uk
Feedback
Ted Art

Ted Art

Відкрити в Telegram

"I love painting ❤️ *welcome to my channel*

Показати більше
499
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 день
Архів дописів
እንኳን ለሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ። አክሬይሊክ(acrylic) ቀለም 40×60ሳ.ሜ ሸራ ላይ
እንኳን ለሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ። አክሬይሊክ(acrylic) ቀለም 40×60ሳ.ሜ ሸራ ላይ

I made this still life with doting art using pen, ink and marker...how is it?❤️
I made this still life with doting art using pen, ink and marker...how is it?❤️

እንኳን ለኢድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። 🕋🕋 መልካም በዓል 🕋🕋
እንኳን ለኢድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። 🕋🕋 መልካም በዓል 🕋🕋

🔠🔠🔠 🅰️🔠 - 🅰️🔠🔠🅰️ 😵🙁😝😤😤☹️🙁☹️ እንኳን ለኢድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። 🙁🙁 መልካም በዓል 🙁☹️🥳
🔠🔠🔠  🅰️🔠 - 🅰️🔠🔠🅰️   😵🙁😝😤😤☹️🙁☹️ እንኳን ለኢድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። 🙁🙁 መልካም በዓል 🙁☹️🥳

When my paintings described with poetry...Poets @Amikalo(ልጅነቴ) and @LMMJC(ሳቅ)
+1
When my paintings described with poetry...Poets @Amikalo(ልጅነቴ) and @LMMJC(ሳቅ)

Steve Huston - Figure Drawing for Artists.pdf13.94 MB

Steve Huston Figure Drawing for Artists
Steve Huston Figure Drawing for Artists

ጃ እንዴት ናቸው?❤️ አስተያየት እንቀበላለን 😊
ጃ እንዴት ናቸው?❤️ አስተያየት እንቀበላለን 😊

ይህ ስራ ከ 5 ዓመት በፊት ለመጀመሪያ ጊዜ በትዕዛዝ የሰራሁት ስራ ነው። ይህን ከመጠዬቄ በፊት ከፎቶ ሰርቼ አላውቅም ነበርና ስራልኝ ተብዬ ስጠየቅ ባይመጣልኝስ ብዬ ፈርቼ ነበር ሆኖም በድፍረት ተቀ
ይህ ስራ ከ 5 ዓመት በፊት ለመጀመሪያ ጊዜ በትዕዛዝ የሰራሁት ስራ ነው። ይህን ከመጠዬቄ በፊት ከፎቶ ሰርቼ አላውቅም ነበርና ስራልኝ ተብዬ ስጠየቅ ባይመጣልኝስ ብዬ ፈርቼ ነበር ሆኖም በድፍረት ተቀበልኩት ከዛም እንዲህ ሲመጣልኝ በጣም ነበር ደስ ያለኝ😊

Portrait drawing with graphite pencil How is it😍
Portrait drawing with graphite pencil How is it😍

Portrait drawing with graphite pencil( HB- 12B) How is it?❤️
Portrait drawing with graphite pencil( HB- 12B) How is it?❤️

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!

በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን
በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን

photo content

የእንጦጦ : ፓሊ : ኮሌጅ : ሥነ - ጥበብ : ትምህርት : ክፍል : ማስተማር : ከጀመረበት : ጊዜ : ( 1999 ዓ.ም. ) አንስቶ : ከመደበኛው : የመማር : ማስተማር : ሂደት : በተጓዳኝ : በሥነ - ጥበብ : ዘርፉ : አንጋፋ : ባለሙያዎችን : በመጋበዝ : የሕይወትና : የሥራ : ልምዳቸውን : ይካፈላል ፤ እነሆ : የዚህ : ወር : እንግዳችን ... በኢትዮጽያ : የጠልሰም : ሥዕል : ጥበብ : አንጋፋው : ሠዓሊ : ሔኖክ : መልካምዘር : ይሁን  ፣ ሥራዎቹን : በኢትዮጵያ : በተደጋጋሚ : ጊዜ ፣ በተለያዩ : ዓለማትም : የሥዕል : ትርዒቱን :  ያቀረበና ፣ የተለያዩ : ወርክሾፓችን : የተካፈለ : ሲሆን ፤ የፊታችን : ረቡዕ : ሚያዝያ : 30, 2016 ዓ.ም. ከ 8: 00 ሰዓት : ጀምሮ : የሕይወት : ልምዱን : እና : አጠቃላይ : ስለ : ጠልሰም : ጥበብ : ምንነት ፣ ፍልስፍናና : አሰራር ፤ እንዲሁም : ስለ፡ ትምህርት ፡ ሥርዓታችን : የምንወያይ : ሲሆን ፤.. በተጨማሪም : በቅርቡ : በሻርጃህ : አርት : ፋውንዴሽንና : ሙዝዬም : ( SHARJAH ART FOUNDATION, MUSEUM ) የተከፈተውና : እየታየ : ባለው : ሥራዎቹና ፡ ሁነቱ : ዙሪያ : ውይይት : እናደርጋለን ፠

Repost from Event Addis Media
በእይታ ላይ የሚገኙ የሥዕል አውደርዕዮች -የሠዓሊ መሐሪ ተሾመ ፣ የሠዓሊ ሙሉ ለገሰ፣ የሠዓሊ አሌክሳንደር ታደሰ የሥዕል ስራዎች የቀረበበት በጊዜ እይታ የተሰኘ የሥነጥበብ አውደርዕይ ከሚያዝያ 12
በእይታ ላይ የሚገኙ የሥዕል አውደርዕዮች -የሠዓሊ መሐሪ ተሾመ ፣ የሠዓሊ ሙሉ ለገሰ፣ የሠዓሊ አሌክሳንደር ታደሰ የሥዕል ስራዎች የቀረበበት በጊዜ እይታ የተሰኘ የሥነጥበብ አውደርዕይ ከሚያዝያ 12 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወሎ ሰፈር ዳኒ ፕላዛ በሚገኘው አውሮራ የሥዕል ማሳያ ውስጥ በእይታ ላይ ይገኛል። -የአኑማ ሀይሉ "ታሪክ እና ከዋክብት " የተሰኘው የሥነጥበብ አውደርዕይ ከሚያዝያ 17 2016 ዓ.ም ጀምሮ  ቦሌ ዓለም ሲኒማ ጀርባ በሚገኘው አትሞስፌር ውስጥ በእይታ ላይ ይገኛል ።ይህ አውደርዕይ እስከ ግንቦት 2 2016 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ ነው። -የሠዓሊ ወርቅነህ ብዙ "ፅድቅና ኩነኔ" የተሰኘ የሥዕል አውደርዕይ ከሚያዝያ 17 2016 ዓ.ም ጀምሮ አትላስ በሚገኘው ኢትዮ ሜትሮፖሊታን የሥዕል ማሳያ ውስጥ ለእይታ ቀርቧል።አውደርዕዩም ለሳምንታት በእይታ ላይ ይቆያል። -የሠዓሊ ሰላማዊት ገ/ፃዲቅ ሥዕል ስራዎች የሚቀርቡበት "የቅጠሎች ሹክሽኩታ" የሥዕል አውደርዕይ ከሚያዝያ 18 2016 ዓ.ም ጀምሮ ካዛንቺስ በሚገኘው ፈንድቃ የባህል ማዕከል ውስጥ በእይታ ላይ ይገኛል።ይህ የሥዕል አወድርዕይ እስከ ግንቦት 2 2016 ዓ.ም ይቆያል ተብሏል። ለተጨማሪ: https://t.me/EventAddis1

photo content

Pablo Picasso's first self-portrait at 15 (1896) vs. last at 90 (1972)
Pablo Picasso's first self-portrait at 15 (1896) vs. last at 90 (1972)