cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ

ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።

Більше
Рекламні дописи
83 328
Підписники
+4324 години
+3467 днів
+34930 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ከ135 በላይ ወደሆኑት ዓለም-አቀፍ መዳረሻዎቻችን በልዩ ኢትዮጵያዊ መስተንግዶ ታጅበው ይብረሩ! #የኢትዮጵያአየርመንገድ
Показати все...
46👍 24👏 5😍 1
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቡርኪና ፋሶ ኦጋዱጉ የሚያደርገውን በረራ አሳድጓል። ከግንቦት 23 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በረራውን ዕለታዊ በማድረግ ቀልጣፋ የበረራ አማራጭ ፈጥሯል። ይህን መልካም አጋጣሚ ተጠቅመው ትኬትዎን ከሞባይል መተግበሪያችን፣ ከድረገጻችን አልያም በአቅራቢያዎ ካሉ የሽያጭ ቢሮዎቻችን እና የጉዞ ወኪልዎ በመግዛት በምቾት ማራኪዋን ከተማ ለመጎብኘት ይዘጋጁ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
Показати все...
👍 41👏 8 5
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአፍሪካ አየር መንገዶች ማህበር (AFRAA) ጋር በጥምረት ያዘጋጀው 12ኛው የአፍሪካ አየር መንገዶች ማህበር ጉባዔ በኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል በድምቀት በመካሄድ ላይ ይገኛል። ይህ የሶስት ቀናት ጉባዔ 'የአፍሪካን አቪዬሽን ከማገናኘት ባሻገር' በሚል መሪ ቃል የኢንዱስትሪውን ቁልፍ ተዋናዮች ያሰባሰበ ነው። #12ኛውየአፍሪካአየርመንገዶችማህበር #የአፍሪካንአቪዬሽንከማገናኘትባሻገር #የኢትዮጵያስካይላይትሆቴል #የኢትዮጵያአየርመንገድ
Показати все...
👍 39 7👏 4🥰 2
ቀጣይ የጉዞ መዳረሻዎን ይምረጡ- ከእኛ ጋር በቅንጦት ይጓዙ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
Показати все...
66👏 12😍 2
መልካም የእናቶች ቀን! #የኢትዮጵያአየርመንገድ
Показати все...
188👍 34👏 13🎉 12🥰 4
በስካይ ላይት ሆቴል የተጀመረው የሰራተኞቻችን ልዩ የሰርግ ስነ-ስረአት በውቧ ዛንዚባር በሀገሬው ባህል ደማቅ አቀባበል ሞቅ ብሎ ቀጥሏል። #የኢትዮጵያአየርመንገድ #ኢትዮጵያንሆሊደይስ #የጫጉላሽርሽርጥቅል #የዛንዚባርበረራ #ስካይላይትሆቴል #ዛንዚባር
Показати все...
46👍 31🥰 10👏 10
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጠንካራ የስራ ባሕልን ከማዳበር ጎን ለጎን ቤተሰባዊነትን የተላበሰ የስራ አካባቢን ለመፍጠር ያላሰለሰ ጥረት ያደርጋል። አየር መንገዱ ባዘጋጀው የሶስት ምሽት የጫጉላ ሽርሽር የጉዞ ጥቅል ወደ ዛንዚባር የተጓዙት ሙሽሮች የስራ ባልደረቦቻችን ተጨማሪ ምስሎች እነሆ! #የኢትዮጵያአየርመንገድ #ኢትዮጵያንሆሊደይስ #ስካይላይትሆቴል #ዛንዚባር
Показати все...
53👍 34
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ተጉዘው ሊያዩት የሚሹት መዳረሻ የት ነው? #የኢትዮጵያአየርመንገድ
Показати все...
67👍 23👏 3🎉 3
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባዘጋጀው ልዩ ቅናሽ ተጠቅመው በመጪው የፓሪስ ኦሎምፒክ ላይ በመታደም ልዩ ግዜ ያሳልፉ። ትኬትዎን እስከ ግንቦት 24 ቀን 2016 ዓ.ም ይግዙ ከ ሰኔ 24 ቀን እስከ ሐምሌ 12 ፣2016 ዓ.ም ይጓዙ። ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚነት አላቸው። #የኢትዮጵያአየርመንገድ
Показати все...
👍 63 11👏 8