cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Ethiopian Digital Library

በዚህ ቻናል 👉ትምህርታዊ መፅሐፎችን 👉ሪሰርቾችንና ፕሮፖዛሎችን 👉የሶሻልና የናቹራል መጽሐፎችን 👉የዩኒቨርስቲ እና የቴክኒክና ሙያ ሞጁሎችን 👉የጥያቄና መልስ ወርክ ሽቶችን እና 👉ልዩ ልዩ መጽሐፎችን በነፃ ያገኛሉ! For any comments: @ethiodlbot

Більше
Рекламні дописи
64 510
Підписники
-3424 години
+117 днів
+14530 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
መንግሥት ዝቅተኛ የሠራተኞችን የደመወዝ ወለል እንዲወስን የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌደሬሽን (ኢሠማኮ) እና የአሠሪዎች ፌደሬሽን ባካሄዱት ጉባዔ ላይ በድጋሚ ተጠይቋል። የኢትዮጵያ አሠሪዎች ኮንፌደሬሽን፣ መንግሥት የሠራተኞችን ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል እንዲወስን ድጋፉን እንደሰጠ ኢሠማኮ ባሠራጨው መረጃ ገልጧል። አውሮፓ ኅብረት በቅርቡ እተገብረዋለሁ ያለው ወደ አውሮፓ ገበያ የሚገቡ ምርቶች የአመራረት ሂደታቸው ሰብዓዊ መብቶችንና የዲሞክራሲ እሴቶችን ያከበረ እንዲኾን በሚጠይቀው መመሪያ፣ አሠሪዎች ዝቅተኛ የሠራተኞች ደመወዝ ወለል መወሰን እንዳለባቸው መደንገጉን ኢሠማኮ ጠቅሷል። የኢትዮጵያ አሠሪዎች ኮንፌደሬሽን፣ ላኪዎች ወደፊት ምርታቸውን ያለ ስጋት ወደ አውሮፓ ኅብረት ገበያ እንዲልኩ መንግሥት የሠራተኞችን ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል ቀድሞ መወሰን እንዳለበት አሳስቧል ተብሏል። @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
5 8646Loading...
02
የዓለማችን ምርጥ 10 ዩንቨርሲቲዎች ዓለም አቀፉ የዩንቨርሲቲዎች ደረጃ መዳቢ ማዕከል ባወጣው ሪፖርት ምርጥ 2 ሺህ ዩንቨርሲቲዎችን ደረጃ ይፋ አድርጓል፡፡ በዚህም መሰረት ሀርቫርድ ዩንቨርሲቲ ምርጥ 1ኛ ዩንቨርሲቲ ሲባል ማሳቹሴትስ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት እና ስታንፎርድ ዩንቨርሲቲ ሁለተኛ እና ሶስተኛ ዩንቨርሲቲዎች ተብለዋል፡፡ ከአፍሪካ ከአንድ እስከ 10ኛ ያለውን ደረጃ የደቡብ አፍሪካ ዩንቨርሲቲዎች ሲቆጣጠሩ ኬፕታወን ዩንቨርሲቲ፣ ዊትዋተርስራንድ ዩንቨርሲቲ እና ስቴለንስቦስች ዩንቨርሲቲ ከአንደኛ እስከ 3ኛ ያለውን ደረጃ ይዘዋል፡፡ ከኢትዮጵያ ስድስት ዩንቨርሲቲዎች ከዓለማችን ምርጥ 2 ሺህ ዩንቨርሲቲዎች ዝርዝር ውስጥ የተካተቱ ሲሆን አዲስ አበባ፣ ጎንደር፣ መቀሌ፣ ጅማ፣ ባህርዳር እ ሐሮማያ ዩንቨርሲቲዎች ተካተዋል፡፡ አዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ከአፍሪካ በ841ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠ ሲሆን ጎንደር ዩንቨርሲቲ በ1701ኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ መቀሌ ዩንቨርሲቲ ደግሞ በ1748ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል፡፡ ግብጽ 20 ዩንቨርሲቲዎቿ በዓለማችን ምርጥ 2 ሺህ ዩንቨርሲቲዎች ውስጥ ሲካተቱ ናይጀሪያ 5፣ ኬንያ እና ኡጋንዳ እያንዳንዳቸው አንድ አንድ ዩንቨርሲቲዎችን ያስመረጡ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ናቸው፡፡ ማዕከሉ የዩንቨርሲቲዎቹን ደረጃ ያወጣው ዩንቨርሲቲዎች በሚያካሂዷቸው ጥናት እና ምርምሮች፣ ትምህርት አሰጣጥ ጥራት፣ የፋኩልቲ አወቃቀሮች እና የሰው ሀይል ጥራት ዋነኛ መስፈርቶች ናቸው፡፡ @ethiopian_digital_library @ethiopian_digital_library
6 00714Loading...
03
በነፃ ዱባይ ሄደው መዝናናት ይፈልጋሉ? 😎 ቀላል ነው! ከግንቦት 7- ሰኔ 7 የYangoን መተግበሪያ ከAppstroe ወይም Playstore አውርደው፣ የመጀመሪያ ጉዞዎን ያድርጉ። 🚗 አሸናፊው በዕጣ ይመረጣል፤ ውድድሩ እንደተጠናቀቀ አሸናፊውን እናሳውቃለን። መልካም ዕድል!
7 6242Loading...
04
መረጃ አይናቅም
7 77911Loading...
05
የሎተሪ ቲኬቱ ከረጅም ጊዜ በፊት በጣም ደሃ የነበሩ ሁለት ጓደኛሞች ነበሩ፡፡ ብዙ ችግሮችንም በጋራ በመጋፈጥ አብረው አደጉ፡፡ በርግጥ አብዛኛውን ጊዜአቸውን የሚያጠፉት እንጨት በመልቀም ነበር፡፡ ትንሽ ገንዘብ ሲያገኙ ለምግባቸው ብቻ ስለሚያውሉት ህይወት ለእነርሱ በጣም ከባድ ነበረች፡፡ ታዲያ አንድ ቀን አንደኛው “እንደዚህ አይነት ተስፋ ቢስ ኑሮን እስከ መቼ ነው የምንገፋው? ለአንድ ወይም ለሁለት ቀናት ተርበን ሎተሪ እንግዛ፡፡ ትልቁን እጣ እናሸንፍ ይሆናል፡፡” አለ፡፡ ጓደኛውም “አይሆንም እኔ መራብ አልፈልግም፡፡ ድርሻዬን እበላለሁ፡፡” አለ፡፡ እናም አንደኛው ጓደኛ ተርቦ ቲኬት ገዛ፡፡ ምግቡን የወሰደው ጓደኛ ግን “ቲኬቱን እኔ ልቁረጥልህ” ብሎ ቆረጠለት፡፡ ዕጣው የሚወጣበት ቀን ሲደርስ ያቺ ቲኬት የትልቁ ሽልማት አሸናፊ ሆነች፡፡ ቲኬቱን የገዛው ጓደኛም እጣው ስለወጣለት በጣም በመደሰት ወደ ጓደኛው እየሮጠ ሲሄድ ጓደኛው ገንዘቡን ተቀብሎ ስለነበር “ማንነትህን እንኳን አላውቀውም፡፡ የማላውቅህ ሰው ነህ፡፡” ብሎ አባረረው፡፡ ከዚያ በገንዘቡ ትልቅ ቪላ ቤትና መኪና ገዝቶ ሚስት አገባ፡፡ ሌላኛው ጓደኛ ግን ወደ ድሮው ህይወቱ ተመልሶ እንጨት በመልቀም ወደ ገበያ ወስዶ መሸጡን ቀጠለ፡፡ አንድ ቀን ታዲያ የሃብታሙ ሰው ሚስት ድሃውን ጓደኛ ገበያ ቦታ አየችው፡፡ የባሏ ጓደኛም እንደነበረ ስለምታውቅ እቃዋን ተሸክሞ ቤት እንዲያደርስላት ሰጠችው፡፡ ከቤት ሲደርሱም ወደ ቤት አስገብታ ምግብ ሰጠችው፡፡ ከዚያን ዕለት ጀምሮ ሁልጊዜ እቃዋን ከገበያ ተሸክሞ እንዲያደርስላት በማድረግ ምግብ ትሰጠው ጀመር፡፡ ስለየራሳቸው ማውራትም ጀመሩ፡፡ እርሱም ስላለፈው ሁሉ እያነሳ ባሏ እንዴት እንደካደው ነገራት፡፡ ሚስትየውም በጣም ስለተበሳጨች ሳጥኑ ውስጥ ያለውን ገንዘብ በሙሉ አውጥታ ከሰጠችው በኋላ “ይህ ያንተ ገንዘብ ነው፡፡” አለችው፡፡ ባሏም ተመልሶ በመጣ ጊዜ ገንዘቡን ከቦታው ስላጣው በጣም ተናደደ፡፡ ሚስቱም “ምናልባት ሌባ መጥቶ ሰርቆት ይሆናል::” አለችው፡፡ ሆኖም በጣም ተበሳጭቶ ስለነበረ ሚስቱን ከቤት አባሮ ቤቱን አቃጠለው፡፡ ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ንብረቱን እየሸጠ ደሃ እየሆነ ሄደ፡፡ ከዚያም አንድ ቀን በመንገድ እየሄደ ሳለ ጓደኛውን አገኘው፡፡ ጓደኛውም በጣም ሃብታም ሆኗል የሚል ወሬም ሰምቶ ነበርና ጓደኛውን “በጣም ሃብታም ሆነሃል አሉ፡፡ ወደቤትህ መጥቼ ለምን አልጠይቅህም?” አለው፡፡ ጓደኛውም “እሺ” ብሎ ጥሩ ቤቱን መኪናውንና ሃብቱን ካሳየው በኋላ “አሁን ያለኝን ነገር ሁሉ አይተሃል፡፡ ከዚህ በኋላ ግን አንተን ላይህ አልፈልግም፡፡” አለው፡፡ የአገር ሽማግሌዎችም ጠርቶ “ይህ ሰው ከረጅም ጊዜ በፊት አታሎኝ ሲያበቃ በድህነት ዘመኔ ያልጠየቀኝ አሁን ሃብታም መሆኔን ሲያይ መጥቶ ሊጎበኘኝ ይፈልጋልና እናንተ ያገር ሽማግሌዎች ሁለተኛ ወደቤቴ እንዳይመጣ ከልክሉልኝ፡፡” አላቸው፡፡ ሽማግሌዎቹም ታሪኩን ሰምተው ሰውየው በሎተሪ ቲኬቱ የተታለለ መሆኑን በመረዳት ሁለቱ ጓደኛማቾች ሁለተኛ እንዳይተያዩ በሚል ፍርዳቸውን ሰጡ፡፡ @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
7 5235Loading...
06
Media files
7 5454Loading...
07
የ2016 ክረምት ትምህርት ፕሮግራም ጉዳይ በ2015 ዓ.ም የክረምት ትምህርት ፕሮግራም እንደማይኖር ባለፈው አመት ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቆ ነበር። ሚኒስቴሩ ሐምሌ 25/2015 ዓ.ም ለሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በጻፈው ደብዳቤ፤ የ2015 ዓ.ም የክረምት ትምህርት ፕሮግራም እንደማይኖር ገልጾ ነበር ። "በተለያዩ ምክንያቶች ባለፉት ዓመታት የተዛነፈውን የትምህርት ካሌንደር ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ ለማስተካከል እየሠራ እንደሚገኝ" ሚኒስቴሩ ባለፈው አመት አስታውሷል፡፡ ነገር ግን የ 2016 ክረምት ትምህርት ፕሮግራም መኖር አለመኖሩ እስካሁን አልታወቀም! @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
9 48120Loading...
08
🐝🐝 ንቦች ነን! አዎ ንቦች ነን! 🐝🐝 💼 ስራችን መለያችን! 🤝 አንድነታችን ጉልበታችን! ⚖️ ፍታዊነትና ግልጸኝነታችን መለያችን! 🌍 ቦታንና አካባቢን ሳንመርጥ! 🚀 ለደንበኞች እድገት በአብሮነት በሁሉም ቦታ በመገኘት ቀዳሚ ነን! 🏡 ይምጡ ቤተሰብ ይሁኑ!!! 📱 የቴሌግራም ትስስር ገጻችንን ይከታተሉ! 👉 አሁኑኑ ወደ Google Play ወይም App Store በመግባት መተግበሪያዎን ይጫኑ! 🐝🐝ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ! 🐝🐝
9 7540Loading...
09
ለ5 የዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንቶች ከባድ የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ ተሰጠ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የበጀት እና የፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የገንዘብ ሚንስቴርን የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈፃፀም በገመገመበት ወቅት የወላይታሶዶ፣ጋምቤላ እና ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንቶች ከሃላፊነታቸው የተነሱ ሲሆን ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ፣ አዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ፤ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፤ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ እና ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በፌድራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የተቋማት ኦዲት ሪፖርት የ2014 በጀት ዓመት ተቀባይነት የሚያሳጣ አስተያየት ከተሰጣቸው 24 መስሪያ ቤቶች ውስጥ እርምጃ ከተወሰደባቸው ተቋማት ውስጥ ተካተዋል። @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
10 55019Loading...
10
በኢትዮጵያ የፀጥታ አካላት በከፍተኛ ሁኔታ ለኤች አይ ቪ ቫይረስ ተጋላጭ መሆናቸዉ ተነገረ በህብረተሰቡ መዘናጋት ምክንያት በከፍትኛ ሁኔታ እየጨመረ እንደሚገኝ የሚነገርለት ኤች አይ ቪ ኤድስ በተለይም በተለያዩ የፀጥታ መዋቅር ውስጥ በሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በከፍትኛ ሁኔታ እያጠቃ እንደሚገኝ በጤና ሚኒስትር የኤች አይ ቪ ቫይረስ ሚዲያ ፎረም ጉባኤ ላይ  የጤና ሚኒስትር ተወካይ አቶ ሀብታሙ ካሳ ገልፀዋል። ብስራት ሬድዮ ከዚህ ቀደም እንደዘገበዉ ባለፉት 9 ወራት ብቻ በኢትዮጵያ ወደ 10 ሺ የሚጠጉ ሰዎች በቫይረሱ ሲያዙ በሀገሪቱ የተፈጠሩ የተለያዩ ማህበራዊ ቀዉሶች ህብረተሰቡ ቫይረሱን እንዲዘነጋና በሌሎች ጉዳዮች እንዲጠመድ መሆኑ በከፍተኛ ሁኔታ ስርጭቱ እንዲያንሰራራ ማድረጉ ተነስቷል። በኢትዮጵያ ባለፉት 9 ወራት በተደርገ ጥናት ሶስት የማህብረሰቡ ክፍሎች ማለትም መለዮ ለባሾች፣ የረጅም ርቀት ከባድ መኪና አሽክርካሪዎች እና የቤት ሰራተኞች በቫይረሱ በከፍተኛ ሁኔታ እየተጠቁ እንደሚገኙም ብስራት ሬድዮ ሰምቷል። በፎረሙ ላይ ተገኝተዉ ገለፃ ያደረጉት የጤና ሚኒስተር ተወካይ አቶ ሀብታሙ ካሳ ህብረተሰቡ ካለበት መዘናጋት ወጥቶ ተገቢዉን ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለበት ሲጠቀስ በተለየም ለወጣቱና ለታዳጊዉ  አስፈላጊዉን ግንዛቤ ማስጨበት ስራ ካልተሰራ አሳሳቢ መሆኑን ለብስራት ሬድዮ ገልፀዋል። @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
10 8942Loading...
11
የሳይበር ጥቃት በመፈጸም ፈተናውን ለመስረቅ ጥረት አያደርጉም ብለን እንጠብቅም ፤ ያንን ለመከላከል ዝግጅት ተደርጓል  በበይነ መረብ በኦንላይን የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሳይበር ጥቃት እንዳይሰረቅ ዝግጅት መደረጉን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር የሆኑት ዶ/ር እሸቱ ከበደ ለኢቢሲ በሰጡት ቃል ፤ " በዚህ ዓለም ምንም አይነት ችግር የሌለበት ነገር የለም። ሁሉም ነገር የራሱ የሆነ ችግር / ጉድለት ይኖረዋል ያለን ምርጫች ግን ችግሩን የመከላከል አቅም ጎን ለጎን መገንባት ነው " ብለዋል። " በበይነ መረብ የሳይበር ጥቃት በመፈጸም ፈተናውን ለመስረቅ ጥረት አያደርጉም ብለን እንጠብቅም " ያሉት ዋና ዳይሬክቲ ፥ " የሳይበር ደህንነት (ሴክዩሪቲ) ስራዎች ፦ ° ሞያው ባላቸው ፣ ° መሳሪያዎች ባሏቸው ° አቅም ባላቸው ተቋማት በኩል ተገቢ የሆነ ዝግጅት አድርገን እየሰራን ነው " ሲሉ አሳውቀዋል። " በማህበራዊ ሚዲያ ስለ ፈተናው ብዥታ ለመፍጠር የሚፈልጉ ፣ ፈተናው ላይ ጥቃት ለመፍጠር የሚያስቡ አካላት ማወቅ ያለባቸው ይሄ #የፖለቲካ ፣ #የሃይማኖት ጉዳይ አይደለም ማንም ወላጅ ልጁን አስተምሮ የሚያደርስበት ስለሆነ ሁለት ሶስቴ ማሰብ አለባቸው ፤ ተማሪዎቹ ነገ ለሀገር እዳ እንዳይሆኑ ማሰብ ይገባል " ሲሉ አሳስበዋል። ከኦንላይን ፈተናው ጋር በተያያዘ ማንም አካል ወላጆችን " ኮምፒዩተር አቅርቡ " አላለም ፤ ሊጠየቁም አይገባም ከተጠየቅም ስህተት ነው ተብሏል። ፈተና የሚሰጠው መንግሥት በሚያቀርበው አቅርቦት / ኮምፒየተር እንደሆነ ተመላክቷል። ይህ ማለት የኮምፒዩተር አቅም ኖሯቸው ት/ቤታቸውን ማገዝ የሚፈልጉ ዜጎችን አይችሉም ማለት አይደለም ተብሏል። የወረቅት ፈተናን በተመለከተ አሁን ላይ ህትመት ወደ መጠናቀቁ ሲሆን ፈተናው ልክ እንዳለፉት ፈተናዎች ደህንነቱ እንዲጠበቅ በቂ ዝግጅት መደረጉ፣ በክፍል ውስጥም ኩረጃ እንዳይኖርና ተማሪዎች በራሳቸውን ሰርተው እንዲያልፉ ካለፈው #በጠነከረ ሁኔታ ጥብቅ ቁጥጥር እንደሚደረግ ተገልጿል። @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
10 2028Loading...
12
ነጩ እና ጥቁሩ የዓይነ-ስውርነቶች በዓለም ላይ በከፍተኛ መጠን ዓይነ-ስውርነቶች ከሚያስከትሉ ምክንያቶች ሁለቱ ቀዳሚዎቹ ነጩ እና ጥቁሩ ዓይነ-ስውርነቶች በመባል ይታወቃሉ፡፡ ነጩ - ሞራ ግርዶሽ ሌንስ፡- የዓይን ፊተኛዉ ክፍል ዉስጥ ያለ ንዑስ-ዓይን አካል ሲሆን - በተፈጥሮዉ ጥርት ያለ ነዉ፡፡ ስራዉ ብርሃንን ወደ ኃለኛዉ የዓይን ክፍል - የብርሃን ግድግዳ(ረቲና) - መርቶ ማሰተላለፍ አንዱ ነዉ፡፡ ሞራ ግርዶሽ፡- ሌንስ ጥራቱን በተለያዩ ምክንያት ሲያጣ - በተለያየ መጠን ወደ ነጭነት ሲቀየር እና ዋናዉ አገልግሎቱ ሲታወክ - ሞራ ግርዶሽ ተከሰተ ይባላል፡፡ ይህ ዓይነ-ስዎርነትን ከሚያመጡ ምክንያቶች በዓለም ላይ በአንደኛ ደረጃ ይቀመጣል ፡ ይህም ከግማሽ በላይ ይይዛል፡፡ ሞራ ግርዶሽ አብዛኛዉ ከእድሜ ጋር ተያይዞ የሚክሰት ሲሆን ሌላው ደግሞ ከእድሜ መግፋት ጋር ያልተያያዘ ነዉ፤ በብዙ ምክንያት ሊመጣ ይችላል ፡ ለምሳሌ .. ከግርዶሹ ጋር አብሮ በመወለድ(ብዙ ምክንያቶች አሉት)፣ በምት ፣ እስቴሮይድ መድሃኒት ከመጠቀም ጋር የተየያዘ፣ በዉስጣዊ የዓይን ቁጣ፣… ወዘተ ሆኖም ይህ የሞራ ግርዶሽ በቀዶ-ጥገና የሚግላገሉት የዓይነ-ስዉርነት ምክንያት ነዉ፡፡ በዚህም ምክንያት ከጥቁሩ - ግላኮማ ይልቅ ነጩ-ሞራ ግርዶሽ ለታማሚዉም ለሀኪሙም ቀዶ-ጥገና ከተከናወነ በኃላ ትልቅ የእርካታ እና የደስታ ምንጭ ነዉ፡፡ የሀዘን እና የብስጭት ምንጭ የሚሆነዉ ሞራ-ግርዶሹ ተጉዳኝ የዓይነ-ስዉርንት የሚያመጣ ምክንያት ካለዉ/ካሉት ነዉ….አንዱም ያ..ጥቁር-ግላኮማ ሊሆን ይችላል፡፡ ጥቁሩ - ግላኮማ የዓይን ነርቭ፡- የዓይን ህዋሳት ከብርሀን ግድግዳ (ረቲና) ተሰባስበዉ ህብረ-ህዋስ ፈጥረዉ በኃለኛዉ የዓይን ክፍል ወደ አንጎል የሚጉሀዙበት ገመድ ነዉ፡፡ ስራዉም ብርሃንን እና ያየነዉን ምስል/እንቅስቃሴ በነርቭኛ ተርጉሞ ወደ እይታ-አንጎል ክፍል መማስተላላፍ ነዉ፡፡ ግላኮማ፡- የአይን ነርቭ መጎዳት ሲሆን ፤ የዓይናችን ነርቭ ጉዳት ለመገንዝብ ያህል በግላኮማ ምክንያት እና በሌላ ምክንያት ብለን መክፈል እንችላልን፡፡ ግላኮማ - በጊዜ ሂደት ጉዳቱ የሚጨምር ፣ የማይድን ግን የሚታከም የራሱ አይነተኛ አጎዳድ ያለዉ፤ የራሱ አይነተኛ የዓይን -አድማስ እክል የሚያምጣ ነዉ፡፡ ለግላኮማ አጋላጭ ከሆኑት ዉስጥ ዋናው ከፍተኛ የዓይን ግፊት (ከ 21 ሚሜ.ሜር በላይ) ሲሆን ፤ ነገር ግን የግድ ከፍተኛ ግፊት ላይኖር ይችላል፡፡ ብዙ አይነት ግላኮማ አለ… በመንስኤዉ - የሚታወቅ እና የማይታወቅ፣ በእድሜ - የህጻናት ፡ የወጣቶች እና የአዋቂዎቸ፤ በማዕዘኑ(የዓይን ፈሳሽ የሚፈስበት ቦይ)- ማዕዘነ ክፍት እና ማዕዘነ-ዝግ… ተብሎ በዋናነት ይከፍላል፡፡ የህጻናት ገላኮማ፡- ከ4 ዓመት በታች ያለዉን እድሜ ክልል የሚያጠቃልል ሲሆን፣ ከሌላዉ ዕድሜ የሚለየው አልፎ አልፎ የሚከሰት መሆኑ፤ ሁሌም ክፍተኛ የዓይን ግፊት መኖሩ፣ ጉዳቱ የዓይን ነርቭ ላይ ብቻ ሳሆን ሁሉም እድገታቸዉን ያልጨረሱ የዓይን ክፍሎች ላይ መሆኑ፤ ጠቁሮ ያልጠቆረ…የሚታይ ምልክቶች ማለትም ሶስትዮሽ መገለጫ ያለዉ …ማንባት፡ ብርሃን መፍራት እና የዓይን ቆብን መጭመቅ፡፡ ህክማናዉም የዓይኑን ግፊት በቀዶ-ጥግና መቀነስ ነዉ፡፡ ጉዳቱ እንዳይቀጥል ማድረግ ነዉ ህክምናዉ….የደረሰዉ ተጎዳ አይምለስም፡፡ የወጣቶች እና አዋቂዎች ግላኮማ፡- እነዚህ በጥቁር የሚመሰሉት … ሲጀመሩ ምንም ምልክት የማያሳዩ፤ በጭለማ እንደሚዘርፍ ልባ … ከፍተኛ ጉዳት ካመጡ በኃላ ነዉ የሚታወቁት ምክንቱም የዓይን እይታን መጀመርያ ኣከባቢ ምንም አቀንሱም፡፡ የአይን አድማስ በከፍተኛ ሁኔታ ጠቦ ከነገሮች ጋር ስንጋጭ ወይም ዓይነ-ስዉርት ሲክስተ ነዉ የሚታወቀዉ… ይህ እንግዲህ በዓለም ከነጩ-ሞራ ግርዶሽ ቀጥሎ በሁለተኛ ደረጃ ዓይን-ስዉርነትን ከሚያመጣዉ የማዕዘነ-ክፍት ግላኮማ አይነት መገለጫ ነዉ፡፡ ይህም ዕድሜያቸዉ ከ40 ዓመት በላይ ተጋላጭ ሲሆኑ….ዕድሜ በጨመረ ቁጥር ተጋላጭነትም ይጭምራል፡፡ ለዚህም ሲባል በዚህ ዕድሜ ክልል ዉስጥ ያለ ሰዉ ቢያንስ አንዴ የዓይን ምርመራ ማድረግ ይመከራል፡፡ ተጨማሪ ተጋላጭነት ያላቸዉ ሰዎች ለምሳሌ የቅርብ ቤተሰብ አባል በግላኮማ የተጠቃ ካለ….የቅርብ ክትትል ያሰፈልጋቸዋል፡፡ ወደ ህክምናዉ ስንመጣ ብቸኛዉ ማከሚያዉ (የማይድን ነዉ ብለናል) መንገድ የዓይን ግፊቱን ካለበት መነሻ መቀነስ ነዉ፡፡ ይህም ጉዳቱን ባለበት ማቆም ወይም ዓይነ-ስውርነትን እንዳይከሰት ማቆየት ነው፡፡ ግፊቱን ካለበት ለማዉረድ ሶስት ዓይነት ህክመና አማራጮች አሉት….እናሱም የአይን ጠብታ፣ ጨረር እና ቀዶ-ህክምና ናቸዉ፡፡ #addisadmassnews @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
5 2498Loading...
13
ባንክ ለምን ይሰለፋሉ❓ ባለንበት ዘመን ትጋት ብቻ ሳይሆን ዘመናዊነትም ግድ ይላል! እናስ? 📱 ለወዳጆዎ ከቤትዎ ሆነው በተቀላጠፈው ሞባይል ባንካችን *617# በመደወል ገንዘብ መላክና መለወጥ! የበረራ አየር ትኬት መቁረጥ! የሞባይል ካርድ፣ የትምህርት ቤት ክፍያ፣ ሌሎችንም በርካታ አገልግሎቶችን በቀላሉ መፈፀም የሚያስችል! 🏧ድንገት ሳያስቡ ገንዘብ ጎሎ ተጨነቁ ፣ አያስቡ ኤቲኤማችን 24 ሰዓት ያለማቋረጥ አገልግሎት ይሰጣል! 💴 ያለ ወለድ መቆጠብ እና ሌሎቹም! የነበሩትን አሻሽለን፣ በርካታ አዳዲስ ነገሮችን አካተን፣ ለአጠቃቀም ቀላል፣ ፍጥነት እና ምቾት ጨምረን፣ ከናንተ ወደ እናንተ ከተፍ! 💥እኛ ጋር የሌለው የለም ብቻ ነው! 🐝 ስራችን እንደ ንብ ትርፋችን እንደ ማር የንብ ባንክ ትክክለኛ የቴሌግራም ትስስር ገጻችንን ይከታትሉ ሁሉንም መረጃ ያግኙ! 👉 አሁኑኑ ወደ Google Play ወይም App Store በመግባት መተግበሪያዎን ይጫኑ!!! 🐝🐝ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ! 🐝🐝
9 3301Loading...
14
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መርሐ ግብር የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መርሐ ግብር ይፋ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የፈተና መርሐ ግብሩ በወረቀትና በበይነ መረብ የሚሰጠውን የፈተና የሚወስዱ ከትግራይ ክልል ውጭ በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ላሉ ተፈታኞች ነው ይፋ የተደረገው፡፡ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተፈታኞች እና የሚመለከታቸው አካላት ዝግጅት እንዲያደርጉ አሳስቧል፡፡ @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
10Loading...
15
የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መርሐ ግብር ይፋ ሆነ የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መርሐ ግብር ይፋ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የፈተና መርሐ ግብሩ በወረቀትና በበይነ መረብ የሚሰጠውን የፈተና የሚወስዱ ከትግራይ ክልል ውጭ በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ላሉ ተፈታኞች ነው ይፋ የተደረገው፡፡ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተፈታኞች እና የሚመለከታቸው አካላት ዝግጅት እንዲያደርጉ አሳስቧል፡፡ @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
10Loading...
16
ቆምጬ አምባውና ኳስ ሜዳው በአንድ ወቅት በአብዮቱ ጊዜ አንድ አቶ1 ቆምጨ አምባው የሚባል ሰው ነበር፡፡ እናም አንድ ትልቅ የእግር ኳስ ሜዳ አሰርቶ ለምርቃቱ ብዙ ሰዎች ይጠራል፡፡ ለምርቃቱ ከተጋበዙት ሰዎች አንድ ከአዲስ አበባ የመጣ ከፍተኛ የመንግስት ባለሥልጣን ነበር፡፡ ቆምጨ አምባውም እንዲህ ሲል የመክፈቻ ንግግር አደረገ፡፡ “የተወደዳችሁ እንግዶች! የእግር ኳስ ሜዳው በእበት ሳይለቀለቅ በመምጣታችሁ ይቅርታ እጠይቃለሁ፡፡” ሰው ሁሉ ሳቀ፡፡ ከዚያም በሁለት የእግር ኳስ ቡድኖች መሃከል ግጥሚያ ተካሄደ፡፡ ከአዲስ አበባ የመጣውም ሰው በመሣቅ “እኝህ ሁሉ ሰዎች ለምንድነው በአንድ ኳስ ብቻ የሚጫወቱት?” ብሎ ጠየቀ፡፡ ቆምጨ አምባውም “እኛ ገና በኢኮኖሚ ያደግን ስላልሆንን አገራችን ወደፊት ስትበለፅግ ለእያንዳንዱ ተጫዋች አንድ አንድ ኳስ እሰጣለሁ፡፡” አለ ይባላል፡፡ @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
8451Loading...
17
https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_812359129 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
11 69227Loading...
18
AI Teacher Robot in Kerala, India
11 3795Loading...
19
Media files
10Loading...
20
Media files
11 6424Loading...
21
የዕጩ ዶክተሩ የመጨረሻ ማስታወሻ !!! ሞት የማይቀር ዕዳ መሆኑን ባውቅም ቀጠሮ ተሰጥቶት ቀን ሲቆረጥ ግን ያስፈራል! ይገርማል! ሞት እንዲህ ያስፈራል ? በጣም ፈራሁ !መኖር ለካ እንዲ ያጓጓል ? በእውነት ጓጓሁ ! ፤ ልጆቼ አሳሱኝ! እንደ አዲስ ናፈቁኝ ! ትንሹ ወንድ ልጄ ! እህቶቹ ፤ ውዴ ፣ ጓደኞቼ ፣ዘመዶቼ ፣ የልጅነት አብሮ አደጎቼ ፤ባልደረቦቼ ፣የሀገሬ ልጆች ያደኩበት መንደር ሁሉም ናፈቁኝ ! እጣፈንታዬን ረገምኩት ! ወንድሞቼ ሆይ ዛሬ ጭላንጭል የመኖር ዕድል እና ዘላለማዊ እንቅልፍ በህይወቴ ተፋጠዋል ። ሁለት ምርጫ ይባል እንጂ ነገሩስ ምርጫ አይደለም ። ለአንድ ተራ አስተማሪ ሚሊዮን ብር ከፍሎ ህይወቱን ማዳን እንዴት ይቻለዋል ? ከፍቶኛል! ሆድ ብሶኛል ! ! ወንድማችሁ በጥልቅ ሀዘን ውስጥ ነኝ ። ግን ሀዘኔን ለማን ልስጥ ? ሰው ተቸግሯል ! የቸገረውን ሰውስ ምን ብዬ ላስቸገር ? ግን ነብስናትና ጨነቀኝ !! ያለኝን ሀብትና ንብረት በመሸጥ የኩላሊት እጠበት በሳምንት ሦስቴ እያደረኩ ከልጆቼ ጋር ያለኝን እድሜ ላማራዝምና ህይወቴን ለማቆየት ሞከርኩ ጣርኩ ! ወዳጆቼን ፣ ጓደኞቼን አስቸገርኩ ያው ትርፉ መከራን በቤተሰቤና ወዳጆቼ ላይ ማዝነብ ሆነ ፤ የእውነት !አሁን ደከመኝ ! አልቻልኩም ! የጥቁር አንበሳ ሆስፒታልም ከንግዲህ በዲያሊስስ መቆየት አትችልም አቅሙ ካለህ ወደ ውጪ ሄደክ... አለኝ ። ወይ አቀም ! እቅሜና ተስፋዬ አምላኬና ወገኖቼ ብቻ ናቸው ። ዝም ካላችሁኝ በዝምታ አንቀላፋለሁ ከራራላችሁልኝ ደግሞ በእናንተ በኩል ይሰራል ! የሆነ ጊዜ ያነበብኩት አንድ የመቃብር ላይ ጽሁፍ ትዝ አለኝ ጽሁፉ " አሞኛል ብዬ ነግሪያችሁ ነበር " ይላል ያው እኔም ቢቀለኝ ብዬ ነው የነገርኳችሁ ። ወንድሞቼ ሆይ አሞኛል ! ከፉ ደዌ ከምወዳቸው ልጆቼ ሊለየኝ ነውና እርዳታችሁ ያስፈልገኛል ! በፍጹም ተስፋ አልቆርጥም ህይወቴ እስካለች ተስፋ አደርጋለሁ ግን አ ሞ ኛ ል ቢሆንም ከህመሜ ድኜ ዶክትሬቴን ተቀብዬ ለምስጋና በዚሁ እመለስ ይሆናል !? እሱ ካለ ?🤲 ሀብት ንብረት የለኝም ያፈራሁት ሀብት ልጆቼ ተማሪዎቼ ብቻ ናቸው ! ወንድማችሁ እጩ ዶ/ር መ/ር አዲሱ ዳንኤል ከአርባምንጭ ትምህርት ኮሌጅ ! ስልክ+251916881107 መረጃውን ሼር በማደረግ ድጋፋችንን እንጀምር ! ስም= አዲሱ ዳንኤል ሻሎ የባንክ አካዉንት 1. ንግድ ባንክ 1000032842392 2. አብስንያ ባንክ S/A 5442672 3. ቡና ባንክ 1869501007218
11 62110Loading...
22
እንኳን ከኳስ ከጥይትም እናመልጣለን ከዕለታት አንድ ቀን አፄ ኃይለሥላሴና የኬንያው ፕሬዝደንት ጆሞ ኬንያታ የአገሮቻቸው ብሔራዊ ቡድኖች የእግር ኳስ ግጥሚያ ሲያደርጉ ይመለከቱ ነበር፡፡ ታዲያ ሁለቱም ቡድኖች ግብ ሳያስቆጥሩ ጨዋታው ይጠናቀቃል፡፡ በመጨረሻም የጨዋታው ዳኛ ሁለቱ መሪዎች እንደ ግብ ጠባቂ ሆነው ጨዋታው ይዳኛል ብለው ወሰኑ፡፡ በዚህም መሠረት በመጀመሪያ ጆሞ ኬንያታ ግብ ጠባቂ ሆነው የኢትዮጵያው ንጉስ ፍፁም ቅጣት ምት በመምታት ጎል አስቆጠሩ፡፡ ቀጥሎ ፍፁም ቅጣት ምት መምታቱ የኬንያው ፕሬዝደንት ተራ ስለነበር የኢትዮጵያው ንጉሥ ጎል ጠባቂ ሆኑ፡፡ እናም የኬንያው መሪ ኳሱን ለመምታት ከሌላኛው የግብ ክልል ተነስተው ሜዳውን ሙሉ ሲንደረደሩ ባዩ ጊዜ የኢትዮጵያው ንጉሥ ግቡን ትተው ስለሸሹ የኬንያው መሪ ግብ ያስቆጥራሉ፡፡ ኃይለሥላሴም “ለምንድነው የሸሹት?” ተብለው ሲጠየቁ “እኛ ኢትዮጵያውያን እንኳን ከኳስ ከጥይትም እናመልጣለን፡፡” ብለው መለሱ ይባላል፡፡ @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
8 40511Loading...
23
"ዘንድሮ በወረቀት ከሚሰጠው ፈተና ጎን ለጎን ለመጀመሪያ ጊዜ በኦንላይን የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መንግሥት በሚያዘጋጃቸው ኮምፒውተሮች ይከናወናል፡፡" - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በዚህ ዓመት የ12ኛ ክፍል ፈተና በወረቀት እንዲሁም በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔ ማስተላለፉ ይታወቃል፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘ በተለይ የግል ትምህርት ቤት ተፈታኞች የራሳቸውን ላፕቶፕ እንዲያዘጋጁ ተወስኗሉ የሚሉ መረጃዎች ሲዘዋወሩ ታይቷል፡፡ "ይህንን በተመለከተ ለትምህርት ቤቶች የተላለፈ መልዕክት አለመኖሩንና ወላጆች ኮምፒውተር እንዲያዘጋጁ መጠየቃቸውም ተገቢ አለመሆኑን" የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ለኢቢሲ ተናግረዋል፡፡ "ፈተናው መንግሥት በሚያዘጋጀው የኮምፒውተር አቅርቦት ይከናወናል" ያሉት ዋና ዳይሬክተሩ፤ "ተማሪዎች አንብበውና በቂ ዝግጅት አድርገው የተመዘገቡበትን መታወቂያ ብቻ ይዘው መምጣት ነው የሚጠበቅባቸው" ብለዋል፡፡ "ሆኖም ትምህርት ቤቶችም ሆኑ ተማሪዎች የግል ኮምፒውተሮቻቸውን ለፈተናው መጠቀም ከፈለጉ እንደማይከለከሉ" ተናግረዋል፡፡ በኦንላይን ፈተና የሚወስዱ ተፈታኞች ካሳለፍነው ሳምንት ጀምሮ በልምምድ ላይ እንደሚገኙ ያነሱት ኃላፊው፤ 156 የኮምፒውተር ባለሙያዎች ሰልጥነው በክልሎች ስልጠና እንዲሰጡ መሰማራታቸውን ጠቁመዋል፡፡ በዘንድሮው ፈተና ልምዶችን በመያዝ፤ በሚቀጥሉት ከ3 እስከ 5 ዓመታት ጊዜ ውስጥ የ12ኛ ክፍል ፈተናን ሙሉ በሙሉ በኦንላይን የመስጠት ዕቅድ መኖሩን ገልፀዋል፡፡ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 3-5/2016 ዓ.ም ለማኅበራዊ ሳይንስ እንዲሁም ከሐምሌ 9-11/2016 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ይሰጣል። @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
10 25635Loading...
24
ራስ ሐይሉ በጄኔቫ የጎጃም አገረ ገዢ የነበሩ ራስ ሐይሉ የተባሉ አንድ ሰው ነበሩ፡፡ ኢትዮጲያን የተባበሩት መንግስታት አባል ለማድረግ ከአፄ ሃይለስላሴ ጋር ወደ ጄኔቫ ይጓዛሉ፡፡ በኋላም ወደ ኢትዮጲያ በመመለስ ላይ እያሉ ሮምን ሲጎበኙ አንድ ሱቅ ውስጥ ገብተው “ይህ መላጫ ስንት ነው?” ብለው ይጠይቃሉ፡፡ “እንደዚህ ያለውን መላጫ በውድ ዋጋ ነው የምንሸጠው፡፡ ለመሆኑ እንደዚህ አይነቱን ውድ መላጫ በድሃ አገራችሁ ላይ ምን ያደርግላችኋል?” ብሎ ሻጩ በማሾፍ ጠየቀ፡፡ ራስ ሐይሉም “ይህ አንተን አያገባህም፡፡ ዋጋውን ብቻ ንገረኝና ሽጥልኝ፡፡ ምን እንደማደርግበት እኔ አውቃለሁ፡፡ የህዝቤም ፀጉር በጣም ለስላሳ ነው፡፡” አሉት፡፡ በዚህም ሁኔታ መላጫውን ገዝተው በመመለስ አዲስ አበባ ውስጥ ፀጉር ማስተካከያ ቤት ከፈቱ፡፡ ሮም በነበሩም ጊዜ አንድ ሰው “እናንተ ጥቁር ሰዎች ዝንጀሮ ነው የምትመስሉት፡፡” ሲላቸው ራስ ሐይሉም “አዎ! ሁለታችንም ዝንጀሮ ነው የምንመስለው እኔ ፊቷን ስመስል አንተ መቀመጫዋን ትመስላለህ::” ብለውት ነበር ይባላል፡፡ @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
15 20924Loading...
25
የመውጫ ፈተና ድጋሚ ተፈታኞች የምዝገባ ጊዜን ስለማሳወቅ በ2016 ዓ.ም ሰኔ ወር ላይ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና በድጋሚ ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ አመልካቾች በሙሉ፤ ምዝገባ የሚከናወነው ከግንቦት 14 – 21/2016 መሆኑን አውቃችሁ የምዝገባ ክፍያ አምስት መቶ (500.00) ብር በመክፈል በ https://exam.ethernet.edu.et በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ማሳሰቢያ፤ 1. ለመጀመሪያ ጊዜ የመጫ ፈተና የምትፈተኑ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ የሚካሄደው እና የአገልግሎት ክፍያ በተቋማችሁ በኩል መሆኑን እየገለጽን አስፈላጊ የመፈተኛ መረጃዎች በተቋማችሁ የሚደርሳችሁ መሆኑን እናሳውቃል። 2. የድጋሚ ተፈታኞች የአገልግሎት ክፍያ  አምስት መቶ ብር (500.00 ብር) በቴሌ ብር ብቻ የሚከናወን ይሆናል። የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
14 55242Loading...
26
የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎቻቸውን ለመመገብ ተቸግረዋል በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ያሉ ዩንቨርስቲዎች መንግስት በመደበው በቀን 22 ብር በጀት ተማሪዎችን በቀን ሦስት ጊዜ ለመመገብ መመገብ እንደተቸገሩና ተማሪዎች ለረሀብ የሚጋለጡበት ዕድል እየተቃረበ መምጣቱን ዋዜማ ካሰባሰበችው መረጃ ተረድታለች። የጎንደር ዩንቨርሲቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ይዳኙ ማንደፍሮ፣ ዩንቨርሲቲያቸው ባገጠመው ተማሪዎቹን በቅጡ የመመገብ ችግር የተነሳ፣ ለሌሎች ሥራዎች ከያዘው በጀት ወደ ተማሪዎች ምገባ በማዛወር፣ ምገባውን ለማስቀጠል ጥረት እያደረገ መሆኑን ለዋዜማ ተናግረዋል። ዩንቨርሲቲው፣ መንግሥት በመደበው 22 ብር ተማሪዎቹን በቀን ሦስት ጊዜ መመገብ እንደማይችል ጠቅሰው፣ ምንም ማድረግ ባይቻልም ልጆቹ ችግር ላይ መውደቅ ስለሌለባቸው፣ በተለያዩ ጥረቶች ከዚህ ቀደም የነበረው ምገባ እስከአሁን አልተቋረጠም ብለውናል። የሕዝብ ግንኙነቱ እንደሚሉት፣ ዩንቨርሲቲው በክልሉ ባለው የጸጥታ ችግር ምክንያት ዘግይቶ ተማሪዎቹን መቀበሉ፣ እንዲሁም ለተማሪዎች የሚቀርበው ምግብ ኹሉም ግቢ ውስጥ የሚዘጋጅ መሆኑ የምግብ ለውጥ ሳያደርግ እንዲቀጥል አስችሎታል። ዩንቨርሲቲው በቀጣይ ዓመት መስከረም ላይ የሚቀበላቸውን ተማሪዎች እስከ ቀጣዩ ሰኔ ወር ድረስ ለመመገብ፣ አሁን ላይ በተቀመጠው በጀት የማይታሰብ እንደሆነ ለዋዜማ ነግረዋታል። ከጊዜ ወደ ጊዜ የምግብ ዋጋ እየጨመረ ስለሆነ፣ መንግሥት ያስቀመጠው በጀት ከሦስት ወር የዘለለ ለመመገብ አያስችልም ያሉት ኃላፊው፣ መንግሥት ይህን አይቶ የበጀት ጭማሪ ካላደረገ መጪው የትምህርት ዓመት ከባድ ነው ሲሉም ስጋታቸውን ገልፀዋል። የወልቂጤ ዩንቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ፋሪስ ደሊል (ዶ/ር) መንግሥት ለአንድ ተማሪ የዕለት የምግብ ወጪ የመደበው 22 ብር የማይበቃ መሆኑን ገልጸው፣ ዩንቨርሲቲው ለሌላ ከያዘው በጀት በማዛወር ተማሪዎችን እየመገበ መሆኑን ለዋዜማ ተናግረዋል። ፕሬዝዳንቱ በጀቱ በቂ እንዳልሆነ እና እየተቸገርን መሆኑን መንግሥት ያውቃል ሲሉ ገልጸው፣ ትምህርት ሚንስቴርም ጉዳዩን በትኩረት ይዞ ጥናት በማድረግ ላይ ይገኛል ብለዋል። ግንቦት 08/2016 ከትምህርት ሚንስቴር ጋር በነበረን የጋራ መድረክ ባለፉት ሦስት ዓመታት የተማሪዎች ቁጥር እና አማካኝ የተማሪ የዕለት የምግብ ወጪ ከዩንቨርሲቲዎች መረጃ ሰብስቧል፣ ስለዚህም በቀጣይ በአጭርና በረዥም ግዜ የሚፈታ ጉዳይ ይኖራል ሲሉ ተናግረዋል። በአጭር ግዜ ውስጥ መንግሥት አሁን ያለውን የተማሪዎች የዕለት የምግብ ተመንን እንደሚያሻሽል እንጠብቃለን ያሉት ፕሬዝዳንቱ፣ በረዥም ጊዜ ደግሞ ሌሎች አገራት የሚከተሉትን ስርዓት ለመከተል እና ሌሎች አማራጮችን ለመውሰድ ጥናት እየተደረገ መሆኑ ተነግሮናል ብለዋል። ዩንቨርሲታያችን አሁን ባለው የኑሮ ሁኔታ ለአንድ ተማሪ የዕለት የምግብ ወጪ 120 ብር ቢመደብ አብቃቅቶ መጠቀም ይችላል ሲሉ ገልጸው፣ አሁንም ዩንቨርሲቲው ለአንድ ተማሪ የተጠቀሰውን ያህል ገንዘብ ለዕለት የምግብ ወጪ እያወጣ መሆኑን ተናግረዋል። ፕሬዝዳንቱ፣ የበጀት ጉድለቱን ተከትሎ የምግብ ቅያሬ መደረጉን ገልጸው፣ ማስተካከያ ባናደርግ ኖሮ ተማሪዎችን መመገብ አንችልም ነበር ነው ያሉት። መንግሥት ማሻሻያ ሲያደርግ የአገሪቷን አቅም ከግምት ውስጥ በማስገባት መሆኑን ጠቁመው፣ ሆኖም በቀጣይ ማሻሻያ ሲደረግ ስንት ብር ሊሆን እንደሚችል መገመት አልችልም ብለዋል። በቅርቡ ገንዝበ ሚንስቴር ዩንቨርሲቲዎች የቀጣይ ዓመት የበጀት ዕቅዳቸውን እንዲያሳውቁ በጠየቀው መሰረት፣ በጀታችንን ስንሰራ የተማሪዎች የምግብ ወጪን ያሰላነው በነበረው 22 ብር ነው ያሉት ፕሬዝዳንቱ፣ ማሻሻያ ሲደረግ በጀቱ ላይ ጭማሪ ይደረግልናል ብለዋል። የባህር ዳር ዩንቨርሲቲ ሰላም ካምፓስ የተማሪ ሕብረት ተወካይ በበኩሉ፣ በበጀት ችግር ምክንያት የታጠፉ የምግብ ዝርዝሮች ከመኖራቸው ባለፈ በዚህ ዓመት በሳምንት ኹለት ቀን ለቁርስ ይቀርብ የነበረው የቲማቲም ስልስ እንዲቀር መደረጉን ነግሮናል። ከዚሁ ከበጀት እጥረት ጋር በተያያዘም ዕሮብ እና አርብ ጠዋት ቁርስ ላይ እንጀራ ፍርፍር ይቀርብ የነበረ ሲሆን፣ የአንዱ ቀን ባለፈው ዓመት፣ ቀሪው ደግሞ ዘንድሮ እንዲታጠፍ ተደርጎ ሻይ እና ዳቦ ብቻ እንዲቀርብ መደረጉን ጠቁሟል። ከእነ ጉድለቱም ቢሆን ለተማሪዎች የሚቀርበው ፓስታ ጥሩ ነው ያለው ተወካዩ፣ በቀጣይ ይህም ይቀራል የሚል ስጋት በተማሪዎች ዘንድ መኖሩን ጠቁሟል። የሚለወጥ እና የሚሻሻል ነገር ስለሌለም ተማሪዎች ችግሩን አውቀው ተቀብለውታል ያለው የተማሪዎቹ ተወካይ፣ ችግሩ በኹሉም የዩንቨርሲቲው ካምፓሶች ተመሳሳይ መሆኑን መረዳቱንም ጠቅሶልናል። ስሜ እንዲጠቀስ አልፈልግም ያሉን አንድ የጅማ ዩንቨርሲቲ የሥራ ኃላፊም፣ ዩንቨርሲቲው ያልተከፈል ብዙ የምግብ ዕዳ እንዳለበት ለዋዜማ ገልጸዋል። ምግብ ለማቅረብ ከዩንቨርሲቲው ጋር ኮንትራት የገቡ ነጋዴዎችም እናቀርብም እያሉ ያስፈራሩናል ያሉት ኃላፊው፣ መንግሥት ከመደበው በጀት አንጻር “በተዓምር” ነው ተማሪዎችን እየመገብን ያለው ሲሉም የሁኔታውን ከባድነት ተናግረዋል። ለአራት ሰው መቅረብ ያለበትን ምግብ ለሦስት ሰው ወይም ለ20 ሰው የሚቀርበውን ምግብ ለ15 ሰው በማቅረብ ቁርስ፣ ምሳ እና እራት እንዲመገቡ ለማድረግ እንደሚሞከርም አመልክተዋል። ዩንቨርሲቲው በስሩ የሚያስተዳድረውን ሆስፒታል ጨምሮ ትልቅ የገንዘብ እጥረት እንዳለበትም የጠቆሙት ኅላፊው፣ “በ22 ብር አንድን ሰው ቁርስ፣ ምሳ እና እራት መመገብ አሁን ባለው ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ ፈጽሞ የማይታሰብ ነው፤ በዚህ ገንዘብ ተማሪዎችን እየቀለቡ ያሉ ዩንቨርሲቲዎች ሊመሰገኑ ይገባል” ሲሉም የሁኔታውን አስቸጋሪነት አጋርተውናል። መንግሥት 15 ብር የነበረውን የአንድ ተማሪ የዕለት የምግብ ወጪ ወደ 22 ብር ለማሳደግ ረዥም ጊዜ እንደፈጀበት ጠቅሰው፣ አሁን ያለው የኑሮ እውነታ ስለሚታወቅ በጀቱን በድጋሜ ማስተካከል ግዴታ ነው ብለዋል። ኃላፊው ዩንቨርሲቲው በጉዳዩ ላይ ለመንግሥት ተደጋጋሚ ጥያቄ ቢያቀርብም ምላሽ እንዳልተሰጣቸው ተናግረዋል። በዋቻሞ ዩንቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪ የሆነው በረከት በበኩሉ፣ ባለፉት ዓመታት ሲቀርብ የነበረው የምግብ ዝርዝር ላይ ለውጥ ባይደረግም፣ አልፎ አልፎ እንጀራ አለቀ እንደሚባል፤ እንዲሁም የሚቀርበው ምግብ ጥራት እንደሚጎድለውና መጠኑም እያነሰ መምጣቱን ተናግሯል። ወላይታ ሶዶ ዩንቨርሲቲ በበኩሉ፣ በምግብ ግብዓቶች ዋጋ መጨመር ምክንያት በምግብ አቅርቦት ላይ ማሻሻያ ለማድረግ መገደዱን ከሳምንት በፊት አሳውቆ ነበር። @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
12 1455Loading...
27
💥💥በ አሪፍ ዋጋ አሪፍ ገፅታ አሁን ይግዙ👌 🌀 የዋጋ ግሽበት ከመቼውም በላይ እየጨመረ ይገኛል :: #Ethiopia ከዓለም በዋጋ ግሽበት 10 ኛ ደረጀ ላይ ተቀምጣለች :: በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ብሮት ዋጋ ሲያጣ 👈አትዩት!! 👉ብልህ ሰዉ ነገዉን ዛሬ ይወስናል !!ይፋጠኑ !! DMC Real Estate Plc በለቡ መብራት 65,395ካሬ ላይ ያረፈ ሰፊ እጅግ ዉብ መንደር ቻድ ኢንባሲ CDC በቅርብ ርቀት ላይ ይገኛል ! 👉በምቹ አከፋፈል 10%  560.ሺ ቅድመ ክፋያ ጀምሮ 👉የንግድ ሱቆች G.floor -3rd floor 👉ከstudio 56.6ካሬባለ1,2,3--4መኝታ 186ካሬ .በተለያየ የካሬ አማራጭ 👉በሚገርም ወብ Design የቀረበ 👌በዘመነ ፈጣን በተቀላጠፈ ቴክኖሎጂ አልሙንየም ፎርም ወርክ የሚሰራ 👉የግንባታ አይነት 👉ከፊል ግንባታ SF 👉ሙሉ ግንባታ  FF 😄❗️ሰበር ዜና ❗️ዛሬ አዳዲስ 2ኛ floor ጀምሮ ዝቅተኛቤት floor ጥቂት ቤቶች  አዉተናል ይፋጠኑ,ይምረጡ  !! 🌀 ብሮትን አሰሩት፤ በኢትዮጵያ ትልቁ አዋጭ የሆነው የሪል እስቴት ቢዝነስ ነው፡፡ "ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ...." 💰💰 ቤት በመግዛት ለልጅ ልጅ የሚተላለፍ ሐብት ያፍሩ፣ገንዘብዎትን ከግሽበት ይጠብቁ፤እጥፍ ድርብ ትርፍ ያግኙ! ዲኤም ሲ ሪል እስቴት/Dmc Real Estate ለበለጠ መረጃ /ለሳይት ጉብኝት ይጀዉሉልን! ☎️0988684477/0910649363 https://wa.me/c/251988684477
11 5856Loading...
28
Media files
15 976189Loading...
29
መምህራን ለኑሮአቸው ብቻ ሳይሆን ለሀገሪቱ የትምህርት ጥራት አደጋ ላይ የሚጥሉ ኢኮኖሚያዊ ችግሮች እያጋጠሟቸው ነው ኢትዮጵያውያን ፕሮፌሰሮች በአካዳሚክ ትምህርት የወደፊቱን ጊዜ በመቅረጽ ረገድ ወሳኝ ሚና ቢኖራቸውም ከቀን ሠራተኞች ጋር የሚወዳደር ደመወዝ እያገኙ በከፋ የኑሮ ደረጃ እና ስቃይ ውስጥ እንደሚገኙ ያነጋገርናቸው መምራን ገልፀዋል። ዶ/ር ታደለ የዶክትሬት ዲግሪ ማዕረግ ያላቸው እና በኢትዮጵያ ዩንቨርስቲ በተባባሪ ፕሮፌሰርነት ደረጃ በማስተማር ላይ ይገኛሉ፣ በመምህራን ህይዎት እየገጠማቸው ያለውን አስከፊ እውነታ አብራርተዋል። “በወር አንድ ረጅሙን የህይዎት ዘመኑን በትምህርት ያለፈ ዶክተር 250 ዶላር ያገኛል፡፡ በአገሬው ምንዛሬ 14000 (አስራ አራት ሽህ ብር) ይጠጋል፡፡ ይህም ቤት ኪራይ ከፍሎ፣ ልጅ አስተምሮ ፣ በልቶ ለማድረ እና ህይዎትን ለመምራት እጅግ አሰቃቂ ድህነት ውስጥ እና የርሃብ ጊዜ እያሳለፍን ነው” ሲል በቁጭት ይናገራሉ፡፡ “በሳምንት አምስት ቀን በመስራት የቀን ደመወዛችን ከ 8 ዶላር ያልበለጠ ሲሆን ይህን በኢትዮጲያ የጉልበት ስራ በመስራት ብቻ በአናጢነትም ሆነ ግንበኛ ከሚያገለግለው ባለሙያ በግማሽ ያነሰ ነው።” ለደህንነት ሲባል ስማቸው የተቀየረው ሌላው መምህር ዶ/ር አበባው የአቶ ታደለን ሀሳብ ይደግፋሉ። “ብዙውን ጊዜ በባዶ ሆዳችን እያስተማርን እንገኛለን፣ በቀን አንድ ጊዜ መመገብ አንችልም” ሲሉ ሀሳቡን ይጋራሉ። ‹‹የገንዘብ ችግሮቻቸውን የሚያባብሰው የኑሮ ውድነቱ፣ በተለይም የቤት ወጪ፣ የልጆች ትምህርት ክፍያ ነው።›› የሚሉት መምህርት ዓለምፀሐይ ደረሶ ‹‹ዘመድ መርዳት እና መጠየቅ ፣ የቅንጦት መሆኑን ጠቅስው ‹እየራበን አናስተምርም› ብለው አድማ መምህራን ለሳምንት በሀገር አቀፍ ደረጃ ቢመቱም የተደረገው ጭማሪ በቀን ሲሳላ ከአንድ ብር ያነሰ የሳንቲም ሂሳብ ነው፡፡›› ከዛ በተሻለ የመምህራንን አመፅ በመፍራት መንግስት ለፕሬዝዳንቶች የቤት አበል ከ300 ፐርሰንት በላይ በመጨመር አፈና ፈፅሞብናል›› ይላሉ፡፡ መምህራቷ አክለውም በአሁኑ ስዓት ኢትዮጵያውያን ፕሮፌሰሮች ባለው የቤት ውድነት በመላ ሀገሪቱ ከመሰረተ ልማት ርቀው ኑሯቸውን ለመግፋት ተገደዋል፡፡ ርካሸ ቤት ለማግኘት በሚልም ‹‹ከከተማ መሠረተ ልማት ውስጥ በሚገኙ እንደ መብራት እና ውሃ ያሉ መሰረታዊ መገልገያዎችን ያሉበት ቤት ለመከራየት ሙሉ ወጭ የሚጠይቅ በመሆኑ፣ መሰረተ ልማት በሌሉበት ደረጃቸውን ያልጠበቁ መኖሪያ ቤቶችን ለመፈለግ ተገደዋል። በተለይ በአስተማሪዎች ደመወዝ እና በቅርብ ተመራቂዎች መካከል ያለው ልዩነት ጎልቶ ይታያል። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ረዳት ፕሮፌሰር “የቀድሞ ተማሪዎቻችን ከኛ አምስት እና ስድስት እጥፍ የሚበልጥ ገቢ ሲያገኙ ማየት ልጆቻችን የተማሩት ከኛ በላይ እንዲሆኑ የምንወደው እውነት ቢሆንም ፣ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመምህርነት ዘርፍ ላይ ግን ተስፋ አስቆራጭ እውነት ውስጥ ገብተናል” ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። “የልጆቼን ትምህርት ቤት ወጪ ለመሸፈን ብቻ መኪናዬን መሸጥ ነበረብኝ፣ ራሴን በሕዝብ ማመላለሻ ለዕለት ተዕለት መጓጓዣ መጠቀም ከጀመርኩ አመታት አልፈዋል” ሲሉ ሌላው ስማቸው እንዲገለፅ ያልፈለጉ መምህር ይናገራሉ፡፡ አነስተኛ ገቢያቸውን ለማሟላት ሲሉ የዩኒቨርሲቲ መምህራን አካዳሚዎችን ትተው በግሉ ሴክተር ውስጥ አትራፊ ወደሚሉት የስራ መደቦችን እየፈለሱ ነው። ነገር ግን ይህ መሰደድ ዋጋ ያስከፍላል፤ የሚሉት የትምህርት ልማት ባለሙያው ዶ/ር ቢምረው በየነ ምክንያቱም አብዛኛው የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መምህራን በትምህርታቸው ከፍተኛ ልህቀት አላቸው ትብለው የተመረጡ እና በምርምር ችግር ፈች ስራዎችን ይሰራሉ ተብለው የሚጠብቁ ናቸው፡፡ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ምሁራን ለገበያ ፍላጎት አለመታጠቅ ምርታማነት እንዲቀንስ እና በትምህርት ዘርፍ ያላቸውን ችሎታ እንዲያሳጣ አድርጓል። የትምህርት ተንታኝ የሆኑት አቶ ኃይሉ ጉተማ እንደሚሉት፣ በኢትዮጵያውያን የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራን ላይ እየደረሰ ላለው ያልተፈታ ችግር፣ እጅግ በጣም ብዙ ተግዳሮቶች አስተዋፅዖ ያደርጋሉ። “ያልዘመኑ የትምህርት አስተዳደራዊ ተግባራት፣ የመምህራን ነፃ ከቦታ ቦታ ዝውውር አለመኖር፣ የአካዳሚክ ነፃነት መገደብ፣ የፖለቲካ ጣልቃ ገብነት እና የመምህራን ማኅበራት በአግባቡ ኃላፊነታቸውን መጣታቸው ችግሩን ያባብሰዋል” ሲሉ ያስረዳል። አሁን ባለው የመምህራኑ አስቸጋሪ ሁኔታ እና መምህራን ለለውጥ መነሳሳት ያላቸው ታሪካዊ ሚና መካከል ያለው ተመሳሳይነት በተመልካቾች ዘንድ አይጠፋም። የ1966ቱ የኢትዮጵያ አብዮት በከፊል በመምህራን ማኅበራት የተገፋው እንደ ማስጠንቀቂያ መሰረት ሆኖ ያገለግላል። የግጭት ተንታኞች እንደሚሉት ‹‹የኢትዮጵያውያን ፕሮፌሰሮች ቅሬታ ምላሽ አለማግኘቱ፣ ፖለቲካዊ አለመረጋጋትን እና በሀገሪቱ የስርዓት ለውጥ እንዲደረግ ጠሪ ምክንያት ሊሆን እንደሚችል አስጠንቅቀዋል። የኢትዮጵያ ዩንቨርስቲ መምህራን ከኢኮኖሚ ችግር እና ከስርአቱ ጋር በተያያዙ ፈተናዎች እየታገለ ባለበት በአሁኑ ወቅት ችግራቸውን የመቅረፍ አፋጣኝ እርምጃ መውሰድ አልተቻልም። ይህን ባለማደረጉ የአካዳሚክ ጥራት ደረጃዎች መሸርሸር ብቻ ሳይሆን የሀገሪቱን መረጋጋት አደጋ ላይ እየጣለ ነው።
26 21463Loading...
30
Media files
19 2964Loading...
31
Media files
16 8473Loading...
32
ትምሕርት ቤቶች በተዘጉባቸው የአማራ ክልል አካባቢዎች ሴት ተማሪዎች በግዳጅ እየተዳሩ ነው በምስራቅ ጎጃም ዞን የእነማይ ወረዳ ነዋሪ አርሶ አደሩ ሴት ተማሪዎችን ያለሀይባይነት ወደ ትዳር እየገፏቸው ነው፤ወላጆች ከፍተኛ ድግስ በመደገስ የኢኮኖሚ ችግር እንደደረሰባቸውም ተናግረዋል። በምዕራብ ጎጃም ዞን የይልማና ዴንሳ ወረዳ ነዋሪም ወላጆች ልጆቻቸውን ከት/ቤት እያስወጡ እየዳሩ ነው፤እስከ 10 ዓመት ህጻናት መዳራቸውን ማየታቸውን ገልጠዋል። በአማራ ክልል የሰላም እጦት ሰበብ በአንዳንድ አካባቢዎች ትምህርት ቤቶች በመዘጋታቸው፣ ሴት ተማሪዎች ወደ ጋብቻ እየገቡ እንደሆነ ነዋሪዎችና ወላጆች አመልክተዋል፤ የክልሉ ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በበኩሉ በ9ወሩ ውስጥ ከ1000 በላይ ያለእድሜ ጋብቻ ጥቆማዎች ደርሶኛል ብሏል።አለምነው መኮንን ከባህርዳር በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ዶይቼ ቬሌ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች እንደሚሉት በአንዳንድ አካባቢዎች ባሉ የፀጥታ ችግር ምክንቶች ትምህርት ቤቶች በአግባቡ ሥራ ባለመጀመራቸው እድሜያቸው ያልደረሰ ሴቶች ጭምር እየተዳሩ ነው፡፡ በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን የደጋዳሞት ወረዳ ነዋሪ በተለያዩ የክፍል ደረጃ ያሉ ተማሪዎች ወደ ትዳር እየገቡ ነው፡፡ በምስራቅ ጎጃም ዞን የእነማይ ወረዳ ነዋሪም አርሶ አደሩ ሴት ተማሪዎችን ያለሀይባይነት ወደ ትዳር እየገፏቸው ነው፡፡ ከፍተኛ ድግስ ስለሚያደርጉም አርሶ አደሮች የኢኮኖሚ ችግርም እየደረሰበት እንደሆነ ተናግረዋል፡፡ በምዕራብ ጎጃም ዞን የይልማና ዴንሳ ወረዳ ነዋሪም እንዲሁ ወለጆች ልጆቻቸውን ትምህርት ቤት እያስወጡ እያዳሩ ነው፤ እንደአስተያየት ሰጪው፣ እስከ 10 ዓመት ህፀናት መዳራቸውን ማየታቸውን ገልጠዋል፡፡ የሰሜን ጎጃም ዞን ጎንጂ ቆለላ ነዋሪ ለትምህርት ያላቸው ፍላጎት ባለው ወቅታዊ ሁኔታ እየቀነሰ በመሄዱ እስከ ሁለተኛ ደረጃ ድረስ በትምህርት ላይ ያሉ ወጣት ተማሪዎች ወደ ትዳር እየገቡ ነው፡፡ በአማራ ክልል ሴቶች፣ ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ የህፃናት መብትና ድህንነት ማስጠበቅ ዳይሬክተር አቶ አሻግሬ ዘውዴ ባለፉት 9 ወራት 1 ሺህ አንድ መቶ 32 መዳር ከሚገባቸው እድሜ በታች የሆኑ ሴቶች ለመዳር መዘጋጀታቸውን ጥቆማ እንደደረሳቸው አመልክተዋል፡፡ በዚህም መሰረት የ335ቱ ተማሪዎች የጋብቻ ዝግጅት እንዲቋረጥ የተደረገ ሲሆን 216 ደግሞ የእድሜ ምርመራ ተደርጎ እድሜያቸው ባለመድረሱ የትዳር ዝግጅቱ ተቋርጧል ብለዋል፡፡ያም ሆኖ 192 ሴቶች ከእድሜያቸው በታች መዳራቸውን የገለጡ ሲሆን ድርጊቱን ለመከላከል አሁን ያለው የፀጥታ ሁኔታ አንድ አንቅፋት ነው ብለዋል፡፡ በ9 ወሩ 41 ጠለፋ በክልሉ የተመዘገበ ሲሆን 354 ደግሞ አስገድዶ መድፈር ሪፖርት እንደደረሳቸው ተናግረዋል፡፡ በድርጊቱ የተሳተፉ 79 ግለሰቦች ከ3 አስከ 14 ዓመት በሚደርስ የፍርድ ቤት የእስር ቅጣት እንደተወሰነባቸውም ገልጠዋል፡፡ በአማራ ክልል መመዝገብ ከነበረባቸው 6.2 ተማሪዎች መካከል 2.6 የሚሆኑት ወደትምህርት ቤት እንዳልመጡ፣ 350 የአንደኛና 225 የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ስራ እንዳልጀመሩ በመጋቢት 2016 ዓ ም የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ገልፀው እንደነበር ይታወሳል ። #DW_AMHARIC @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
17 8742Loading...
33
#MalefiaTrainingInstitute 💻በጥራት ያዘጋጀናቸውን የቴክኖሎጂ ኮርሶች እስከ ግንቦት 12 (May 20) ብቻ በሚቆይ የ25% ቅናሽ አቅርበንልዎታል! Digital Marketing - ለ2 ወራት Graphic Design - ለ2 ወራት Full Stack Web Development (MERN) - ለ4 ወራት 👉 ትምህርት በመጪው ሳምንት ይጀምራል:: ✅ የዱቤ አማራጫችን የመረጡትን ኮርስ እስከ 12 ወር ድረስ በ0% ወለድ ከፍለው ማጠናቀቅ ይችላሉ:: 📲 ተጨማሪ መረጃ ለመጠየቅ እና ለመመዝገብ @malefiatraining ወይም 0952168429 ይጠቀሙ #ማለፊያ_የስልጠና_ተቋም
16 20712Loading...
34

35
በሬና አህያ አንድ በሬ ወደ አንድ አህያ ሄዶ እንዲህ አለው፡፡ “በጣም ሰልችቶኛል፡፡ ያለምንም እረፍት ብዙ እሰራለሁ፡፡ ምን ባደርግ ይሻለኛል?” አህያውም “እንግዲያው ነገ እንዲህ አድርግ፡፡ በጀርባህ ተኛና አሞኛል፣ ሆዴ ተነፍቷል፣ እያልክ እህ! እህ ብለህ አቃስት” አለው፡፡ በሬውም ይህንን አደረገ፡፡ በሚቀጥለውም ቀን ጌታው መጥቶ እንዲህ አለ “አይይ! በሬዬ ታሟል፡፡ ስለዚህ አህያው ይረስ፡፡” እናም አህያው የበሬውን ስራ በመስራቱ እጅግ ደከመው፡፡ በሬውም ወደ አህያው ጠጋ ብሎ ተጨማሪ ጥሩ ምክሮችን በደስታ ለማግኘት ካጠገቡ አረፍ አለና “ትናትና በጣም ጥሩ ቀን ነበር፡፡ ዛሬም አርፋለሁ፤ ነገም ስራ አልሄድም፡፡ ስለዚህ ገበሬውን እንዴት ማሳመን እንዳለብኝ ንገረኝ፡፡” ብሎ ጠየቀው፡፡ አህያውም “አዬዬ! እንደዚያ ይሻላል ብለህ ነው? ካልሰራህ እንደምትታረድ ሲያወሩ ሰምቻለሁ፡፡” አለው፡፡ በዚህም ምክንያት በሬው ወደ ስራው ለመመለስ ወሰነ፡፡ @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
23 03667Loading...
36
የሪሚዲያል ፈተና ከሰኔ 1-7/2016 ዓ.ም ወይም ከሰኔ 8-14/2016 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
20 77510Loading...
37
በየመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እጅግ ዘመናዊ የሆነ የመልቲ ሚዲያ ስቱዲዮ ግንባታ ተከናውኗል ስቱዲዮቹ በትምህርት ሚኒስቴር፣ ማስተርካርድ ፋውንዴሽን፣ አሪዞና ስቴት ዩኒቨርሲቲ እና ሻያሾኔ ኩባንያ ትብብር በተተገበረ e-SHE የተባለ ፕሮግራም አማካኝነት የተገነቡ ናቸው። ስቱዲዮቹ በ'ሪሶርስ ማዕከልነት' የሚያገለግሉ ሲሆን የዲጂታል ትምህርትን ለማጠናከር ትልቅ ፋይዳ ይኖራቸዋል። ስቱዲዮቹ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ፣ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ እና ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ መቋቋማቸው ተገልጿል። እነዚህ ስቱዲዮች የከፍተኛ ትምህርት ሽግግርን በአምስቱ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲሁም በቅርብ ርቀት በሚገኙ አስር ክላስተር ዩኒቨርሲቲዎች ለማምጣት እንደሚያስችሉ ይጠበቃል። መምህራን ስቱዲዮቹን በመጠቀም ለe-learning የሚጠቀሟቸውን ኮርሶች ማዘጋጀት ይችላሉ። እነዚህ ዩኒቨርሲቲዎች የተዘጋጁትን ኮርሶች ለመደበኛ እና የርቀት ትምህርት ፕሮግራሞች መጠቀም ይችላሉ። e-SHE 'ኢ-ለርኒግ ከፍተኛ ትምህርትን ለማጎልበት' የአምስት ዓመት ፕሮጀክት ሲሆን በኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የዲጂታል ትምህርትን ተቋማዊ ለማድረግና ለማጎልበት ግብ ያደረገ ነው። በፕሮጀክቱ የአምስት ዓመት ቆይታ 35 ሺህ መምህራን እና 800 ሺህ ተማሪዎች የዲጂታል ትምህርት አቅም ግንባታ ስልጠናዎችን እንደሚወስዱ ይጠበቃል። @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
23 5393Loading...
38
Media files
5 9150Loading...
39
https://www.binance.com/en/activity/referral-entry/CPA/together-v3?ref=CPA_00RI5OT0I0
20Loading...
40
የምን " ቤቢ ሻወር " ይልቅ "የአጥር ወፍ አትስማሽ!" በሉ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የጋብቻ ጊዜዋ የተቃረበችን ሴት እና የመውለጃ ጊዜዋ የደረሰችን ሴት "Bridal Shower , Baby Shower " እየተባለ በቅርብ ወዳጆቿ ትጎበኛለች። ለሠርጓ ጊዜ እና በወለደች ወቅት የምትጠቀምባቸውን የተለያዩ ስጦታዎች ያቀርቡላታል ፡ መልካም ምኞታቸውን ገልፀው ቅርበታቸውን በተግባር ያረጋግጡላታል። እርግጥ ነው በፈረንጅኛ ልሳን መጠራታቸው ባህላዊ መሰረታቸው ከውጭ የተኮረጀ ይምሰል እንጅ በተለያዩ አካባቢዎች በተለያዩ ስያሜዎች በአገራችን የሚተገበሩ ናቸው። እርግጥ ነው ከሳይንስ ዝማኔ ጋር የመጣውና ዘመን አመጣሹ የተረገዘ ልጅን የ" ፆታ ማወቂያ ሸብረብ " ወይም "Gender Reveal Party" በአገራችን ብዙ አልተለመደም። ሌሎቹ ግን በአገራችን ይከወናሉ። እናቶች በተለይ ለእርግዝና ትልቅ ቦታ አላቸው። እኔ ባደኩበት አካባቢ የሰፈር ሴቶች ተሰብስበው የገንፎ እህል ያዘጋጁላታል። ገብሱ ተፈትጎ ፣ ተወቅጦና ተፈጭቶ የገንፎ እህል ማዘጋጀት ፣ ቅንጨ ከበቆሎ ወይ ከስንዴ ወይ ከአጃ እህል ማዘጋጀት ፣ ቆሎና ኑግ ማዘጋጀት ፣ የዳቦ እህል ማዘጋጀት በጥቅሉ ነፍሰ ጡሯ ወልዳ አራስ ቤት ስትቀመጥ ራሷ የምትመገባቸውንና ጠያቂ እንግዳ የሚቀማምሳቸውን ሁሉ ማሰናዳት የወዳጆች ስራ ነው። ታዲያ ተዘጋጅቶ ሲያልቅ ዘመን አመጣሹ "ቤቢ ሻወር" ላይ እንደሚደረገው ልብስ፣ የጨቅላ ማጠቢያ ሳህን ወይም ዳይፐር / በኛ አካባቢ የሽንት ጨርቅ / አይሁን እንጅ ቅቤ፣ እርጎና ሌሎች ባህላዊ መጠየቂያዎችን ከየቤታቸው አምጥተው ይሰጧታል ፣ ይቀቧታል። እንዲሁም የሰሩትን ገንፎ ቅምሻ አዘጋጅተው ይመርቋታል ፡ በሰላም እንድትገላገል ይመኙላታል። ይህ ትዝ ያለኝ Dereje Diressie የረሳሁት የገንፎ ቀመሳ የምርቃት ስያሜ ሮማን ታፈሰወርቅን ዋቢ አድርጎ ቤቢሻወር " የአጥር ወፍ አትስማሽ " መሆኑን ፅፎ አይቼ ነው። "ነፍሰጡር ሴት መውለጃዋ ሲዳረስ እና የገንፎ እህል ተፈጭቶ ወደቤት ሲገባ ሴት ጎረቤቶች፣ጓደኞችና ዘመድ አዝማድ ተጠርቶ ገንፎ ይበሉና "የአጥር ወፍ አትስማሽ" ብለው ይመርቃሉ። አጥር ላይ ያለች ወፍ ከጎረቤትም በጣም የቀረበች ስትሆን ድምፅን ቶሎ ትሰማለች። ምጥ በመጣ ግዜ ነፍሰጡሯ ህመሙ ሳይፀናባት፣እንኳን ጩኸቷን ሌላ ሰው ይቅርና የቅርቧ የአጥር ወፍ እንኳን ሳትሰማት በሰላም ትውለድ ማለት ነው። ባጭሩ ምጧን ቀላል እንዲያደርግላት መመኘት ነው":: እና የከተማ እህቶቻችን የምን " ቤቢ ሻወር " ነው። ይልቅ "የአጥር ወፍ አትስማሽ!" በሉ። እናንተንም የአጥር ወፍ አትስማችሁ !! #ደመቀ_ከበደ @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
16 88721Loading...
መንግሥት ዝቅተኛ የሠራተኞችን የደመወዝ ወለል እንዲወስን የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌደሬሽን (ኢሠማኮ) እና የአሠሪዎች ፌደሬሽን ባካሄዱት ጉባዔ ላይ በድጋሚ ተጠይቋል። የኢትዮጵያ አሠሪዎች ኮንፌደሬሽን፣ መንግሥት የሠራተኞችን ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል እንዲወስን ድጋፉን እንደሰጠ ኢሠማኮ ባሠራጨው መረጃ ገልጧል። አውሮፓ ኅብረት በቅርቡ እተገብረዋለሁ ያለው ወደ አውሮፓ ገበያ የሚገቡ ምርቶች የአመራረት ሂደታቸው ሰብዓዊ መብቶችንና የዲሞክራሲ እሴቶችን ያከበረ እንዲኾን በሚጠይቀው መመሪያ፣ አሠሪዎች ዝቅተኛ የሠራተኞች ደመወዝ ወለል መወሰን እንዳለባቸው መደንገጉን ኢሠማኮ ጠቅሷል። የኢትዮጵያ አሠሪዎች ኮንፌደሬሽን፣ ላኪዎች ወደፊት ምርታቸውን ያለ ስጋት ወደ አውሮፓ ኅብረት ገበያ እንዲልኩ መንግሥት የሠራተኞችን ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል ቀድሞ መወሰን እንዳለበት አሳስቧል ተብሏል። @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
Показати все...
👍 26 10👏 3 2 2💯 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የዓለማችን ምርጥ 10 ዩንቨርሲቲዎች ዓለም አቀፉ የዩንቨርሲቲዎች ደረጃ መዳቢ ማዕከል ባወጣው ሪፖርት ምርጥ 2 ሺህ ዩንቨርሲቲዎችን ደረጃ ይፋ አድርጓል፡፡ በዚህም መሰረት ሀርቫርድ ዩንቨርሲቲ ምርጥ 1ኛ ዩንቨርሲቲ ሲባል ማሳቹሴትስ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት እና ስታንፎርድ ዩንቨርሲቲ ሁለተኛ እና ሶስተኛ ዩንቨርሲቲዎች ተብለዋል፡፡ ከአፍሪካ ከአንድ እስከ 10ኛ ያለውን ደረጃ የደቡብ አፍሪካ ዩንቨርሲቲዎች ሲቆጣጠሩ ኬፕታወን ዩንቨርሲቲ፣ ዊትዋተርስራንድ ዩንቨርሲቲ እና ስቴለንስቦስች ዩንቨርሲቲ ከአንደኛ እስከ 3ኛ ያለውን ደረጃ ይዘዋል፡፡ ከኢትዮጵያ ስድስት ዩንቨርሲቲዎች ከዓለማችን ምርጥ 2 ሺህ ዩንቨርሲቲዎች ዝርዝር ውስጥ የተካተቱ ሲሆን አዲስ አበባ፣ ጎንደር፣ መቀሌ፣ ጅማ፣ ባህርዳር እ ሐሮማያ ዩንቨርሲቲዎች ተካተዋል፡፡ አዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ከአፍሪካ በ841ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠ ሲሆን ጎንደር ዩንቨርሲቲ በ1701ኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ መቀሌ ዩንቨርሲቲ ደግሞ በ1748ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል፡፡ ግብጽ 20 ዩንቨርሲቲዎቿ በዓለማችን ምርጥ 2 ሺህ ዩንቨርሲቲዎች ውስጥ ሲካተቱ ናይጀሪያ 5፣ ኬንያ እና ኡጋንዳ እያንዳንዳቸው አንድ አንድ ዩንቨርሲቲዎችን ያስመረጡ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ናቸው፡፡ ማዕከሉ የዩንቨርሲቲዎቹን ደረጃ ያወጣው ዩንቨርሲቲዎች በሚያካሂዷቸው ጥናት እና ምርምሮች፣ ትምህርት አሰጣጥ ጥራት፣ የፋኩልቲ አወቃቀሮች እና የሰው ሀይል ጥራት ዋነኛ መስፈርቶች ናቸው፡፡ @ethiopian_digital_library @ethiopian_digital_library
Показати все...
👍 18 6👏 1🙏 1💯 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
በነፃ ዱባይ ሄደው መዝናናት ይፈልጋሉ? 😎 ቀላል ነው! ከግንቦት 7- ሰኔ 7 የYangoን መተግበሪያ ከAppstroe ወይም Playstore አውርደው፣ የመጀመሪያ ጉዞዎን ያድርጉ። 🚗 አሸናፊው በዕጣ ይመረጣል፤ ውድድሩ እንደተጠናቀቀ አሸናፊውን እናሳውቃለን። መልካም ዕድል!
Показати все...
👍 23😐 2 1👏 1
Call 📞
መተግበሪያውን ያውርዱ
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
Фото недоступнеДивитись в Telegram
መረጃ አይናቅም
Показати все...
👍 7🌚 6 3👏 1🆒 1🤷 1
የሎተሪ ቲኬቱ ከረጅም ጊዜ በፊት በጣም ደሃ የነበሩ ሁለት ጓደኛሞች ነበሩ፡፡ ብዙ ችግሮችንም በጋራ በመጋፈጥ አብረው አደጉ፡፡ በርግጥ አብዛኛውን ጊዜአቸውን የሚያጠፉት እንጨት በመልቀም ነበር፡፡ ትንሽ ገንዘብ ሲያገኙ ለምግባቸው ብቻ ስለሚያውሉት ህይወት ለእነርሱ በጣም ከባድ ነበረች፡፡ ታዲያ አንድ ቀን አንደኛው “እንደዚህ አይነት ተስፋ ቢስ ኑሮን እስከ መቼ ነው የምንገፋው? ለአንድ ወይም ለሁለት ቀናት ተርበን ሎተሪ እንግዛ፡፡ ትልቁን እጣ እናሸንፍ ይሆናል፡፡” አለ፡፡ ጓደኛውም “አይሆንም እኔ መራብ አልፈልግም፡፡ ድርሻዬን እበላለሁ፡፡” አለ፡፡ እናም አንደኛው ጓደኛ ተርቦ ቲኬት ገዛ፡፡ ምግቡን የወሰደው ጓደኛ ግን “ቲኬቱን እኔ ልቁረጥልህ” ብሎ ቆረጠለት፡፡ ዕጣው የሚወጣበት ቀን ሲደርስ ያቺ ቲኬት የትልቁ ሽልማት አሸናፊ ሆነች፡፡ ቲኬቱን የገዛው ጓደኛም እጣው ስለወጣለት በጣም በመደሰት ወደ ጓደኛው እየሮጠ ሲሄድ ጓደኛው ገንዘቡን ተቀብሎ ስለነበር “ማንነትህን እንኳን አላውቀውም፡፡ የማላውቅህ ሰው ነህ፡፡” ብሎ አባረረው፡፡ ከዚያ በገንዘቡ ትልቅ ቪላ ቤትና መኪና ገዝቶ ሚስት አገባ፡፡ ሌላኛው ጓደኛ ግን ወደ ድሮው ህይወቱ ተመልሶ እንጨት በመልቀም ወደ ገበያ ወስዶ መሸጡን ቀጠለ፡፡ አንድ ቀን ታዲያ የሃብታሙ ሰው ሚስት ድሃውን ጓደኛ ገበያ ቦታ አየችው፡፡ የባሏ ጓደኛም እንደነበረ ስለምታውቅ እቃዋን ተሸክሞ ቤት እንዲያደርስላት ሰጠችው፡፡ ከቤት ሲደርሱም ወደ ቤት አስገብታ ምግብ ሰጠችው፡፡ ከዚያን ዕለት ጀምሮ ሁልጊዜ እቃዋን ከገበያ ተሸክሞ እንዲያደርስላት በማድረግ ምግብ ትሰጠው ጀመር፡፡ ስለየራሳቸው ማውራትም ጀመሩ፡፡ እርሱም ስላለፈው ሁሉ እያነሳ ባሏ እንዴት እንደካደው ነገራት፡፡ ሚስትየውም በጣም ስለተበሳጨች ሳጥኑ ውስጥ ያለውን ገንዘብ በሙሉ አውጥታ ከሰጠችው በኋላ “ይህ ያንተ ገንዘብ ነው፡፡” አለችው፡፡ ባሏም ተመልሶ በመጣ ጊዜ ገንዘቡን ከቦታው ስላጣው በጣም ተናደደ፡፡ ሚስቱም “ምናልባት ሌባ መጥቶ ሰርቆት ይሆናል::” አለችው፡፡ ሆኖም በጣም ተበሳጭቶ ስለነበረ ሚስቱን ከቤት አባሮ ቤቱን አቃጠለው፡፡ ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ንብረቱን እየሸጠ ደሃ እየሆነ ሄደ፡፡ ከዚያም አንድ ቀን በመንገድ እየሄደ ሳለ ጓደኛውን አገኘው፡፡ ጓደኛውም በጣም ሃብታም ሆኗል የሚል ወሬም ሰምቶ ነበርና ጓደኛውን “በጣም ሃብታም ሆነሃል አሉ፡፡ ወደቤትህ መጥቼ ለምን አልጠይቅህም?” አለው፡፡ ጓደኛውም “እሺ” ብሎ ጥሩ ቤቱን መኪናውንና ሃብቱን ካሳየው በኋላ “አሁን ያለኝን ነገር ሁሉ አይተሃል፡፡ ከዚህ በኋላ ግን አንተን ላይህ አልፈልግም፡፡” አለው፡፡ የአገር ሽማግሌዎችም ጠርቶ “ይህ ሰው ከረጅም ጊዜ በፊት አታሎኝ ሲያበቃ በድህነት ዘመኔ ያልጠየቀኝ አሁን ሃብታም መሆኔን ሲያይ መጥቶ ሊጎበኘኝ ይፈልጋልና እናንተ ያገር ሽማግሌዎች ሁለተኛ ወደቤቴ እንዳይመጣ ከልክሉልኝ፡፡” አላቸው፡፡ ሽማግሌዎቹም ታሪኩን ሰምተው ሰውየው በሎተሪ ቲኬቱ የተታለለ መሆኑን በመረዳት ሁለቱ ጓደኛማቾች ሁለተኛ እንዳይተያዩ በሚል ፍርዳቸውን ሰጡ፡፡ @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
Показати все...
👍 27 5😁 3👏 2💯 2❤‍🔥 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
👏 14👍 11🙏 2💯 2
የ2016 ክረምት ትምህርት ፕሮግራም ጉዳይ በ2015 ዓ.ም የክረምት ትምህርት ፕሮግራም እንደማይኖር ባለፈው አመት ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቆ ነበር። ሚኒስቴሩ ሐምሌ 25/2015 ዓ.ም ለሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በጻፈው ደብዳቤ፤ የ2015 ዓ.ም የክረምት ትምህርት ፕሮግራም እንደማይኖር ገልጾ ነበር ። "በተለያዩ ምክንያቶች ባለፉት ዓመታት የተዛነፈውን የትምህርት ካሌንደር ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ ለማስተካከል እየሠራ እንደሚገኝ" ሚኒስቴሩ ባለፈው አመት አስታውሷል፡፡ ነገር ግን የ 2016 ክረምት ትምህርት ፕሮግራም መኖር አለመኖሩ እስካሁን አልታወቀም! @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
Показати все...
👍 43👏 7 5 3💋 2💯 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
🐝🐝 ንቦች ነን! አዎ ንቦች ነን! 🐝🐝 💼 ስራችን መለያችን! 🤝 አንድነታችን ጉልበታችን! ⚖️ ፍታዊነትና ግልጸኝነታችን መለያችን! 🌍 ቦታንና አካባቢን ሳንመርጥ! 🚀 ለደንበኞች እድገት በአብሮነት በሁሉም ቦታ በመገኘት ቀዳሚ ነን! 🏡 ይምጡ ቤተሰብ ይሁኑ!!! 📱 የቴሌግራም ትስስር ገጻችንን ይከታተሉ! 👉 አሁኑኑ ወደ Google Play ወይም App Store በመግባት መተግበሪያዎን ይጫኑ! 🐝🐝ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ! 🐝🐝
Показати все...
👍 13 6👏 1
Call 📞
🚀 App
Join Our Telegram
ለ5 የዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንቶች ከባድ የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ ተሰጠ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የበጀት እና የፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የገንዘብ ሚንስቴርን የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈፃፀም በገመገመበት ወቅት የወላይታሶዶ፣ጋምቤላ እና ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንቶች ከሃላፊነታቸው የተነሱ ሲሆን ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ፣ አዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ፤ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፤ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ እና ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በፌድራል ዋና ኦዲተር መ/ቤት የተቋማት ኦዲት ሪፖርት የ2014 በጀት ዓመት ተቀባይነት የሚያሳጣ አስተያየት ከተሰጣቸው 24 መስሪያ ቤቶች ውስጥ እርምጃ ከተወሰደባቸው ተቋማት ውስጥ ተካተዋል። @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
Показати все...
👍 29 2👏 2🥰 1🕊 1
በኢትዮጵያ የፀጥታ አካላት በከፍተኛ ሁኔታ ለኤች አይ ቪ ቫይረስ ተጋላጭ መሆናቸዉ ተነገረ በህብረተሰቡ መዘናጋት ምክንያት በከፍትኛ ሁኔታ እየጨመረ እንደሚገኝ የሚነገርለት ኤች አይ ቪ ኤድስ በተለይም በተለያዩ የፀጥታ መዋቅር ውስጥ በሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በከፍትኛ ሁኔታ እያጠቃ እንደሚገኝ በጤና ሚኒስትር የኤች አይ ቪ ቫይረስ ሚዲያ ፎረም ጉባኤ ላይ  የጤና ሚኒስትር ተወካይ አቶ ሀብታሙ ካሳ ገልፀዋል። ብስራት ሬድዮ ከዚህ ቀደም እንደዘገበዉ ባለፉት 9 ወራት ብቻ በኢትዮጵያ ወደ 10 ሺ የሚጠጉ ሰዎች በቫይረሱ ሲያዙ በሀገሪቱ የተፈጠሩ የተለያዩ ማህበራዊ ቀዉሶች ህብረተሰቡ ቫይረሱን እንዲዘነጋና በሌሎች ጉዳዮች እንዲጠመድ መሆኑ በከፍተኛ ሁኔታ ስርጭቱ እንዲያንሰራራ ማድረጉ ተነስቷል። በኢትዮጵያ ባለፉት 9 ወራት በተደርገ ጥናት ሶስት የማህብረሰቡ ክፍሎች ማለትም መለዮ ለባሾች፣ የረጅም ርቀት ከባድ መኪና አሽክርካሪዎች እና የቤት ሰራተኞች በቫይረሱ በከፍተኛ ሁኔታ እየተጠቁ እንደሚገኙም ብስራት ሬድዮ ሰምቷል። በፎረሙ ላይ ተገኝተዉ ገለፃ ያደረጉት የጤና ሚኒስተር ተወካይ አቶ ሀብታሙ ካሳ ህብረተሰቡ ካለበት መዘናጋት ወጥቶ ተገቢዉን ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለበት ሲጠቀስ በተለየም ለወጣቱና ለታዳጊዉ  አስፈላጊዉን ግንዛቤ ማስጨበት ስራ ካልተሰራ አሳሳቢ መሆኑን ለብስራት ሬድዮ ገልፀዋል። @Ethiopian_Digital_Library @Ethiopian_Digital_Library
Показати все...
👍 26😭 10💯 3 2 1