ch
Feedback
EASY NATI IFRS

EASY NATI IFRS

前往频道在 Telegram

显示更多
未指定国家未指定类别
1 508
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
Accunting & Finance.pdf8.07 KB

ሰላም እንዴት ናቹ accountants  የ exit exam ልክ እንደ outline ደርሶኛል ለእናንተም ሼር አረጋችኋለሁ። አሁን ደግሞ mock exam አለ እሱን ካገኘዉ share አረጋችኋለሁ እናንተም share እንድታረጉኝ ነዉ። mock exam አገኘን ማለት በደንብ  ግልፅ የሆነ ነገር ይኖረናል .. አሁን "share  የማረጋቹ በ exam የሚሸፈኑት courses ናቸዉ። mock exam ግን ጥያቄዎቹ ምን እንደሚመስሉ እና አጠያየቃቸዉን እንድናዉቅ ብዙ ነገር ያግዘናል... እኔም እፈልጋለሁ እናንተም መረጃዉ እንዲኖራቹ እና ነቅታቹ እንድትተብቁ በዛዉም ዝግጅታችሁን እንድትቀጥሉ እንድትበረቱ እና ያልጀመራቹ ከ ዛሬ እንድትጀምሩ ለማስታወስ ነዉ and thank you for your time