EASY NATI IFRS
Відкрити в Telegram
Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
1 508
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
1 508
ሰላም እንዴት ናቹ accountants የ exit exam ልክ እንደ outline ደርሶኛል ለእናንተም ሼር አረጋችኋለሁ።
አሁን ደግሞ mock exam አለ እሱን ካገኘዉ share አረጋችኋለሁ እናንተም share እንድታረጉኝ ነዉ።
mock exam አገኘን ማለት በደንብ ግልፅ የሆነ ነገር ይኖረናል .. አሁን "share የማረጋቹ በ exam የሚሸፈኑት courses ናቸዉ። mock exam ግን ጥያቄዎቹ ምን እንደሚመስሉ እና አጠያየቃቸዉን እንድናዉቅ ብዙ ነገር ያግዘናል... እኔም እፈልጋለሁ እናንተም መረጃዉ እንዲኖራቹ እና ነቅታቹ እንድትተብቁ በዛዉም ዝግጅታችሁን እንድትቀጥሉ እንድትበረቱ እና ያልጀመራቹ ከ ዛሬ እንድትጀምሩ ለማስታወስ ነዉ and thank you for your time
