cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Doctor Alle 8809/ዶክተር አለ 8809

ጤናዎን ያብዛሎ 8809 ዶክተር አለ መተኪያ ስለሌለው ጤናዎ የሀኪም መፍትሄ የሚያገኙበት የጥሪ ማዕከል 8809 ዶክተር አለ - አካላዎ ህመም - - የውስጥ ደዌ - የስነልቦና ችግር - እንዲሁም የሚያስፈልግዎ ህክምና የት ሆስፒታል እንደሚሰጥ እንጠቁምዎታለን፡፡ - የውጪ ሀገር ህክምና ለሚያስፈልጋቸው ባለን ዓለምአቀፍ ኔትዎርክ ሁሉን ያሟላ

Більше
Рекламні дописи
65 678
Підписники
-1224 години
-1257 днів
-52530 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

✍️ #ንዝረት ⏩ #ንዝረት የምንለው ሰውነታችን ውስጥ የሚገኙ ኔጋቲቪ ቻርጅ እና ፖዘቲቭ ቻርጅ በማይመጣጠንበት ወቅት የሚፈጠርን ንዝረት ነው ፡፡ ይህ ሊሆን የሚችለው ሁለት ነገሮች በሚገናኙበት ጊዜ ኤሌክትሮኖች ከአንድ ቁስ ወደ ሌላው ሲዘዋወር በሚኖረው ሰበቃ ምክንያት ነው፡፡ ⏩ #መከላከያ #መንገድ #እና #ይህ #ችግር #ሲያጋጥመን #ማድረግ #ያለብን #ነገሮች 🔹 ከ 2 – 3 ሊትር ውሀ መጠጣት 🔹 በሚነዝረን ጊዜ ወዲያውኑ እንጨት መያዝ 🔹በሙቀት ጊዜ ብረት አስተላላፊዎችን በቀጥታ አለመንካት 🔹 ወዲያውኑ እጅዎን ሙቀት እንዲያገኝ ማድረግ 🔹 የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ 🔹 ሰውነታችን እረፍት እንዲያገኝ ማድረግ 🔹አለማጨስ
Показати все...
Показати все...
የአፍሪካ ሃገራትን እቆጣጠራለሁ! ያልተነገረላት ባለብዙ ታሪኳ ስራ ፈጣሪ #rahelskillus#gizachewashagrie#ግዛቸውአሻግሬ#money#bank

Untold stories if Ethiopian enterpreneur Rahel skillus addis on maraki weg with journalist Gizachew Ashagrie

Показати все...

Показати все...

Фото недоступнеДивитись в Telegram
✍️ #የስንፈተ #ወሲብ #መድሐኒት #የጎንዬሽ #ጉዳት 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 ♥♥#በቅንነት #ሼር #ያድርጉልን♥♥ 👉👉 #የስንፈተ ወሲብ ችግር በዋናነት ወደ ብልት የሚደርሰዉ የደም ዝዉዉር እና የነርቭ ስርአት ላይ ተፅእኖ ሲፈጠር ፤በሆርሞን መዛባት እንዲሁም የጡንቻ መዛል ሲኖር ሊከሰት ይችላል፡፡ ከዚህም ጋር ተያይዞ ያለ ባለሙያ ምክር እና ትዛዝ የተለያዩ መድሃኒቶችን ሲያዘወትሩ ይስተዋላል የነዚህን መድሃኒቶች የጎንዮሽ ጉዳት 👉👉 በሚዋጥ በሚቀቡ ወይም በሌሎች መንገድ የተቀመሙ መዳኒቶች የጎንዮሽ ጉዳት 🔵 የራስ ምታት 🔵 የደም ግፈት መቀነስ 🔵 የጡንቻ ህመም 🔵 የጀርባ ህመም 🔵 ማዞር እስከ ራስ መሳት የሚያስከትል ሊሆን ይችላል 🔵 የአይን ብዥታ 🔵 የሰውነት መቅላት (መቆጣት) 🔵 የአፍንጫ ማፈን 🔵 ብልት አካባቢ ጤናማ ያልሆነ እብጠት 🔵ብልት አካባቢ ኢንፌክሽን 👉👉 #በጣም #ያልተለመዱ #ወጣ #ያሉ #የጎንዮሽ #ጉዳቶች 🔵 የብልት ከ 4 ሰአት በላይ መነሳት ይህም በብልት አካባቢ ያሉ የደም ስሮች እስከ መበጠስ ሊያደርስ ይችላል 🔵 የእይታ መጣት (አይነ ስውርነት) 🔵 የመስማት ችግር 🔵 ድንገተኛ ሞት 👉👉 ውድ የዶክተር አለ ተከታታዮች የስንፈተ ወሲብ መዳኒቶች ሙሉ ለሙሉ ከስሩ ችግሩን የማፈታ አይደለም በተጨማሪም ሌሎች ህመሞች ያለባቸው ሰዎች ይህን መዳኒት መውሰድ ፈፅሞ አይችሉም እስከ ሞት የሚያደርስ ውስብስብ ችግሮችን ይዞ ይመጣል፡፡
Показати все...
Показати все...

Показати все...

Оберіть інший тариф

На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.