cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Doctor Alle 8809/ዶክተር አለ 8809

ጤናዎን ያብዛሎ 8809 ዶክተር አለ መተኪያ ስለሌለው ጤናዎ የሀኪም መፍትሄ የሚያገኙበት የጥሪ ማዕከል 8809 ዶክተር አለ - አካላዎ ህመም - - የውስጥ ደዌ - የስነልቦና ችግር - እንዲሁም የሚያስፈልግዎ ህክምና የት ሆስፒታል እንደሚሰጥ እንጠቁምዎታለን፡፡ - የውጪ ሀገር ህክምና ለሚያስፈልጋቸው ባለን ዓለምአቀፍ ኔትዎርክ ሁሉን ያሟላ

Більше
Рекламні дописи
66 416
Підписники
-2224 години
-1267 днів
-44630 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
https://vm.tiktok.com/ZMMweKkYo
6 9472Loading...
02
https://vm.tiktok.com/ZMM7q7fJt
14 1834Loading...
03
https://www.tiktok.com/@yoyogaddis/video/7366420085608664326?_t=8mAIbmQqY57
19 6465Loading...
04
Media files
16 8164Loading...
05
✍️ #የስንፈተ #ወሲብ #መድሐኒት #የጎንዬሽ #ጉዳት 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 ♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥ 👉👉 #የስንፈተ ወሲብ ችግር በዋናነት ወደ ብልት የሚደርሰዉ የደም ዝዉዉር እና የነርቭ ስርአት ላይ ተፅእኖ ሲፈጠር ፤በሆርሞን መዛባት እንዲሁም የጡንቻ መዛል ሲኖር ሊከሰት ይችላል፡፡ ከዚህም ጋር ተያይዞ ያለ ባለሙያ ምክር እና ትዛዝ የተለያዩ መድሃኒቶችን ሲያዘወትሩ ይስተዋላል የነዚህን መድሃኒቶች የጎንዮሽ ጉዳት 👉👉 በሚዋጥ በሚቀቡ ወይም በሌሎች መንገድ የተቀመሙ መዳኒቶች የጎንዮሽ ጉዳት 🔵 የራስ ምታት 🔵 የደም ግፈት መቀነስ 🔵 የጡንቻ ህመም 🔵 የጀርባ ህመም 🔵 ማዞር እስከ ራስ መሳት የሚያስከትል ሊሆን ይችላል 🔵 የአይን ብዥታ 🔵 የሰውነት መቅላት (መቆጣት) 🔵 የአፍንጫ ማፈን 🔵 ብልት አካባቢ ጤናማ ያልሆነ እብጠት 🔵ብልት አካባቢ ኢንፌክሽን 👉👉 #በጣም #ያልተለመዱ #ወጣ #ያሉ #የጎንዮሽ #ጉዳቶች 🔵 የብልት ከ 4 ሰአት በላይ መነሳት ይህም በብልት አካባቢ ያሉ የደም ስሮች እስከ መበጠስ ሊያደርስ ይችላል 🔵 የእይታ መጣት (አይነ ስውርነት) 🔵 የመስማት ችግር 🔵 ድንገተኛ ሞት 👉👉 ውድ የዶክተር አለ ተከታታዮች የስንፈተ ወሲብ መዳኒቶች ሙሉ ለሙሉ ከስሩ ችግሩን የማፈታ አይደለም በተጨማሪም ሌሎች ህመሞች ያለባቸው ሰዎች ይህን መዳኒት መውሰድ ፈፅሞ አይችሉም እስከ ሞት የሚያደርስ ውስብስብ ችግሮችን ይዞ ይመጣል፡፡
14 60521Loading...
Показати все...

Показати все...

Фото недоступнеДивитись в Telegram

Перейти до архіву дописів