Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
84 160
Підписники
+924 години
+737 днів
+1 00330 днів
Час активного постингу
Триває завантаження даних...
Find out who reads your channel
This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.Аналітика публікацій
Дописи | Перегляди | Поширення | Динаміка переглядів |
01 Media files | 1 | 0 | Loading... |
02 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ጥንታዊቷና ታሪካዊቷ አክሱም ከተማ ዳግም በረራውን በአክሱም አጼ ዮሐንስ 4ኛ አውሮፕላን ማረፊያ በተደረገ ደማቅ ስነስርዓት ጀምሯል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ | 7 814 | 6 | Loading... |
03 የአክብሮት ሰላምታችን ከበረራ መቆጣጠሪያ ክፍል በያላችሁበት ይድረስ። መልካም ቀን ይሁንልዎ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ | 7 978 | 1 | Loading... |
04 Media files | 8 829 | 2 | Loading... |
05 Media files | 7 695 | 0 | Loading... |
06 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኦስትሪያ ቪዬና በረራ የጀመረበትን 10ኛ ዓመት በቪዬና በደማቅ ሁኔታ አከበረ። በአከባበር ስነ ስርዐቱ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአመራር አባላት፣ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች፣ የቪዬና ኤርፖርት አመራሮች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። ይህ የበረራ መስመር ላለፉት 10 ዓመታት በአውሮፓ ታላላቅ ስብሰባዎችን፣ ኮንቬንሽኖችን እና የሙዚቃ ትርዒቶችን በማስተናገድ የምትታወቀውን ቪዬና ከተማ ከአፍሪካ አሕጉር ብሎም ከመላው ዓለም ጋር በማገናኘትና ኢኮኖሚያዊ እና ባህላዊ ትስስርን በማሳለጥ ረገድ ጉልህ አስተዋፅዖ አበርክቷል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ | 7 084 | 1 | Loading... |
07 Media files | 8 683 | 5 | Loading... |
08 Media files | 7 882 | 2 | Loading... |
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ጥንታዊቷና ታሪካዊቷ አክሱም ከተማ ዳግም በረራውን በአክሱም አጼ ዮሐንስ 4ኛ አውሮፕላን ማረፊያ በተደረገ ደማቅ ስነስርዓት ጀምሯል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
❤ 57👍 17👏 6🎉 6
Фото недоступнеДивитись в Telegram
የአክብሮት ሰላምታችን ከበረራ መቆጣጠሪያ ክፍል በያላችሁበት ይድረስ። መልካም ቀን ይሁንልዎ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍 49❤ 22👏 5🥰 4😍 4
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኦስትሪያ ቪዬና በረራ የጀመረበትን 10ኛ ዓመት በቪዬና በደማቅ ሁኔታ አከበረ። በአከባበር ስነ ስርዐቱ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአመራር አባላት፣ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች፣ የቪዬና ኤርፖርት አመራሮች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። ይህ የበረራ መስመር ላለፉት 10 ዓመታት በአውሮፓ ታላላቅ ስብሰባዎችን፣ ኮንቬንሽኖችን እና የሙዚቃ ትርዒቶችን በማስተናገድ የምትታወቀውን ቪዬና ከተማ ከአፍሪካ አሕጉር ብሎም ከመላው ዓለም ጋር በማገናኘትና ኢኮኖሚያዊ እና ባህላዊ ትስስርን በማሳለጥ ረገድ ጉልህ አስተዋፅዖ አበርክቷል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍 15🥰 11
Перейти до архіву дописів