uk
Feedback
የኔ' ማስታወሻ ..🧚

የኔ' ማስታወሻ ..🧚

Відкрити в Telegram

በዚህ ቻናል የማይዳሰስ ጉዳይ የለም የተለያዩ አስገራሚ ታሪኮችን፣ ግጥሞችን፣ መጣጥፎችን፣ ወጎችን እንዲሁም በጥበባዊ እይታ የተቃኙ ሁሉ አይነት ጉዳዮችን እናይበታለን ሼር በማድረግ ቤተሰብ እናብዛ... እወዳችኋለሁ❤️ for any comment :- 👉 @Hamy_Hamy Subscribe 👇👇👇 https://www.youtube.com/@Yenemastawosha

Показати більше
2 029
Підписники
+124 години
+117 днів
+4530 днів

Триває завантаження даних...

Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
вересень '26
вересень '26
+17
в 0 каналах
серпень '26
+113
в 0 каналах
Get PRO
липень '26
+142
в 3 каналах
Get PRO
червень '26
+114
в 0 каналах
Get PRO
травень '26
+84
в 2 каналах
Get PRO
квітень '26
+56
в 1 каналах
Get PRO
березень '26
+39
в 1 каналах
Get PRO
лютий '26
+34
в 1 каналах
Get PRO
січень '26
+46
в 1 каналах
Get PRO
грудень '25
+37
в 0 каналах
Get PRO
листопад '25
+34
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '25
+71
в 2 каналах
Get PRO
вересень '25
+42
в 0 каналах
Get PRO
серпень '25
+50
в 0 каналах
Get PRO
липень '25
+63
в 0 каналах
Get PRO
червень '25
+62
в 1 каналах
Get PRO
травень '25
+374
в 9 каналах
Get PRO
квітень '25
+116
в 4 каналах
Get PRO
березень '25
+360
в 1 каналах
Get PRO
лютий '25
+323
в 4 каналах
Get PRO
січень '25
+13
в 0 каналах
Get PRO
грудень '24
+24
в 0 каналах
Get PRO
листопад '24
+35
в 2 каналах
Get PRO
жовтень '24
+24
в 1 каналах
Get PRO
вересень '24
+19
в 0 каналах
Get PRO
серпень '24
+33
в 0 каналах
Get PRO
липень '24
+29
в 0 каналах
Get PRO
червень '24
+17
в 0 каналах
Get PRO
травень '24
+14
в 1 каналах
Get PRO
квітень '24
+10
в 1 каналах
Get PRO
березень '24
+12
в 0 каналах
Get PRO
лютий '24
+10
в 0 каналах
Get PRO
січень '24
+8
в 0 каналах
Get PRO
грудень '23
+11
в 0 каналах
Get PRO
листопад '23
+3
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '23
+5
в 0 каналах
Get PRO
вересень '23
+16
в 0 каналах
Get PRO
серпень '23
+16
в 0 каналах
Get PRO
липень '23
+36
в 0 каналах
Get PRO
червень '23
+24
в 0 каналах
Get PRO
травень '23
+320
в 0 каналах
Get PRO
квітень '23
+24
в 0 каналах
Get PRO
березень '23
+20
в 0 каналах
Get PRO
лютий '23
+17
в 0 каналах
Get PRO
січень '23
+44
в 0 каналах
Get PRO
грудень '22
+24
в 0 каналах
Get PRO
листопад '22
+33
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '22
+31
в 0 каналах
Get PRO
вересень '22
+36
в 0 каналах
Get PRO
серпень '22
+27
в 0 каналах
Get PRO
липень '22
+47
в 0 каналах
Get PRO
червень '22
+102
в 0 каналах
Get PRO
травень '22
+39
в 0 каналах
Get PRO
квітень '22
+47
в 0 каналах
Get PRO
березень '22
+21
в 0 каналах
Get PRO
лютий '22
+17
в 0 каналах
Get PRO
січень '22
+26
в 0 каналах
Get PRO
грудень '21
+49
в 0 каналах
Get PRO
листопад '21
+26
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '21
+79
в 0 каналах
Get PRO
вересень '21
+202
в 0 каналах
Get PRO
серпень '21
+294
в 0 каналах
Get PRO
липень '21
+438
в 0 каналах
Get PRO
червень '21
+296
в 0 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
04 вересня+5
03 вересня+5
02 вересня+3
01 вересня+4
Дописи каналу
አንድ ጠበቃ የውሃ ጉድጓዱን ለአንድ መምህር ሸጠለት። ከሁለት ቀን በኋላ ጠበቃው ወደ መምህሩ መጥቶ፦ "ጌታዬ! ውላችን እንደሚገልፀው የውሃ ጉድጓዱን ሸጥኩልህ እንጂ በውስጡ ያለውን ውሃ አልሸጥኩልህም
አንድ ጠበቃ የውሃ ጉድጓዱን ለአንድ መምህር ሸጠለት። ከሁለት ቀን በኋላ ጠበቃው ወደ መምህሩ መጥቶ፦ "ጌታዬ! ውላችን እንደሚገልፀው የውሃ ጉድጓዱን ሸጥኩልህ እንጂ በውስጡ ያለውን ውሃ አልሸጥኩልህም! ውሃውን መጠቀም ከፈለግክ ተጨማሪ መክፈል አለብህ!" አለው። መምህሩም ፈገግ አለና እንዲህ ሲል መለሰለት፦ "አዎ፣ እኔም ወደ አንተ ልመጣ ነበር። ልልህ የነበረውም ውሃህን ከእኔ ጉድጓድ ውስጥ እንድታወጣልኝ ነው፣ አለበለዚያ ከነገ ጀምሮ በግድጓዴ ውስጥ ለሚኖረው ውሃህ ኪራይ መክፈል ይኖርብሃል" አለው። ጠበቃው ይህን ሲሰማ ደንግጦ፦ "ኦ! እኔ እኮ እየቀለድኩ ነበር!" አለዉ። መምህሩም እየሳቀ "እንደ አንተ ያሉ ሰዎች ጠበቃ የሚሆኑት እኮ ከእኛ ዘንድ ተምረው ነው!" አለው ይባላል። ©ተዋናይ @poethaymi

2
ከቀጠርሽኝ ቦታ ከቀጠሮው ሰዓት ቀድሜ መጥቼ ቆሜ ብጠብቅም አጥተሽኝ እንደሄድሽ አልጠራጠርም .... ✍️ Abreham aschalew @poethaymi
ከቀጠርሽኝ ቦታ ከቀጠሮው ሰዓት ቀድሜ መጥቼ ቆሜ ብጠብቅም አጥተሽኝ እንደሄድሽ አልጠራጠርም .... ✍️ Abreham aschalew @poethaymi
533
3
እስኪ ንገሪኝ የኔ ቀረርቶ ፥ የኔማ ዛቻ መቁረጥ አያውቅም ፥ መገዝገዝ ብቻ፡፡ የኔም ስንብት ፥ የመለየቴ ጫፍ ቢቆይ እስከ ምሽት ፥ ቢርቅ እስከ ደጃፍ! "ቻው" ስልሽ ሰምቶ ከጭፍሮቹ ጋር ፥ መንገዴ
እስኪ ንገሪኝ የኔ ቀረርቶ ፥ የኔማ ዛቻ መቁረጥ አያውቅም ፥ መገዝገዝ ብቻ፡፡ የኔም ስንብት ፥ የመለየቴ ጫፍ ቢቆይ እስከ ምሽት ፥ ቢርቅ እስከ ደጃፍ! "ቻው" ስልሽ ሰምቶ ከጭፍሮቹ ጋር ፥ መንገዴን ዘግቶ ናፍቆትሽ በሌት ፥ ይጠብቀኛል ፥ "አይኗስ?" ፥ ይለኛል "ሳቋስ?" ፥ ይለኛል "ጥርሷስ?" ፥ ይለኛል የማልችለውን ይጠይቀኛል፡፡ እስኪ ንገሪኝ … ስንቴ 'ቻው' ብልሽ ፥ ይቆርጥልኛል? ✍Habtamu Hadera @poethaymi
822
4
እምነት በመሀላ አይረጋገጥም😉 @poethaymi
1 044
5
ሰዎች አብዛኛውን ጊዜ መተው ባለመቻላቸው ምክንያት ምንም ጥቅም የሌላቸውን አሉታዊ ስሜቶች በመያዝ ጊዜያቸውን ያባክናሉ። #Master_Your_Emotions @poethaymi
ሰዎች አብዛኛውን ጊዜ መተው ባለመቻላቸው ምክንያት ምንም ጥቅም የሌላቸውን አሉታዊ ስሜቶች በመያዝ ጊዜያቸውን ያባክናሉ። #Master_Your_Emotions @poethaymi
1 065
6
ጅል ሰው ትኩሳት ነው ..🙅 @poethaymu
1 092
7
አንዴ ብቻ ...m4a
1 037
8
አንዴ ብቻ ይድላኝ ፣ አንዴ ብቻ ልረፍ፣ አንዴ ብቻ ልኑር ፣ አንዴ ብቻ ልትረፍ ፣ ፋታ ብቻ ላግኝ እንደምፈልገዉ፣ እንዴት እንደማለቅስ እኔ ነኝ የማቀዉ ። ሀብታሙ ሀደራ ✍️ @poethaymi @po
አንዴ ብቻ ይድላኝ ፣ አንዴ ብቻ ልረፍ፣ አንዴ ብቻ ልኑር ፣ አንዴ ብቻ ልትረፍ ፣ ፋታ ብቻ ላግኝ እንደምፈልገዉ፣ እንዴት እንደማለቅስ እኔ ነኝ የማቀዉ ። ሀብታሙ ሀደራ ✍️ @poethaymi @poethaymi
954
9
#መሳቅ_ግን_እንዴት_ነው? በጊዜ ቅብብል መሆን አለመሆን በሚታገሉበት መምሰል ከመሆን ጋር በሚወዳጅበት በዚህ በክረምቱ፦ በዝናብ ጠብታ አካሌ እየራሰ ልቤ እየተናጠ ይህን አስባለሁ... በታጠፈ አንጀቴ
#መሳቅ_ግን_እንዴት_ነው? በጊዜ ቅብብል መሆን አለመሆን በሚታገሉበት መምሰል ከመሆን ጋር በሚወዳጅበት በዚህ በክረምቱ፦ በዝናብ ጠብታ አካሌ እየራሰ ልቤ እየተናጠ ይህን አስባለሁ... በታጠፈ አንጀቴ ብርድ በጀቦነው ልክ እንደጐርፍ እድሜ ታይቶ በሚጠፋው በዚ አቅም ሰባሪ በበረዶ ዘመን ማመን ተሸርሽሮ ቃል የትም ተጥሎ ሲመሽ እየነጋ ሲነጋ ቢመሽም ሳቅ ከተባለ የማያልፉት የለም... #መሳቅ_ግን_እንዴት_ነው? እንባ ከአይን ዘልቆ... ልብ ከሀሴት ርቆ ዝም ብሎ ብቻውን ተጉዞ.... ተጉዞ.. ያሰቡት ሲጐድል ስህተት ልክ ሲሆን ትክክል ሲሳሳት ጐደሎ ተሟጦ የሞላ ሲጐድል... ሁሉም መሆን ትቶ መምሰልን ሲመስል.. በዳይ እየሳቀ ተበዳይ ሲያነባ.... #መሳቅ_ግን_እንዴት_ነው? በተወዛገበ በጭንቅንቅ ስሜት የማይቻል ችሎ ከራስ ጋር መታገል.. ፈገግ ለማለት ልብ ውስጥ ሀዘን መቅበር.... በዝምታ ብሩሽ በፀጥታ ቀለም በራስ ልክ ሰው መሳል ሁልጊዜ መኮለም.....? #መሳቅ_ግን_እንዴት_ነው? ተፃፈ ፦ በሀይሚ ሀምሌ 19/2012..ሲዘንብ የተፃፈ @poethaymi @poethaymi @poethaymi
903
10
. . . በእርግማኖች መሐል " የአባቴ አምላክ ካለ ..." ሲሉ ሰማሁ ልበል? ታድያ ምነው ... " ካለ " ብለውታል መኖሩን ማወቅ ነው .. ፀሎቱ ይቀድማል? 🤔🤔🤔🤔🤔 👇👇👇 @poethaymi @poethaymi @poethaymi
841
11
ሰዉ በረደኝ😔 @poethaymi
910
12
፪ ✅ታውቃለህ ? ሕይወት ለሴት ሌላ ናት… ጨካኝ ናት። ስነቃ ዙሪያዬ በእርጉዝ፣ ዙሪያዬ በሰርግ፣ ዙሪያዬ በ“ቆመሽ ቀረሽ” ምክር ታጅቦአል። አንተ እንደ መጀመሪያው አፍላ ፍቅር፣ አፍላ ጭቅጭቅ፣ አፍ
፪ ✅ታውቃለህ ? ሕይወት ለሴት ሌላ ናት… ጨካኝ ናት። ስነቃ ዙሪያዬ በእርጉዝ፣ ዙሪያዬ በሰርግ፣ ዙሪያዬ በ“ቆመሽ ቀረሽ” ምክር ታጅቦአል። አንተ እንደ መጀመሪያው አፍላ ፍቅር፣ አፍላ ጭቅጭቅ፣ አፍላ መውደድ ላይ ነህ። ✅ኩርፌያዬ፣ ስጋቴ፣ ጭቅጭቄ ውስጥህ አልዘልቅም አለ። ቁም ነገር የሌለው ፍቅር፣ ያልበሰለ ፍቅር፣ ነገ የሌለው ፍቅር፤ 'አቤት እዚ ጋ ነኝ' የማይሉት ፍቅር ከወንድ በላይ ለሴት ምቾት አይሰጥም። የማይታገል ወንድ፣ ሃላፊነት የማይሸከም ወንድ፣ “እከለልበታለሁ” የማይሉትን ወንድ፣ “አለልኝ” የማይባል ወንድን ባል ማድረግ ያስፈራል። አስቴር አወቀ “ጠይም ዘለግ ያለ፣ የሰፋው ደረቱ ፍቅር ሃላፊ ነው ባረገኝ እህቱ…” እንዳለችው ነው። ፍቅር ሃላፊ እንደሆነ አስተዳደጌ ነግሮኛል ... አያያዛችን ... ✅ፍቅሩ ሲያልፍ፣ የኑሮን ቀንበር ስንሸከም፣ ሲያንገዳግደን፣ ሃላፊነት ሲወጥረን፣ ልጆች ሲመጡ ....... ጫንቃችን “አልተዘጋጀም” አልኩኝ። እንዳላጠናክርህ የምለው አይገባህም፤ እንዳታጠናክረኝ አልጠነከርክም። ልቤ እየወደደህ አልረጋ አለ… “የት ነሽ?” ስባል “እዚ ጋ” ማለት ተሳነኝ፤ ልቤ ሸሸክ… ሄድኩኝ። የተለየውህ እንደ ዋዛ አልነበረም፤ ሌት ቀን አስቤ "ያልበሰለ ሰው ፍቅር አያሻግረም ብዬ እያዘንኩኝ ነው " © Adhanom @poethaymi @poethaymi
1 032
13
፩ ✅ታውቂለሽ ..... ? ተኩሰሽ ብትገይኝ ይታረድ ስለተባለ ስቃይ እንዳይበዛብኝ ነው የተኮሰችብኝ ነው የምለው.... አንቺ ለኔ እንደህልሜ ከልቤ ጠፍተሽ አታቂም ። ሌላ ቦታ ያለዉ ቸልታዬ አንቺ ጋ
፩ ✅ታውቂለሽ ..... ? ተኩሰሽ ብትገይኝ ይታረድ ስለተባለ ስቃይ እንዳይበዛብኝ ነው የተኮሰችብኝ ነው የምለው.... አንቺ ለኔ እንደህልሜ ከልቤ ጠፍተሽ አታቂም ። ሌላ ቦታ ያለዉ ቸልታዬ አንቺ ጋ ሲደርስ አቅም አንሶት ይተጋል ተጎድቼ እምጨነቀው ጉዳቴን የምነገርሽ መንገድ ነው.... ድንገት ተለያየን እንደዋዛ ታውቂኝ የለ ስቃይን መሸከም ፣ የተሰማኝን አምእሮዬ ውስጥ ማስቀመጥ እችላለሁ .... እንዳልናፈቀ፣ እንዳልተጎዳ መሆን መንገዴ አስተምሮኝ የለ? ብንለያይም ልቤ አልተለየሽም ነበር . .... ልቤ ያላዜመሽ ያላወሳሽ ያልተረከሽ ቀን የለም ..... ✅ሲሳካልኝ ፣ስወድቅ ፣ ሲደብረኝ ፣ የልቤን ሳወራ ከትውስታ ከትዝታዬ መሀል እየወጣሁ የማወሳሽ ሚስጥሬ ነሽ ታሪኬ ነሽ .....ትዝታዬም አንቺ ግን ሶስት ወር የምታቂውን ሰው ልታገቢ ነው??! ታድለሻል .....! እኔ የዘገየሁት እራሴን እየጠረብኩ፣ እየቀረፅኩ ፣ እያበጃጀሁት ነበር፣ ...... ✅ያልመጣሁት መቀየሬን ላሳይሽ ፣ ማደጌን ላስዳስስሽ ነበር... ስደርስ ግን በሌላ መንገድ እየሄድሽ ነው.... የውነት ግን ደስተኛ ነሽ ?? ይሁን..... የኔን ግን እንዳልኩሽ ነው ✍️Adhanom Mitiku @poethaymi @poethaymi @poethaymi
779
14
አንድ ልጅ እናቱን በጣም ይጠላት ነበር። ለምን ቢባል እናቱ አንድ አይኗ የለም ነበር። "የአንድ አይን ባለቤት ልጅ" እየተባለ በትምህርት ቤት ስለሚሳለቁበት፣ እናቱ ወደ ትምህርት ቤት ስትመጣበት ይሸማቀቅና ይቆጣ ነበር። "ለምንድነው እንዲህ ሆነሽ የምታሳፍሪኝ? ብትሞቺ ይሻል ነበር!" ብሎ ይጮህባት ነበር። ልጁ አድጎ፣ ተምሮና ሀብታም ሆኖ ትልቅ ከተማ ውስጥ መኖር ጀመረ። ትዳር ይዞ ልጆች ወለደ። አንድ ቀን እናቱ ልጇን ናፍቃ ልትጠይቀው ቤቱ መጣች። ልጆቹ ግን አያታቸውን አይተው ደነገጡ፤ እርሱም "ለምን መጥተሽ ልጆቼን ታስፈራሪያለሽ? ውጪልኝ!" ብሎ አባረራት። ከወራት በኋላ እናቱ መሞቷን ሰማ። ወደ ቤቷ ሲሄድ እናቱ እንዲህ የሚል ደብዳቤ ትታለት ነበር፦ "ልጄ ሆይ፣ ሁልጊዜ ስላሳፈርኩህ ይቅርታ። ግን አንድ ሚስጥር ልንገርህ... ትንሽ ህፃን ሳለህ አደጋ ደርሶብህ አንድ አይንህን አጥተህ ነበር። እኔ ግን ልጄ በአንድ አይን እንዲያድግ ስላልፈለኩ፣ የራሴን አንድ አይን አውጥቼ ሰጠሁህ። ዛሬ አንተ በአይኔ እያየህ ስላለህ እኔ በጣም ደስተኛ ነኝ።" በአለም ላይ ትልቁ ስቃይ ለአንድ ሰው ሙሉ ህይወትህን ሰጥተህ፣ ያ ሰው ግን እንደ ውርደት ሲቆጥርህ ነው። እናትና አባት የሰጡንን ብርሃን ረስተን፣ በራሳችን ብርሃን የፈጠርን ይመስለንና ስንኮራ ነፍሳችን በቁም ትሞታለች። 📕 ርዕስ፦የተሰበሩ ክንፎች ✍🏻 ደራሲ፦ካህሊል ጂብራን 📚 @poethaymi
854
15
«በእኔ እይታ ለራሴ ታላቅ ነኝ፤ ምክንያቱም ትግሎቼን፣ መከራዬን እና መሰቃየቴን የማውቀው እኔ ብቻ ነኝ። እንዲሁም ሊያሸንፉኝ ቀርበው ያልተሸነፍኩላቸውን እያንዳንዱን ቅጽበት የማውቅ ብቸኛ ምስክር እ
«በእኔ እይታ ለራሴ ታላቅ ነኝ፤ ምክንያቱም ትግሎቼን፣ መከራዬን እና መሰቃየቴን የማውቀው እኔ ብቻ ነኝ። እንዲሁም ሊያሸንፉኝ ቀርበው ያልተሸነፍኩላቸውን እያንዳንዱን ቅጽበት የማውቅ ብቸኛ ምስክር እኔ ነኝ!።»      ፦The Gambler-ዶስቶይቭስኪ        Imagination_officially @poethaymi
894
16
ሁለት ነገሮች በምድር ላይ እጅግ በጣም ያስፈሩኛል :- ታዋቂነትና አላዋቂነት። በተለይ ታዋቂ ስትሆን (በሰዎች ፊት ከፍ እያልክ ስትሄድ) ልክ እንደ ዝንጀሮ ከስር ያለው መላጣህ ይገለጣል። በዚህ ጊዜ
ሁለት ነገሮች በምድር ላይ እጅግ በጣም ያስፈሩኛል :- ታዋቂነትና አላዋቂነት። በተለይ ታዋቂ ስትሆን (በሰዎች ፊት ከፍ እያልክ ስትሄድ) ልክ እንደ ዝንጀሮ ከስር ያለው መላጣህ ይገለጣል። በዚህ ጊዜ ሁለቱም ያላቸው ሰዎች እየበዙ ነው። እና አንድ ያላዋቂ ታዋቂ ሰው ከሰፈር ሽማግሌዎች ጋር ባልና ሚስት ለማስታረቅ ይቀመጣል። አንቺም ተይ አንተም ተው እያሉ በብዙ ልፋት ወደ ገደለው ጉዳይ ሳይገቡ ሽማግሌዎቹ እንደምንም ከአንገት በላይ ያስታርቋቸዋል። (ይሄ ከENT ሰርጀሪ ጋር ምንም ግንኙነት የለውም) በመጨረሻ ያ ያላዋቂ ታዋቂ ሰው የመዝጊያ ንግግር እንዲያደርግ ይጋበዛል። እሱም ተነስቶ በመታረቃቸው የተሰማውን ደስታ ገልፆ "በሉ ይሄን የመሰለ ደስታ ብቻችንን መካፈል የለብንም፤ አንቺም ውሽማሽን አንተም ጎሮቤት ያለውን ልጅህን ይዛችሁ መደሰት አለብን" በሚል ንግግሩን ይዘጋል። 🙄 እናላችሁ አላዋቂ ታዋቂዎችን እናክማለን ገባ ገባ በሉ🤗🥰 👇👇👇 @poethaymi @poethaymi
953
17
የህይወት ወርቃማ ህግ:- መቀየር ባልቻልከው ነገር አትበሳጭ ነገሩን እንዳለ ተቀበለው። የአየሩን ሁኔታ ለመቀየር አንሞክርም ነገርግን በቀላሉ እንዳየሩ ሁኔታ እንለብሳለን። ምርጡ ወንድ 🕴 ➱ ዘወትር ሌሊት 11:30 ይነሳል ➱ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ያደርጋል ➱ አልጋውን ያነጥፋል ➱ ቤቱን ያፀዳል ➱ በትጋት ይሰራል ➱ አልኮል ንክች አያደርግም ➱ ከኩሽና  አይጠፋም ➱ በየቀኑ ይጸልያል ➱ ያነባል ➱ ምሽት 9:00 አልጋው ላይ ያርፋል ጥያቄ:- እንደዚህ ያለ ምርጥ ወንድ የት ነው የሚገኘው? መልስ:- ማረሚያ ቤት @poethaymi
881
18
✔️የሆነ ሰው ያለ አግባብ የወሰደብህን ገንዘብ አንድ ቀን ሊመልስልህ ይችላል፤ የወሰደብህን ጊዜ ግን መቼም አይመልስልህም። +++ ✔️እድሜ ጊዜ ነው። ሰው ሞተ የሚባለውኮ ጊዜው ሲያልቅ ነው። ጊዜ ሲረዝም እድሜ ሲያልቅ ደግሞ ሞት ነው። ሞት መራራ ከሆነ ምነው የጊዜ መባከን ቢያንስ ሕመም አይሆንብንም? ሰው ቀጥሮህ ሲቀር ከእድሜህ እየቀነሰብህ ነው። የሆነ ሰው ያለ አግባብ የወሰደብህን ገንዘብ አንድ ቀን ሊመልስልህ ይችላል፤ የወሰደብህን ጊዜ ግን መቼም አይመልስልህም። አንድ ሊቅ እንዳለው "ለሰው የምትሰጠው ትልቁ ስጦታህ ጊዜ ነው።" እንዴት? የሰጠኸው ጊዜ ከእድሜህ ላይ የተቀንሰ ነውና። #ሰበዝ -ገፅ 156 በዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ እሸቴ** @poethaymi
887
19
​🎭 POCKET HISTORIES | እውቀትን በዘመናዊ መንገድ ​እውቀት ኃይል ነው። ከእለት ተዕለት ህይወትዎ አልፈው እራስዎን ለማሻሻል የሚያስፈልጉዎትን መረጃዎች በትክክለኛው ቦታ ያግኙ። 🔴 ​ቻ
​🎭 POCKET HISTORIES | እውቀትን በዘመናዊ መንገድ ​እውቀት ኃይል ነው። ከእለት ተዕለት ህይወትዎ አልፈው እራስዎን ለማሻሻል የሚያስፈልጉዎትን መረጃዎች በትክክለኛው ቦታ ያግኙ። 🔴 ​ቻናላችን የሚሰጣቸው አገልግሎቶች፦ 📖 የግል እድገት: ስነ-ልቦና (Dark Psychology) እና የህይወት ክህሎት። 📈 ፋይናንስ: የ Forex Trading እና የቢዝነስ ስልቶች። 🧬 ጤና እና አካል: ቁመት መጨመሪያ እና የሰውነት ግንባታ መረጃዎች። 📚 ስነ-ጽሁፍ: ያልተለመዱ ልቦለዶች እና የፍልስፍና መፅሐፍትን ጨምሮ። ​የእውቀት ባለቤት ይሁኑ። አሁኑኑ ይቀላቀሉ! https://t.me/pockethistoriess https://t.me/pockethistoriess https://t.me/pockethistoriess
247
20
መጨረሻውን አውቃለሁ .. ግን መንገዱን ወደድኩት...😊 @poethaymi
መጨረሻውን አውቃለሁ .. ግን መንገዱን ወደድኩት...😊 @poethaymi
1 167