uk
Feedback
Vision Academy Grade 6

Vision Academy Grade 6

Закритий канал

Показати більше
486
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 день
Архів дописів
+5
GRADE 6 AKABABI SCIENCE.pdf21.36 MB

photo content

ውድ የቪዥን ወላጆች የማጠናከሪያ ትምህርት አሰጣጥን ይመለከታልከቅዳሜ ጥቅምት 3 ቀን ጀምሮ በቪዥን አካዳሚ የማጠናከሪያ ትምህርትን ለ6ኛ8ኛ  እና 12ኛ ክፍሎች  በቅዳሜ መርሃ ግብር መሠጠት ይጀምራል። ብሔራዊና ክልላዊ ተፈታኞች    👉የሚዘጋጁት በማዕከል ደረጃ       ለሚዘጋጅ ምዘና ስለሆነ፤ 👉በአዲስ ስርዓተ ትምህርት የሚዘጋጁ  ስለሆነና  በቂ ዝግጅትና ትኩረት ሰለሚጠይቅ፤ 👉የ12ኞች ደግሞ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተናቸው   ከ9-12 ክፍል ያለውን    ያካተተ ስለሚሆን   ማጠናከሪያ ፕሮግራሙን መከታተል  የግድ ይላል፡፡ ከ6ኛ8ኛ እና 12ኞች ውጭ ያሉ የሚማሩት በፈቃደኝነት ሲሆን የሚጀምሩበትን ቀን በቅርብ እናሳውቃለን - ለሁሉም የማጠናከሪያ ትምህርት  ወርሀዊ ክፍያ ባለፈው  ዓመት በነበረው በተመሳሳይ ብር 1000.00    (አንድ ሺህ) ይሆናል፡፡ የተቋሙ አስተዳደር!

photo content
+6

photo content
+9

Football Match between Grade 3 Female Students.

photo content
+6

photo content
+9

Football Match between Grade 3 Female Students.

ለወላጆችና ተማሪዎች ዓርብበ25/01/2016ዓ.ም የኢሬቻ በዓል  ምክንያት በማድረግ መንገድ ስለሚዘጋጋ ትምህርት የማይኖር መሆኑን እናሳዉቃለን። /ቤቱ!

📩ዉድ ወላጆች እና ተማሪዎች📩 ነገ መስከረም 18 ቀን 2016 ዓ.ም መደበኛ ትምህርት የሚቀጥል ሲሆን ልጆችዎን ጧት ከ 2:00 በፈት በሚማሩበት ግቢ እንድያደርሱ እናሳስባለን። ት/ቤቱ

📩ዉድ ወላጆች እና ተማሪዎች📩 ረቡዕ መስከረም 16 ቀን 2016 ዓ.ም በመውሊድ  በዓል ምክንያት እንዲሁም ሐሙስ መስከረም 17 ቀን 2016 ዓ.ም የመስቀል በዓል ስለሚከበር ት/ቤት ዝግ ይሆናል፡፡ በትምህርት ቀናት ተማሪዎች ት/ቤት የሚደርሱበት ሰዓት ጠዋት 🕰2፡00 ሰዓት ወይንም ከዚያ በፊት መሆኑ ይታወቃል፡፡ ስለዚህ ልጅዎ በዚህ በተጠቀሰው ሰዓት ወይንም ከዚያ በፊት ት/ቤት እንእንዲደርሰ እናሳስብዎታለን።                                                                  እናመሰግናለን!

📩ለቪዥን አካዳሚ ወላጆችና ተማሪዎች📩 ዛሬ ሰኞ፥ መስከረም 7፥2016 ዓም  የ2016 ት/ት ዘመን መጀመራችንን በታላቅ ደስታ እየገለጽን ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት በሚመጡበት ወቅት 👔 የደንብ ልብስ /uniform/ አሟልተው መልበስ ይኖርባቸዋል፡፡ 🏫 🕰 ትምህርት ከጠዋቱ 2 ሰአት ላይ ስለሚጀመር ቀደም ብለው መገኘት ይኖርባቸዋል፡፡ 💇‍♂  ወንድ ተማሪዎች እግረ ጠባብ ሱሪ /በተለምዶ እስኪኒ/፣ በተጨማሪ ፀጉርን አሳድጎ ወይም በዲዛይን ተቆርጦ መምጣት፣ እንዲሁም ጥፍርን አሳድጎ ወደ ትምህርት ቤት መምጣት ፈፅሞ የተከለከለ ነው፡፡ ተማሪዎች በዚህ አይነት ሆነው ከመጡ ወዲያውኑ ወደ ቤት እንዲመለሱ ይደረጋል። 👩‍🦰 ሴት ተማሪዎች ፀጉርን መልቀቅ፤ አርቴፊሻል ፀጉር መቀጠል፤ ቀለም ወይም ሂና መቀባት፣ የጥፍር ቀለም መቀባት፤ ማንኛውም ጌጣጌጥ ማድረግ፣ ሱሪና የሰውነት ቅርፅ የሚያሳይ የደንብ ልብስ ማድረግ ፈፅሞ የተከለከለ ነው፡፡ 📵ማንኛውንም ኤሌክትሮኒክስ ይዞ ወደ ትምህርት ቤት መምጣት ፈፅሞ የተከለከለ ነው፡፡ 🦺👚 ምንም አይነት ልብስ ዩኒፎርም ላይ ደርቦ መልበስ የተከለከለ ነው። 🍱🥖በቁርስ እና ምሳ ሰአት ላይ ተማሪዎች የራሳቸውን ምግብ እና ውሃ ይዞ በመምጣት መመገብ  ይጠበቅባቸዋል፡፡ ት/ት ቤቱ።