏 | 628 |
| 14 | አንድ ሰው ውሃ አቅርቦ በራሱ ላይ በማፍሰስ ምሥጢረ ጥምቀትን መፈጸም እንደማይችል ሁሉ ሥርዓተ ጋብቻንም ከቤተ ክርስቲያን ውጪ መፈጸም አይችልም ምክንያቱም ከ7ቱ ምሥጢራት አንዱ ጋብቻ ነውና። | 661 |
| 15 | እንኳን ለሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
በተጨማሪም ዛሬ የቃና ዘገሊላ ትክክለኛ ዕለቱ ነው እስራኤላውያን ሠርግ የሚደግሱት ለሰባት ቀናት ነው ሠርጉ የተጀመረው የካቲት 20 ነው ጌታ የተገኘው በሦስተኛው ቀን ማለትም የካቲት 23 ቀን ነው አባቶች የካቲት ወር ብዙ ጊዜ ዓብይ ጾም ላይ ስለሚውል የውኃን በዓል ከውኃ በዓል ጋር አብሮ ማክበር ይገባል ብለው እንድናከብር አድርጓል አንድም በአክሱም ከተማ ጥር 12 ቀን ደጋግ ሰዎች ማኅበር በሚጠጡበት ጌታ በአካል ተገኝቷልና ይህችውም ማኅበረ ደጔ ትባላለች። በእነዚህ ምክንያቶች ጥር 12 ቀን እንዲከበር ተደርጓል። ስለዚህ በሦስተኛው ቀን ሲል ከፊት አራት ቀናት ይቀራሉ ግን በሦስተኛው ቀን ማለቱ በዚህ ቀን ወይኑ ስላለቀ ነው። በቃና መንደር የተደረገው ሠርግ ደጋሹ ዶኪማስ ይባላል ሙሽራው ባቲለስ ሙሽራይቱ ዮአጊን ይባላሉ። ዶኪማስ የእመቤታችን ዘመድ ስለሆነ ጠርቷታል እመቤታችን ሠርጉ ቀድማ ተገኝታለች። ቃና ሠርግ ላይ ውኃ ተሞልቶባቸው የነበሩ ድንጋዮች እብነ አልማስ (የአልማስ ድንጋይ) ይባላሉ። ጌታችን ጋብቻን ለመባረክ ወደ ሠርግ ቤት መጥቷል ግን በቃና ሠርግ ጌታ ደቀመዛሙርቱ ብቻ አልተገኙም መላእክትም ተገኝቷል ግን ስለማይበሉ አልተጻፈም። በዚህ ጊዜ ነው ወይኑ ስላለቀ እመቤታችን
ምልጃዋ የተገለጠበት ጌታችንም አምላክነቱን ያሳየበት ነው ጌታችን ውኃውን ወደ ወይን የቀየረበት የወይኑም ጣዕም እጅግ በጣም ለየት ያለና ቃና የሚለው ቃል ጣዕምን የሚገልጽ ቃል የሆነበት ነው። | 704 |
| 16 | ለመንፈሳዊ ዩቲዩብ ቻናል (ኦርቶዶክስ ተዋህዶ) ጋዜጠኛ ይፈለጋል
መንፈሳዊ ትረካዎችን
ቃለ መጠይቆችንና ሌሎች መንፈሳዊ ዝግጅቶችን የመስራት በቂ ጊዜና ችሎታው ያላችሁ በተከታዮቹ አድራሻዎች አግኙን
ደሞዝ በስምምነት
ስልክ:- +251965135434
Telegram:- @JOEth86 | 561 |
| 17 | https://youtu.be/wgwvsAfvO1o | 390 |
| 18 | https://youtu.be/Ju-U_v4aVt0?si=f-CaIBrH2gHFAyoM | 508 |
| 19 | https://www.youtube.com/watch?v=f78ZVLVdO0A | 254 |
| 20 | ሰላም ወዳጆቼ!!! የአበውን አጫጫር አባባሎችን የምትሹ " አንጋረ አበው " የተሰኘ ገጼን ላስተዋውቃችሁ ። አንጋረ አበው ማለት የአባቶች ንግግሮች ማለት ነው ። በዚህ መንፈሳዊ channel የቅዱሳን አባቶቻችንና እናቶቻችን ብሒላቸው ይተላለፋል ። እኛም አባቶቻችንን በቃላቸው እንዘክራቸዋለን ።
https://t.me/angare_abew | 519 |
