||Quran ቻናል
وَإِذَا قُرِئَ الْقُرْآنُ فَاسْتَمِعُوا لَهُ وَأَنصِتُوا لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ ቁርኣንም በተነበበ ጊዜ እርሱን አዳምጡ፡፡ ጸጥም በሉ፡፡ ይታዘንላችኋልና፡፡አል አዕራፍ 7/204 https://t.me/Quranchannel_30 ℹ️አስተያየት ካለ @Quranchannel30_bot አድርሱኝ
Більше7 916
Підписники
+19524 години
+1627 днів
+20630 днів
- Підписники
- Перегляди допису
- ER - коефіцієнт залучення
Триває завантаження даних...
Приріст підписників
Триває завантаження даних...
❔ ጥያቄ ❓👇
1/ ረሱልﷺ ከኡመቶቸ 70ሺዎቹ ያለምንም ቅጣትና ጥያቄ ጀነት ይገባሉ ያሏቸው ምን አይነት ሰወች ናቸው??
ከመልሱ ጀርባ የተቀመጠው ሊንክ
add በማድረግ ይበልጥ ተጠቃሚ ሁኑ🌾👇
ሀ// በማይደግሙ
ለ// የማያስደግሙ
ሐ// በገድ የማያምኑ
መ// በአላህ ብቻ የሚመኩ
ሠ// ሁሉም ትክክለኛ መልስ ናቸው 👍
ማስታወቀያ ለ 👉ቻናል
የሱና ቻናል ተደራሽነትና ተከታዮች ይጨምሩ ዘንዳ የቻናል ሊንክ መላክ ትችላላችሁ
✍መስፈርት 1/ :- የሱና ቻናል ሊሆን ስለማጣራ
✍መስፈርት 2/:- ከ1.5k member በላይ ✅ ከዛበታች ❌
✍መስፈርት 3/:- ቻናሉን አይቼ አሳውቃቹኋለሁ
👉 @twhidfirst1 👈
👉 @twhidfirst1 👈
Repost from قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد
03:29
Відео недоступнеДивитись в Telegram
በቃ ተነግራቹህ ካልሰማቹህ
ይብሏቹህ ይብሏቹህ ይብሏቹህ!!
መቃጠል የውሸት ደረሰኝ አለ
እንዳትታለሉ ብየ ስንቴ አውዲወ
ስርቻለሁ
ግን ሽር አታደርጉ አትረዱ
እየው ወንድሟን 2500 አስቆነደደችው
አባቴ ታሟል ብላ ነው እንግዲህ
13.77 MB
👍 2
🚫እያለቀሱ መስረቅ
❌ጠለብ ቤት ነኝ ብር ላኩልኝ
እያሉ ከዛም የውሸት ደረሰኝ
እየላኩ እየበሉ ነው
❌ፕሮፍይላቸውን ቁርአን ሀዲስ እያደረጉ
❌መሀላቸው ወሏሂ ወቢላሂ እያሉ
❌መስመሬ አይሰራም በዚህ አውሪኝ
እያሉ ስንቱን በሉት አስለቀሱት
#መቸ ነው የምትነቁት#
(እንልፍ ይብቃቹህ⁉️
record.ogg8.87 MB
Repost from ወሒድ የንጽጽር ማኅደር
በሽታ ከሰው ወደ ሰው እንደሚጋባ ሁሉ ጤንነትም ከሰው ወደ ሰው ይጋባል። ጤናማ አስተሳሰብ ካላቸው ሰዎች ጋር መዋል ጤናማ አስተሳሰብ እንድንይዝ ያረገናል። ሰው የአስተሳሰብ እና የድርጊት ውጤት ነው።
የአስተሳሰብ ውጤት
ሰው ለራሱ እራሱ የሚሰጠው እና የሚነገረው ነገር ያ ማንነቱ ነው። ወሒድ ማለት ወሒድ ለወሒድ የነገረው ነገር ነው። ለራሴ እችላለው፣ እሞክራለው፣ እጎብዛለው ብዬ ካልኩት እችላለው፣ እሞክራለው፣ እጎብዛለው፥ በተቃራኒው ለራሴ አትችልም፣ አረባም፣ ደካማ ነኝ ካልኩት እራሴ የማይችል፣ የማይረባ እና ደካማ እሆናለው።
የድርጊት ውጤት
ሰው አስተዳደጉ እና አዋዋሉ በሕየወቱ ላይ አውንታዊ ሆነ አሉታዊ ተጽእኖ ማድረግ ይችላል። ልጆቻችንን በጥሩ አስተዳደግ ማሳደግ እና አዋዋላቸውን ማሳመር አለብን! ይህ ትውልድን የመቅረጽ መርሓ ግብር ለትውልድ የሚሆን መደላድል ነው።
✍ከዐቃቢ ኢሥላም ወሒድ
https://t.me/Wahidcom
✍ 1
ወቅታዊ የፈታዋ ፕሮግራም አዘጋጅተናል።ከእኛ ጋር አታመሹም?
=>ወቅታዊ(በ ዒድ)ዙሪያ ያሉ ጥያቄዎች ላይ እናተኩራለን።
🎙ፈታዋ በሸይኽ አወል ቢን አሕመድ አል ኬሚሴ
t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed
قناة دروس فضيلة الشيخ أبو عمار أول بن أحمد الخميسي
الْقَنَاةُ الرَّسْمِّيةُ لِفَضِيلِةِ الْشَّيْخِ أَولِ بْنِ أَحْمَدَ الْخميسي -حَـفِظَهُ اللّه تَعَالَى
Оберіть інший тариф
На вашому тарифі доступна аналітика тільки для 5 каналів. Щоб отримати більше — оберіть інший тариф.