የፍቅር ታሪክ 🇪🇹
🌹የተለያዩ ታሪካችን ያገኛሉ 🌹 ➴ ለአስተያየት➴ @Rominya_1 Since 2011 E.C.
Показати більше📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу የፍቅር ታሪክ 🇪🇹
Канал የፍቅር ታሪክ 🇪🇹 (@yefkrtarik) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 37 260 підписників, посідаючи 1 742 місце в категорії Релігія і духовність та 885 місце у регіоні Ефіопія.
📊 Показники аудиторії та динаміка
З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 37 260 підписників.
За останніми даними від 10 липня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на 509, а за останні 24 години на -23, загальне охоплення залишається високим.
- Статус верифікації: Не верифікований
- Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 0.26%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 1.86% реакцій від загальної кількості підписників.
- Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 98 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 692 переглядів.
- Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 9.
📝 Опис та контентна політика
Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“🌹የተለያዩ ታሪካችን ያገኛሉ 🌹
➴ ለአስተያየት➴ @Rominya_1
Since 2011 E.C.”
Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 11 липня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Релігія і духовність.
Триває завантаження даних...
| Дата | Залучення підписників | Згадування | Канали | |
| 11 липня | +12 | |||
| 10 липня | 0 | |||
| 09 липня | +86 | |||
| 08 липня | 0 | |||
| 07 липня | 0 | |||
| 06 липня | 0 | |||
| 05 липня | +113 | |||
| 04 липня | +54 | |||
| 03 липня | 0 | |||
| 02 липня | +96 | |||
| 01 липня | 0 |
| 2 | Free ተለቋል።✅✅✅✅
ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ።
ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል
ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ | 54 |
| 3 | ተማሪ ነህ/ሽ | 33 |
| 4 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
የአህያ ልጅ ምን ይባላል?
ቀድመው ለመለሱ 10 ሰዎች የ200 ብር ካርድ ይሸለማሉ። | 44 |
| 5 | ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇
▶️የቱርክ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአሜሪካ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ የህንድ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የቻይና ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአማርኛ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ተከታታይ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️ አኒሜሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️አክሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የጫካ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የፍቅር ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የsex ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅
JOIN
ይቀላቀሉ ይቀላቀሉ | 80 |
| 6 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 15 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ ካርድ ይሸለሙ 🏃♀️🏃♂️ | 27 |
| 7 | የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል?
ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ። | 63 |
| 8 | 🎁 መሸለም ልንጀምር ነው 🎁
ይሄ መልዕክት ከ20 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
ቀድመው እነዚን ቻናል ለተቀላቀሉ 20 ሰዎች የ100 ብር ካርድ ልሸልም ነው ቶሎ ይቀላቀሉ። | 70 |
| 9 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
የአህያ ልጅ ምን ይባላል?
ቀድመው ለመለሱ 10 ሰዎች የ200 ብር ካርድ ይሸለማሉ። | 22 |
| 10 | ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል
የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ ጥያቄ !!
በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ | 49 |
| 11 | ተማሪ ነህ/ሽ | 35 |
| 12 | ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇
▶️የቱርክ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአሜሪካ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ የህንድ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የቻይና ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአማርኛ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ተከታታይ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️ አኒሜሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️አክሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የጫካ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የፍቅር ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የsex ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅
JOIN
ይቀላቀሉ ይቀላቀሉ | 59 |
| 13 | ✅✅✅✅💯
ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ።
ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል
ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ | 58 |
| 14 | . ♥️●●●ነጠብጣብ●●●♥️
💞እውነተኛ እና አስተማሪ ታሪክ💞
#ክፍል_4
...🖊የኢክራምን ስልክ የሪም እድሜ ይርዘምና ምንም ሳልለፋ አገኘሁት። በነጋታዉ ኢክራምን ለመጀመሪያ ጊዜ በስልክ ላወራት ደወልኩ። ስታወራ ደስ ትላለች። አዳማጭ ብቻ ሆና አታስጨንቅም። አስራስድስት ደቂቃ አወራን ፣ ከማላዉቃት ሴት ጋር ያዉም ለመጀመሪያ ጊዜ እያወራን ይህን ሁላ ደቂቃ ማናገሬ ገርሞኛል። በሁለተኛዉ ቀን ደዉዬ ስናወራ "ኢክሩ ግን ትኮሪያለሽ አይደል?" አልኳት።
"ምነዉ? ምናጠፋሁ?" አለችኝ ግራ እየተጋባች።
"አንቺ መች ታስታዉሺኛለሽ፣ ኧረ አንቺም ፈልጊኝ!!" አልኳት። ሁሉም ነገር እኮ በአንድ ወገን በኩል ብቻ ሲሆን ያስጠላል። ሰጥቶ እንደመቀበል የሚያስደስት ነገር የለም። አንዳንዶች ሁሌ እንድትሰጧቸዉ ብቻ ይፈልጋሉ። እነሱ ግን በምላሹ ምንም አይሰጧችሁም። ይሄ የወዳጅነት ትስስርን ይነቀንቃል። እኔም እኔ ብቻ ስደዉል እኔ ብቻ ፈላጊ እንደሆንኩ ስለተሰማኝ ነዉ እንዲህ ያልኳት።
ኢክሩ እየተቅለሰለሰች "ኧረ አልኮራም፣ እደዉላለሁ ችግር የለዉም ፈዉዛኔ!!" አለችኝ።
ከዚህ ቀን ጀምሮ በተራ መደዋወል ጀመርን። እኔ ዛሬ ከደወልኩ እሷ ነገ ትደዉላለች። በስልክ በምናወራበት ሰአት ስለሷ አንዳንድ ነገሮችን አወቅኩ። አባቷ በህይወት የለም። ወንድምም ሆነ እህት የላትም። ከእናቷ ጋር ብቻቸዉን ነዉ የሚኖሩት። ብቸኛ ወዳጇ ፊልም ነዉ። ሲደብራት ተከታታይ ፊልሞችን ዲሽ ላይ ትከታተላለች። ፊልም ነዉ ያሳደጋት። ፊልም እያየች አድጋ ነዉ እኔም ላይ ቆንጆ ፊልም የሰራችብኝ!! ያየችዉን ነዉ የተገበረችብኝ!!
.
ኢክራም ታሪኳን ስትነግረኝ ምናልባት በህይወቷ ዉስጥ ያጣችዉን ወንድሟን ሆኜ ብቸኝነቷን ላስረሳት አሰብኩ። የጅንጀና ሙዴ ሁሉ ተጦለበ። በቃ ንፁህ ወንድሟ ለመሆን አለምኩ። አንድ ቀን ማታ ላይ ኡስማን ከሚባል ጓደኛዬ ጋር ወደ ሰፈር እየገባን ስሟን ሳልነግረዉ ታሪኳን አጫወትኩትና ከኔ ይልቅ እሱ ሴት መንከባከብ ስለሚችል እንደዉም ባስተዋዉቃቸዉና እሱ ቢንከባከባት ደስ እንደሚለኝ ነገርኩት። ኡስማን ደግሞ በጣም የምወደዉ መስጂድ የተዋወቅኩት ጓደኛዬ ነዉ።
ታሪኳን ከነገርኩት በኋላ እሱም ልቡ ተነክቶ "ፈዉዛኔ እቺን ምርጥ ሀብታም ፈልጎ አሁኑኑ መዳር ነዉ!!" አለኝ። በሰፊዉ እንደምናወራበት ተነጋግረን ከኡስማን ጋር ተለያየን። ከዛ በኋላ ግን ከኡስማን ጋር ስለሷ አዉርቼ አላዉቅም። ኡስማን ወንድ ነዉ ግን እዉነት ለመናገር ለሴት ከንፈሯ ሲያምር ምናምን እንደምንለዉ ፀጉሩ፣ መልኩ በአጠቃላይ የሚያምር ልጅ ነዉ። በጣም ደግሞ ተግባቢ ነዉ። በጣም ብዙ ሴቶች የሚመኙት ወንድ ነዉ። ኢክሩን እንዲንከባከባት ያሰብኩት ከዚህ በፊት ካለዉ ልምድ ተነስቼ ነበር። ዉስጤ ላይ ያደረዉ የወንድምነት መንፈስ ከኔ ሴት በመንከባከብ ለተሻለ ወንድ አሳልፎ እስከመስጠት ወስዶኝ ነበር። የፈጣሪ ጥበብ ግን ይገርማል ትናንተ ስለማላዉቃት አንድ ሴት ዛሬ ከማንም በላይ የምጨነቅ ፍጡር እንድሆን አደረገኝ።
.
ከኢክራም ጋር ግንኙነታችን ከስልክ በአካል ወደመገናኘት ሊያድግ ቀን ቆረጥን። አርብ ዕለት ማታ አንድ ሰአት ላይ ሰፈራችን በሚገኘዉ አስፓልት ላይ ዎክ ለማድረግ ተቀጣጠርን። ከሴት ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ ለመገናኘት ስትቀጣጠሩ የሆነ የሚጨንቅ ነገር አለዉ። ልጅቷ ተጫዋች ናት ወይስ አንገቷን ከማነቃነቅ ዉጪ ምንም የማታወራ ልጉም የሚለዉ ያስጨንቃል። እኔ ግን አንድ ቀን ታክሲ ዉስጥ ስላገኘኋት ነዉ መሰለኝ ብዙም አልተጨነቅኩም። ይልቁንስ ስለዉበቷ ነዉ የማስበዉ ፣ ስትሽኮረመም በአይነህሊናዬ ይታየኛል። ከዛም በስልክ ያወራነዉ ታሪኳ ትዝ ይለኝና ስሜቴን አፍነዋለሁ። ከሴት ጋር ተቀጣጥሮ የመንዘላዘል ልምድ የለኝም። አሁን ግን መንዘላዘልም በሉት ምን ከኢክራም ጋር ለመገናኘት ተቀጣጥሬያለሁ።
.
ጁምዓ ደረሰ!! ማታ ላይ ኢክራም ከሪም ጋር ሆና የተቀጣጠርንበት ቦታ ላይ ተገናኘን። እኔ ግን ግራ የሚገባኝ ሴቶች ለምንድነዉ የመጀመሪያ ቀን ስትቀጥሯቸዉ ከጓደኛቸዉ ጋር የሚመጡት? እኔ ግን ስገምት ደህንነት የሚሰማቸዉ አይመስለኝም። ምናልባት ወንዱ አደብ ከሌለዉ ስርዓት ለማስያዝ አሊያም አብሮ ለመጮህም ሊሆን ይችላል ሁለት ሆነዉ የሚመጡት። ኢክራም ቤት ስትመለስ ሪም ጋር ነበርኩ ለማለት አቅዳ ነዉ በድፍረት በማታ ያገኘችኝ። ከዛ ቀን በኋላ እስክንለያይ ድረስ በዛ ሰዓት አግኝቼያት አላዉቅም። እስከምሽቱ ሁለት ሰዓት ያመሸነዉ የዛኔ ብቻ ነዉ።
ኢክራምን ገና ከሩቅ ሳያት ልቤ "የምን ወንድምነት ነዉ? እያት እስኪ ያስችልሀል?" እያለ ሞገተኝ። ልቤን አደብ አስገዝቼ እነ ኢክራምን ተቀላቀልኳቸዉ። ሁለቱም የለበሱት ሺቲ ነዉ። ኢክራም ከላይ ጃኬት ደርባለች። በጅልባብ ስላልመጣች ጌታዬን አመሰገንኩ። ሺቲ እና ድሪያ ልዩነቱ ምን እንደሆነ አላዉቅም። የልብሱ ስም ሺቲ እንደሚባል ኋላ ላይ ነዉ ኢክሩ ራሷ የነገረችኝ። ንፋሱ የለበሰችዉን ሺቲ ገላዋ ላይ ሲለጥፈዉ የሰዉነቷ ቅርፅ ወለል ብሎ ታየኝ። መጠነኛ መቀመጫ አላት ፣ ወገቧ ከመቀመጫዋ እጅጉን ቀጥኖ ስምንት ቁጥር ሰርቷል። ንፋስን ቅርጿን እንዳይ ስፖንሰር ስላደረገኝ ከልብ አመሰገንኩ። ወዲያዉ ሪም ተሰናብታን ሄደች።
እኔና ኢክሩ ብቻ ፣ ማታ ላይ ፣የመንገድ መብራት ባስጌጠዉ ዉብ ጎዳና ላይ አብረን ቀረን። ግን አልተፈራራንም አንዳንችን በአንዳችን መኖር ምቾት ተሰምቶናል። ምናልባት በህይወቴ እስከዛሬ ካደረግኳቸዉ ዎኮች ዉስጥ የህይወቴን ልዩ ታሪክ የመሰረተዉ ዎክ ይሄ ይመስለኛል።
"ኢክራም" አልኳት መንገድ መንገዱን እያየሁ።
"አቤት ፈዉዛን" አለችኝ አንገቷን ወደኔ አዙራ።
"ባለፈዉ ታክሲ ዉስጥ ስንገናኝ ጅልባብ ነበር የለበስሽዉ ዛሬ እንዴት አወለቅሽዉ?" አልኳት።
ፈገግ አለች እና እጆቿን እያፋጨች "ጅልባብ ሀይማኖታዊ ልብስ ነዉ!! እስልምና ደግሞ በጋብቻ ካልተሳሰርኩት ወንድ አሊያም ዘመዴ ካልሆነ ሰዉ ጋር እንዲህ እንድሆን አይፈቅድም። በአጭሩ የሀይማኖት ልብስ ለብሼ እምነቴ የከለከለኝን ነገር ላለማድረግ ብዬ ነዉ!! ሀይማኖታችንን ላለማሰደብ!!" አለችኝ።
በመልሷ በጣም ደስ ተሰኘሁኝ። እኔም ለጅልባቧ እና ለሀይማኖቷ ባላት ክብር አደነቅኳት።
ፈገግ ብዬ "ሁሌም እኔን ስታገኚኝ ጅልባብ ባትለብሺ ደስ ይለኛል።" አልኳት።
"ይኸዉ ልክ እንደዚህ በሺቲ እመጣለሁ።" አለችኝ አንገቷን በሀፍረት እየሰበረች
በልቤ በጣም ሳቅኩ ፣ ደስ አለኝ!! በሺቲ እመጣለሁ ስላለችኝ አይደለም። ግን በንግግሯ ዉስጥ ከዚህ በኋላም እንገናኛለን የሚል መልዕክት ነበር።
"ኢክሩ ባለፈዉ ግን ለምንድን ነበር ታክሲ ዉስጥ እያየሽኝ የሳቅሽዉ?" አልኳት ትልቅ ነገር እንዳስታወሰ ሰዉ ወደሷ እየዞርኩ
"እንዴ ፈዉዛኔ ታክሲዉ ዉስጥ ስትቃለድ የነበረዉ እኮ ከሴቶች ጋር ነበር። እኔ ደግሞ በጣም ኮስታራ ስለምትመስለኝ ሴት የምታናግር ራሱ አይመስለኝም ነበር።" አለችኝ ልክ እንደባለፈዉ እየሳቀች
ብዙዎች የሚታሰቡት እነሱ እንደሆኑት አይደለም። ተመልካቹ እንደሚስላቸዉ ነዉ። እንደኔ እኮ ተጫዋች የለም ግን ኮስታራ መሰልኳት። ይገርማል!!
.
ሁለት ሰአት ሊሆን ሲል ከኢክሩ ጋር ተለያየን። ቤቷን ስለማላዉቀዉ እስከቤቷ አልሸኘኋትም። የሰፈራችን መስጂድ ጋር ስንደርስ አዛን እያለ ነበር። አዛን ማለት ሁሌም ከመስጂድ የሚሰማዉ "አላሁአክበር" የሚለዉ የስግደት ሰዓት መድረሱን መጠቆሚያ ድምፅ ነዉ። እሷ በቅያሱ ታጥፋ ሄደች እኔ መስጂድ ገባሁ። መስጂዱ አካባቢ ያሉ ሰዎች እንዳያዩን ሁለታችን | 956 |
| 15 | ✅✅✅✅💯
ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ።
ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል
ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ | 51 |
| 16 | ተማሪ ነህ/ሽ | 44 |
| 17 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
የአህያ ልጅ ምን ይባላል?
ቀድመው ለመለሱ 10 ሰዎች የ200 ብር ካርድ ይሸለማሉ። | 49 |
| 18 | ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇
▶️የቱርክ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአሜሪካ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ የህንድ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የቻይና ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአማርኛ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ተከታታይ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️ አኒሜሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️አክሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የጫካ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የፍቅር ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የsex ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅
JOIN
ይቀላቀሉ ይቀላቀሉ | 88 |
| 19 | ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥
✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የ500💷 ልማት አለው.......!
🚛 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች? | 44 |
| 20 | ምን አይነት ፊልም ማየት ፈለክ ምረጥ
JOin በል 👇👇 | 58 |
