uk
Feedback
Vision Academy Grade 6

Vision Academy Grade 6

Закритий канал

Показати більше
486
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 день
Архів дописів
Girls Football Competition

ለተማሪዎችና ወላጆች ነገ ሐሙስ 29/03/15 ዓ.ም. ሊከበር ታቅዶ የነበረው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን ከወረዳው አስተዳደር በተሰጠን ማሳሰቢያ መሰረት ዝግጅቱ የማይካሄድ መሆኑን እንገልጻለን።

photo content
+3

photo content
+8

Football Competition

+4
የ5ኛ_ክፍል_የክወናና_የዕይታ_ጥበባት_የተማሪ_መማሪያ_4_5.pdf25.16 MB

Unit 4&5

photo content
+6

photo content
+5

photo content
+3

Civics Club Presentation

ውድ ወላጆች የተወሰኑ መጻህፍቶች ስለመጡ የተማሪውን መታወቂያ በመያዝ ዋናው ግቢ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

photo content

ማስታወሻ ለወላጆች ⏰ 👉ተማሪዎች ፈተና ከጨረሱ በኋላ ወደ ት/ቤት የሚመለሱት ማክስኞ ህዳር  20/ 2015 ዓ.ም ነው። በዕለቱ የሁለተኛው ሩብ ዓመት ት/ት ይጀመራል። የፈተና ግብረ መልስ ለተማሪዎች ይሰጣል። 👉 ከላይ በተጠቀሱት የትምህርት ቀናት ተማሪዎች እንደተለመደው ሙሉ የት/ቤቱን የደንብ ልብስ ለብሰው መምጣት ይጠበቅባቸዋል ። ትምህርትም የሚሰጠው ለሙሉ ቀን ነው። /ቤቱ

ማስታወሻ ለ ወላጆች ⏰ 👉ከ አርብ ህዳር 16 እስከ ሰኞ ህዳር 19/ 2015 ዓ.ም  ከ ኬጂ- 8ኛ ክፍል ላሉት ተማሪዎች ት/ቤት ዝግ ይሆናል። 👉 እንድውም ሰኞ ህዳር 19/ 2015 ዓ.ም ከ 9ኛ -12ኛ ክፍል ላሉት ተማሪዎች ዝግ ይሆናል። 👉ማክስኞ ህዳር  20/ 2015 ዓ.ም የፈተና ግብረ መልስ ለተማሪዎች ይሰጣል።በእለቱ ተማሪዎች እስከ 6:00 ሰአት ት/ቤት ይቆያሉ። 👉 ረቡዕ ሀዳር 22/ 2015 ዓ.ም የ 2ኛ ሩብ አመት ትምህርት ይጀመራል። 👉 ከላይ በተጠቀሱት የትምህርት ቀናት ተማርዎች እንደተለመደው ሙሉ የት/ቤቱን የደንብ ልብስ ለብሰው መምጣት ይጠበቅባቸዋል ። ት/ቤቱ

ለ ማጠናከሪያ ት/ት ተማሪዎች ብቻ ከ1ኛ-5ኛ እና 7ኛ ክፍል አርብ 08/03/2015 ዓ.ም ሊሰጥ የ ነበረው የማጠናከሪያ ት/ት በማጠቃለያ ፈተና ምክንያት ነገ ሀሙስ 07/03/2015 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል። ማሳሰቢያ : 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎችን አይመለከትም።

photo content
+2

photo content
+2

Grade 6 Model Exam Orientation

photo content