cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Kingdom of God🏥🏥🏥

ይህ ቻናል የተሰቀለውን ኢየሱስን የምንሰብክበት ስፍራ ነው ። መቼም አይሁድ ምልክትን ይለምናሉ የግሪክ ሰዎች ጥበብን ይሻሉ👉 እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን ይህ ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው. 1ኛ ቆሮንቶስ ምዕራፍ1:22 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

Більше
Рекламні дописи
512
Підписники
Немає даних24 години
+37 днів
+930 днів
Час активного постингу

Триває завантаження даних...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Аналітика публікацій
ДописиПерегляди
Поширення
Динаміка переглядів
01
✍ በአለም ስትኖር በሙሉ ድምፅ ልትወደድም፤ ልትጠላም አትችልም። ስለዚህ በሄድክበትና በደረስክበት ሁሉ ልክ እንደ ውሃ ቅርፅህን አትቀያይር! ከምንም በላይ በእግዚአብሔር ፊት ትክክል ሁን! 👉 በህይወታችሁ ማንንም አትውቀሱ ጥሩ ሰዎች ደስታን ይሰጡዃችዋል! መጥፎ ሰዎች ልምድ ይሆኑዃችሀል! ክፉ ሰዎች ማስጠንቀቂያ ይሆኑዃችዋል። ምርጥ ሰዎች ትዝታ ይሆኑዃችዋል። 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
4071Loading...
02
✍ በዓለማችን ላይ አንድ መቃብር ባዶ ነው እርሱም የኢየሱስ ! 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
5812Loading...
03
✍ ምርጥ ምርጥ ሃሳብ ሰለምታስቡ ውጤታችሁ ምርጥ አይሆንም። ውጤታችሁ እጅግ ያማረ የሚሆነው የእግዚአብሔርን ፈቃድ ወይም መንገድ ስትከተሉ ብቻ ነው።በእርግጠኝነት የእናንተ ምርጥ ሃሳብና መንገድ መጨረሻው የተገለጠ ነው በፀፀት የተሞላ ጥፍት ነው። 📜“ለሰው ቅን የምትመስል መንገድ አለች፤ ፍጻሜዋ ግን የሞት መንገድ ነው።”ምሳሌ 16፥25 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
4591Loading...
04
✍ የደካሞች ትኩረታቸው ቁሳዊ እና ጠፊ በሆነው በዚህ አለም ነገሮች ላይ ነው። 👉 ብልሆች ግን ከምድር አልፈው የሰማይን ድምጽ ሰምተው ፥ ዘላለማዊ የሆነውን እረፍት እና መንፈሳዊ እርካታ ያለበትን የእግዚአብሔርን አሳብ መኖር ላይ ትኩረታቸውን ያደርጋሉ። #አንተስ / #አንቺስ ትኩረትህ ምን ላይ ነው??? 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
5464Loading...
05
✍ ትጋት እግዚአብሔር የሰማይ ወፎችን የሚመግባቸው ቢሆንም ዳሩ ግን አንድም ቀን በጎጆዋቸው ስንዴ በትኖላቸው አያውቅም ። 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
5744Loading...
06
✍ እግዚአብሔር ፀሎትህን ከሰማህ እምነትህም በዚያኑ ልክ ይጨምራል፡፡የፀሎትህ መልስ ካረፈደ ደግሞ ትዕግስትህን ይጨምረዋል፡፡ሙሉ በሙሉ ምላሽ ካልሰጠህ ግን በጣም የተሻለ ነገር አዘጋጅቶልሃል ማለት ነው፡፡የተሻለ ነገ እንጂ የተበላሸ ነገ የለህም፡፡       ለጻድቁ መልካም ይሆንልሃል በሉት! 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
8853Loading...
07
✍ በልባችሁ የፈሰሰው የእግዚአብሔር ፍቅር ለሚወዷችሁ ሳይሆን ለሚጠሏችሁ የሚሰጥ ነው። ✍ የሚወዷችሁን ብትወዱበት ዋጋ ቢስ አርጋችሁታል።ወይም ለማይገባቸው በመስጠት ፍርድ አዛብታችኋል።የሚገባውን ለሚገባው በመስጠት የእግዚአብሔር ደስታ በእናንተ ይፈፀም ዘንድ ጠላቶቻችሁን ወደዱ። ✍ የእግዚአብሔር ፍቅር በእናንተ ዘንድ እንዳለ የሚረጋገጠው እንደ ጠላት የሚቋጥሮአችሁን መዋደድ ስትችሉ ነው።የመጠሏችሁን በመወደድ እግዚአብሔር ለሰዎች ሁሉ ያለውን ፍቅር በተግባር በመመስከር እግዚአብሔር አክብሩ። 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
6663Loading...
08
✍ የደካሞች ትኩረታቸው ቁሳዊ እና ጠፊ በሆነው በዚህ አለም ነገሮች ላይ ነው። 👉 ብልሆች ግን ከምድር አልፈው የሰማይን ድምጽ ሰምተው ፥ ዘላለማዊ የሆነውን እረፍት እና መንፈሳዊ እርካታ ያለበትን የእግዚአብሔርን አሳብ መኖር ላይ ትኩረታቸውን ያደርጋሉ። #አንተስ / #አንቺስ ትኩረትህ ምን ላይ ነው??? 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
6531Loading...
✍ በአለም ስትኖር በሙሉ ድምፅ ልትወደድም፤ ልትጠላም አትችልም። ስለዚህ በሄድክበትና በደረስክበት ሁሉ ልክ እንደ ውሃ ቅርፅህን አትቀያይር! ከምንም በላይ በእግዚአብሔር ፊት ትክክል ሁን! 👉 በህይወታችሁ ማንንም አትውቀሱ ጥሩ ሰዎች ደስታን ይሰጡዃችዋል! መጥፎ ሰዎች ልምድ ይሆኑዃችሀል! ክፉ ሰዎች ማስጠንቀቂያ ይሆኑዃችዋል። ምርጥ ሰዎች ትዝታ ይሆኑዃችዋል። 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
Показати все...
✍ በዓለማችን ላይ አንድ መቃብር ባዶ ነው እርሱም የኢየሱስ ! 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
Показати все...
✍ ምርጥ ምርጥ ሃሳብ ሰለምታስቡ ውጤታችሁ ምርጥ አይሆንም። ውጤታችሁ እጅግ ያማረ የሚሆነው የእግዚአብሔርን ፈቃድ ወይም መንገድ ስትከተሉ ብቻ ነው።በእርግጠኝነት የእናንተ ምርጥ ሃሳብና መንገድ መጨረሻው የተገለጠ ነው በፀፀት የተሞላ ጥፍት ነው። 📜“ለሰው ቅን የምትመስል መንገድ አለች፤ ፍጻሜዋ ግን የሞት መንገድ ነው።”ምሳሌ 16፥25 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
Показати все...
✍ የደካሞች ትኩረታቸው ቁሳዊ እና ጠፊ በሆነው በዚህ አለም ነገሮች ላይ ነው። 👉 ብልሆች ግን ከምድር አልፈው የሰማይን ድምጽ ሰምተው ፥ ዘላለማዊ የሆነውን እረፍት እና መንፈሳዊ እርካታ ያለበትን የእግዚአብሔርን አሳብ መኖር ላይ ትኩረታቸውን ያደርጋሉ። #አንተስ / #አንቺስ ትኩረትህ ምን ላይ ነው??? 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
Показати все...
✍ ትጋት እግዚአብሔር የሰማይ ወፎችን የሚመግባቸው ቢሆንም ዳሩ ግን አንድም ቀን በጎጆዋቸው ስንዴ በትኖላቸው አያውቅም ። 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
Показати все...
✍ እግዚአብሔር ፀሎትህን ከሰማህ እምነትህም በዚያኑ ልክ ይጨምራል፡፡የፀሎትህ መልስ ካረፈደ ደግሞ ትዕግስትህን ይጨምረዋል፡፡ሙሉ በሙሉ ምላሽ ካልሰጠህ ግን በጣም የተሻለ ነገር አዘጋጅቶልሃል ማለት ነው፡፡የተሻለ ነገ እንጂ የተበላሸ ነገ የለህም፡፡       ለጻድቁ መልካም ይሆንልሃል በሉት! 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
Показати все...
✍ በልባችሁ የፈሰሰው የእግዚአብሔር ፍቅር ለሚወዷችሁ ሳይሆን ለሚጠሏችሁ የሚሰጥ ነው። ✍ የሚወዷችሁን ብትወዱበት ዋጋ ቢስ አርጋችሁታል።ወይም ለማይገባቸው በመስጠት ፍርድ አዛብታችኋል።የሚገባውን ለሚገባው በመስጠት የእግዚአብሔር ደስታ በእናንተ ይፈፀም ዘንድ ጠላቶቻችሁን ወደዱ። ✍ የእግዚአብሔር ፍቅር በእናንተ ዘንድ እንዳለ የሚረጋገጠው እንደ ጠላት የሚቋጥሮአችሁን መዋደድ ስትችሉ ነው።የመጠሏችሁን በመወደድ እግዚአብሔር ለሰዎች ሁሉ ያለውን ፍቅር በተግባር በመመስከር እግዚአብሔር አክብሩ። 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
Показати все...
✍ የደካሞች ትኩረታቸው ቁሳዊ እና ጠፊ በሆነው በዚህ አለም ነገሮች ላይ ነው። 👉 ብልሆች ግን ከምድር አልፈው የሰማይን ድምጽ ሰምተው ፥ ዘላለማዊ የሆነውን እረፍት እና መንፈሳዊ እርካታ ያለበትን የእግዚአብሔርን አሳብ መኖር ላይ ትኩረታቸውን ያደርጋሉ። #አንተስ / #አንቺስ ትኩረትህ ምን ላይ ነው??? 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
Показати все...
Перейти до архіву дописів