1 474
Підписники
Немає даних24 години
-37 днів
-2130 днів
Архів дописів
የከተማ ግብርናን ሥራ የከተማ የአኗኗር ዘይቤ ስትራቴጂ አካል አድርገን ስናስፋፋ የማሻገር አቅሙ ላይ ጥርት ያለ መረዳት ይዘን ነበር።
የከተማ ግብርና የግብርናውን ክፍለ ኢኮኖሚ ከማጎልበቱ ባሻገር የከተማ ምጣኔ ሃብትን እና የሥራ ፈጠራን ያሳድጋል። ሀገር አቀፉን የምግብ ዋስትና ያጎለብታል። የከተማ ልማት ሥራን ይደግፋል። ተጠቃሚዎችን በቀጥታ ከአምራች የአካባቢው ገበሬዎች ጋር ያገናኛል።
ያለንን ውስን ቦታ እንደ የግድግዳ ላይ እና የደረጃ ግብርናን ብሎም ቁሶችን በድጋሚ በሚገባ በመጠቀም ምርታማነትን በማሳደግ የአካባቢ ተጽዕኖን መቀነስ ችለናል። በመላው ሀገራችን ይህ ሥራ የከተማ ግብርና የከተሞቻችንን ሁኔታ በመተለም እና ኢኮኖሚያችንን በማጠናከር ያለውን ጉልበት በማሳየት ከአሁኑ አመርቂ ውጤቶችን በማስገኘት ላይ ይገኛል። በዚህ ተግባር ላይ የተሳተፉ ሁሉ ጥረቶቻቸውን የበለጠ እንዲያጠናክሩ ሌሎችም በዚህ በማደግ ላይ ባለ እና የከተሞችን ዘላቂ ነገ በሚያረጋግጥ ተግባር እንዲሳተፉ እንዲያበረታቱ እጠይቃለሁ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ
የዘመሙ ጎጆዎችን እያቃናን የሚፈሱ እንባዎች ሲታበሱ ማየት እጅግ ደስ ያሰኛል!
ዛሬ በአዲስ ከተማ ክፍለከተማ ዊንጌት እና ገብስ ተራ አካባቢ ደሳሳ የሆኑ የቀበሌ ቤቶችን በማፍረስ ለመኖር ምቹ እና ለሰው ልጅ የሚመጥኑ 75 የመኖሪያ ቤቶች ያላቸው ባለ 5 ወለል(G+5) ሁለት ህንጻዎችን በአጭር ጊዜ ውስጥ ገንብተን ለነዋሪዎቻችን አስተላልፈናል::
ዛሬ ያስተላለፍናቸው ምቹና ፅዱ የመኖሪያ ቤቶች በመሃል ከተማ የተገነቡ፣ የመጸዳጃና የማብሰያ ቦታ እንዲሁም ሰፋፊ ክፍሎች ያላቸው ሆነው የተለወጡት ቤቶች ከዚህ ቀደም ለመኖር ቀርቶ በዚያ ለማለፍ እንኳን ይከብዱ የነበሩ ሲሆን የመኖሪያ ቤቶቹ ከቦታው ከተነሱ ነዋሪዎች በተጨማሪ ለልማት ከመኖሪያ አካባቢያቸው ለሚነሱ ዜጎቻችን የሚተርፉ ሆነው በጥሩ ሁኔታ ተገንብተዋል::
ልማቱ ነዋሪዎቻችንን የዘመናዊ መኖሪያ ቤት ባለቤት እና ምቹ በሆኑ የመኖሪያ አካባቢዎች የመኖር እድልን የሚፈጥርላቸው ሲሆን ራዕያችንን በመጋራት ቤቶቹን ለመገንባት የደገፋችሁን እና ያስተባበራችሁ አካላትን በሙሉ በተለይም የብዙአየሁ ታደለ ፋውንዴሽን፣ መተባበር ለኢትዮጵያ አ/ማ፣ ተምሳሌት በሲዳሞ ተራ አ/ማ፣ ምዕራብ ገበያ ልማት አ/ማ፣ ጉሊት አክሲዮን ማህበር፣ ሸራ ተራ ብርሃን አክሲዮን እንዲሁም ጎሽ ንግድና አክሲዮን ግንባታ ማህበርን በተጠቃሚ ነዋሪዎች እና በከተማ አስተዳደራችን ስም ላመሰግናችሁ እወዳለሁ::
ስንተባበር የሰው ኑሮ እና አኗኗርን እያሻሻልን ሀገር እንገነባለንና ትብብራችንን አጠናክረን እንቀጥል!
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
ኢትዮጵያውያን ወገባችንን አሥረን፣ አንጀታችንን ቋጥረን፣ ሐሞታችንን አምርረን ጠንከር ያሉ ሥራዎችን መሥራት ካልቻልን ያለንበት የድህነት አዘቅት በኛ ዘመን የሚቋጭ ብቻ ሳይሆን ለልጆቻችን የሚሻገር ይሆናል:: በተስማማነው እና ቃል በገባነው መሠረት ድህነትን አናወርስም፤ ብልጽግናን እናወርሳለን፤ የተሻለ ሀገር እናስረክባለን ባልነው መሠረት ጠንከር ሰብሰብ ብለን ብንሠራ ሀገራችን ምን ልትመስል እንደምትችል ለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ ማሳያ እንደሚሆን እተማመናለሁ።
በ2ኛው ዙር እየተካሄደ ባለው የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት በልደታ እና ነፋስ ስልክ ክ/ ከተሞች ከሳር ቤት አደባባይ እስከ ፉሪ አደባባይ የሚያካልለው ስራ በዛሬው እለት ተገምግሟል.።
በም/ከንቲባ ማእረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጅነር ወንድሙ ሴታ በመሩት በዚሁ የግምገማ መድረክ ክፍለ ከተሞችና የመሰረተ ልማት ተቋማት ያከናወኗቸው ስራዎች ሪፖርት ቀርቦ ተገምግሟል። በዚህም ስራው በጥሩ ሁኔታ እየተከናወነ መሆኑን ግንዛቤ ተወሰዷል።
በተያያዘም በዚሁ መድረክ በልደታ እና ነፋስ ስልክ ክፍለ ከተሞች የሚከናወነው የኮሪደር ልማት ስራ ዲዛይን በአማካሪ ድርጅቱ ቀርቦ ውይይት የተካሄደበት ሲሆን በዲዛይኑ ላይ በሚጨመሩና በሚስተካከሉ ተግባራት ላይ ሙያዊ ምክረ ሃሳብም ተሰጥቶበታል።
ኢንጅነር ወንድሙ ሴታ በዚሁ ወቅት ዲዛይኑ በተሰጠው ሙያዊ ምክር መሰረት ተስተካክሎ ቀርቦ የጋራ የሚደረግ መሆኑን ገልፀዋል።
ከዚሁ ተግባር ጋር በተያያዘ የተቋቋመው የቴክኒክ ኮሚቴም እቅዱን እስከ መጪው ማክሰኞ መስከረም 21 ቀን 2017 አ.ም እንዲያስገባ አቅጣጫ የተቀመጠ ሲሆን ከኮሪደር ልማቱ ጋር በተያያዘ የሚሰበሰቡት መረጃዎች ትክክለኛነት በኮር አመራሩ እየተረጋገጠ መመራት እንዳለበት የአቢይ ኮሚቴ ሰብሳቢው ኢንጅነር ወንድሙ ሴታ አስገንዝበዋል።
ዛሬ ለኮሪደር ልማት እና ለመልሶ ማልማት ተነሺ ነዋሪዎች የተገነቡ ምትክ ቤቶችን ተዘዋውረን ጎብኝተናል።
ለኮሪደር ልማት ተነሺዎች በመተላለፍ ላይ የሚገኙት እነዚህ የመኖሪያ ቤቶች ውሃ፣ መብራት፣ መጸዳጃ እና ማብሰያ ቦታ የተገነባላቸው፣ ለስራ እድል የሚሆኑ የመስሪያ ሼዶች፣ ጤና ጣቢያዎች፣ የንግድ ሱቆች እንዲሁም ትምህርት ቤቶች በአቅራቢያቸው ያላቸው የመኖሪያ መንደሮች ሲሆኑ ፋርማሲዎች እና የውስጥ ለውስጥ መንገዶችን በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየሰራን እንገኛለን።
ከጎበኘናቸው የአየር ጤና እና የገላን ጉራ መንደሮች በተጨማሪ በተለያዩ የከተማችን አካባቢዎች ተመሳሳይ የመኖሪያ መንደሮችን ዝግጁ በማድረግ በልማት ከመኖሪያ አካባቢያቸው ለሚነሱ ነዋሪዎቻችን በማስተላለፍ ላይ እንገኛለን።
በእነዚህ መንደሮች ከመኖሪያ ቤት በተጨማሪ ለነዋሪዎች የስራ እድል የሚሆኑ የመስሪያ ሼዶች እንዲሁም የንግድ ሱቆች የገነባን ሲሆን በመልሶ ማልማቱ ነዋሪዎች ማህበራዊ መሰረታቸው ሳይበጠስ በጋራ አንድ አካባቢ እንዲገቡም አድርገናል።
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
በዛሬው የመስቀል በአል እለት በሽሮሜዳ አካባቢ ተፈጥሮ ለነበር የኤሌክትሪክ መቋረጥ የዲስትሪክቱ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ፈጣን የጥገና ምላሽ ሰጥተዋል። ይህ በቪዲዮ ላይ የሚታየው ጥገና በጉለሌ ክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ ቤት አስተባባሪነት የአዲስ አበባ ሰሜን ቅርንጫፍ የኤሌክትሪክ ጥገና ባለሙያዎች ከመንገዶች ባለስልጣን ጋር በመቀናጀት ለነዋሪዎች የኤሌክትሪክ መቋረጥ ጥያቄ አፋጣኝ የጥገና ምላሽ በዚህ መልክ የሰጠበት ነው።
የዘመሙ ጎጆዎችን እያቃናን የሚፈሱ እንባዎች ሲታበሱ ማየት እጅግ ደስ ያሰኛል!
ዛሬ በአዲስ ከተማ ክፍለከተማ ዊንጌት እና ገብስ ተራ አካባቢ ደሳሳ የሆኑ የቀበሌ ቤቶችን በማፍረስ ለመኖር ምቹ እና ለሰው ልጅ የሚመጥኑ 75 የመኖሪያ ቤቶች ያላቸው ባለ 5 ወለል(G+5) ሁለት ህንጻዎችን በአጭር ጊዜ ውስጥ ገንብተን ለነዋሪዎቻችን አስተላልፈናል::
ዛሬ ያስተላለፍናቸው ምቹና ፅዱ የመኖሪያ ቤቶች በመሃል ከተማ የተገነቡ፣ የመጸዳጃና የማብሰያ ቦታ እንዲሁም ሰፋፊ ክፍሎች ያላቸው ሆነው የተለወጡት ቤቶች ከዚህ ቀደም ለመኖር ቀርቶ በዚያ ለማለፍ እንኳን ይከብዱ የነበሩ ሲሆን የመኖሪያ ቤቶቹ ከቦታው ከተነሱ ነዋሪዎች በተጨማሪ ለልማት ከመኖሪያ አካባቢያቸው ለሚነሱ ዜጎቻችን የሚተርፉ ሆነው በጥሩ ሁኔታ ተገንብተዋል::
ልማቱ ነዋሪዎቻችንን የዘመናዊ መኖሪያ ቤት ባለቤት እና ምቹ በሆኑ የመኖሪያ አካባቢዎች የመኖር እድልን የሚፈጥርላቸው ሲሆን ራዕያችንን በመጋራት ቤቶቹን ለመገንባት የደገፋችሁን እና ያስተባበራችሁ አካላትን በሙሉ በተለይም የብዙአየሁ ታደለ ፋውንዴሽን፣ መተባበር ለኢትዮጵያ አ/ማ፣ ተምሳሌት በሲዳሞ ተራ አ/ማ፣ ምዕራብ ገበያ ልማት አ/ማ፣ ጉሊት አክሲዮን ማህበር፣ ሸራ ተራ ብርሃን አክሲዮን እንዲሁም ጎሽ ንግድና አክሲዮን ግንባታ ማህበርን በተጠቃሚ ነዋሪዎች እና በከተማ አስተዳደራችን ስም ላመሰግናችሁ እወዳለሁ::
ስንተባበር የሰው ኑሮ እና አኗኗርን እያሻሻልን ሀገር እንገነባለንና ትብብራችንን አጠናክረን እንቀጥል!
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
ኢትዮጵያውያን ወገባችንን አሥረን፣ አንጀታችንን ቋጥረን፣ ሐሞታችንን አምርረን ጠንከር ያሉ ሥራዎችን መሥራት ካልቻልን ያለንበት የድህነት አዘቅት በኛ ዘመን የሚቋጭ ብቻ ሳይሆን ለልጆቻችን የሚሻገር ይሆናል:: በተስማማነው እና ቃል በገባነው መሠረት ድህነትን አናወርስም፤ ብልጽግናን እናወርሳለን፤ የተሻለ ሀገር እናስረክባለን ባልነው መሠረት ጠንከር ሰብሰብ ብለን ብንሠራ ሀገራችን ምን ልትመስል እንደምትችል ለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ ማሳያ እንደሚሆን እተማመናለሁ።
በ2ኛው ዙር እየተካሄደ ባለው የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት በልደታ እና ነፋስ ስልክ ክ/ ከተሞች ከሳር ቤት አደባባይ እስከ ፉሪ አደባባይ የሚያካልለው ስራ በዛሬው እለት ተገምግሟል.።
በም/ከንቲባ ማእረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጅነር ወንድሙ ሴታ በመሩት በዚሁ የግምገማ መድረክ ክፍለ ከተሞችና የመሰረተ ልማት ተቋማት ያከናወኗቸው ስራዎች ሪፖርት ቀርቦ ተገምግሟል። በዚህም ስራው በጥሩ ሁኔታ እየተከናወነ መሆኑን ግንዛቤ ተወሰዷል።
በተያያዘም በዚሁ መድረክ በልደታ እና ነፋስ ስልክ ክፍለ ከተሞች የሚከናወነው የኮሪደር ልማት ስራ ዲዛይን በአማካሪ ድርጅቱ ቀርቦ ውይይት የተካሄደበት ሲሆን በዲዛይኑ ላይ በሚጨመሩና በሚስተካከሉ ተግባራት ላይ ሙያዊ ምክረ ሃሳብም ተሰጥቶበታል።
ኢንጅነር ወንድሙ ሴታ በዚሁ ወቅት ዲዛይኑ በተሰጠው ሙያዊ ምክር መሰረት ተስተካክሎ ቀርቦ የጋራ የሚደረግ መሆኑን ገልፀዋል።
ከዚሁ ተግባር ጋር በተያያዘ የተቋቋመው የቴክኒክ ኮሚቴም እቅዱን እስከ መጪው ማክሰኞ መስከረም 21 ቀን 2017 አ.ም እንዲያስገባ አቅጣጫ የተቀመጠ ሲሆን ከኮሪደር ልማቱ ጋር በተያያዘ የሚሰበሰቡት መረጃዎች ትክክለኛነት በኮር አመራሩ እየተረጋገጠ መመራት እንዳለበት የአቢይ ኮሚቴ ሰብሳቢው ኢንጅነር ወንድሙ ሴታ አስገንዝበዋል።
ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ!
Facebook:-
👇👇👇👇
https://www.facebook.com/CITYMANAGER1
Telgram:-
👇👇👇👇
https://t.me/aacitymanager
Twitter:-
👇👇👇👇
https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r
YouTube:-
👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s
Tiktok
👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager?is_from_webapp=1&sender_device=pc
Website
👇👇👇👇
https://www.aacitymanger.gov.et
በዛሬው የመስቀል በአል እለት በሽሮሜዳ አካባቢ ተፈጥሮ ለነበር የኤሌክትሪክ መቋረጥ የዲስትሪክቱ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ፈጣን የጥገና ምላሽ ሰጥተዋል። ይህ በቪዲዮ ላይ የሚታየው ጥገና በጉለሌ ክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ ቤት አስተባባሪነት የአዲስ አበባ ሰሜን ቅርንጫፍ የኤሌክትሪክ ጥገና ባለሙያዎች ከመንገዶች ባለስልጣን ጋር በመቀናጀት ለነዋሪዎች የኤሌክትሪክ መቋረጥ ጥያቄ አፋጣኝ የጥገና ምላሽ በዚህ መልክ የሰጠበት ነው።
ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ!
Facebook:-
👇👇👇👇
https://www.facebook.com/CITYMANAGER1
Telgram:-
👇👇👇👇
https://t.me/aacitymanager
Twitter:-
👇👇👇👇
https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r
YouTube:-
👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s
Tiktok
👇👇👇👇
https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager?is_from_webapp=1&sender_device=pc
Website
👇👇👇👇
https://www.aacitymanger.gov.et
የመስቀል ደመራ የተደመረበትን የመስቀል አደባባይ የማፅዳት ስራ ተከናወነ።
በትናንትናው እለት መስከረም 16 ቀን 2017 አ.ም የመስቀል ደመራ በዓል በታላቁ የመስቀል አደባባይ ተካሂዶ በሰላም መጠናቀቁ ይታወቃል።
በዛሬው እለትም በዓሉ በድምቀት የተከበረበትን እንዲሁም ደመራ የተደመረበትን ቦታ የማፅዳት ስራ መከናወኑን የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ኃላፊ ወይዘሮ ዘይዳ ነስረዲን ገልፀዋል።
የፅዳት ስራው ለእሬቻ በዓልም ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል።።
በፅዳት መርሐ ግብሩ ላይ ከስራ አስኪያጅ ጽ/ ቤት መዋቅር የፅዳት እና የእሳት አደጋ ሰራተኞች እንዲሁም የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተሳትፈዋል።
Kirkos Communication-ቂርቆስ