cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

Kingdom of God🏥🏥🏥

ይህ ቻናል የተሰቀለውን ኢየሱስን የምንሰብክበት ስፍራ ነው ። መቼም አይሁድ ምልክትን ይለምናሉ የግሪክ ሰዎች ጥበብን ይሻሉ👉 እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን ይህ ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው. 1ኛ ቆሮንቶስ ምዕራፍ1:22 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

Більше
Рекламні дописи
508Підписники
Немає даних24 години
+37 днів
+130 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

✍ ትጋት እግዚአብሔር የሰማይ ወፎችን የሚመግባቸው ቢሆንም ዳሩ ግን አንድም ቀን በጎጆዋቸው ስንዴ በትኖላቸው አያውቅም ። 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
Показати все...
✍ እግዚአብሔር ፀሎትህን ከሰማህ እምነትህም በዚያኑ ልክ ይጨምራል፡፡የፀሎትህ መልስ ካረፈደ ደግሞ ትዕግስትህን ይጨምረዋል፡፡ሙሉ በሙሉ ምላሽ ካልሰጠህ ግን በጣም የተሻለ ነገር አዘጋጅቶልሃል ማለት ነው፡፡የተሻለ ነገ እንጂ የተበላሸ ነገ የለህም፡፡       ለጻድቁ መልካም ይሆንልሃል በሉት! 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
Показати все...
✍ በልባችሁ የፈሰሰው የእግዚአብሔር ፍቅር ለሚወዷችሁ ሳይሆን ለሚጠሏችሁ የሚሰጥ ነው። ✍ የሚወዷችሁን ብትወዱበት ዋጋ ቢስ አርጋችሁታል።ወይም ለማይገባቸው በመስጠት ፍርድ አዛብታችኋል።የሚገባውን ለሚገባው በመስጠት የእግዚአብሔር ደስታ በእናንተ ይፈፀም ዘንድ ጠላቶቻችሁን ወደዱ። ✍ የእግዚአብሔር ፍቅር በእናንተ ዘንድ እንዳለ የሚረጋገጠው እንደ ጠላት የሚቋጥሮአችሁን መዋደድ ስትችሉ ነው።የመጠሏችሁን በመወደድ እግዚአብሔር ለሰዎች ሁሉ ያለውን ፍቅር በተግባር በመመስከር እግዚአብሔር አክብሩ። 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
Показати все...
✍ የደካሞች ትኩረታቸው ቁሳዊ እና ጠፊ በሆነው በዚህ አለም ነገሮች ላይ ነው። 👉 ብልሆች ግን ከምድር አልፈው የሰማይን ድምጽ ሰምተው ፥ ዘላለማዊ የሆነውን እረፍት እና መንፈሳዊ እርካታ ያለበትን የእግዚአብሔርን አሳብ መኖር ላይ ትኩረታቸውን ያደርጋሉ። #አንተስ / #አንቺስ ትኩረትህ ምን ላይ ነው??? 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
Показати все...
✍ በመስቀሉ ላይ የፈሰሰው ደም የኀጢአትና የበደል ስርየት መቀበያ፣ ጽድቅን መታደያ፣ ከሕግ ርግማንና ከከንቱ ኑሮ መዋጃ፣ በኀጢአት ኀይል በሞት ኀይልና በጨለማው ሥርዐት ላይ ድል መጎናጸፊያ፣ ከእግዚአብሔር ጋር መታረቂያ ነው። 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
Показати все...
✍ በእግዚአብሔር መደሰት እግዚአብሔርን የማውቅ ውጤት ሳይሆን እግዚአብሔርን የመቅመስ ውጤት ነው፡፡በእግዚአብሔር መደስት የመንፈሳዊ ብስለት መጨረሻ ነው፡፡በመንፈስ ስትበስሉ በሁኔታዎች ሳይሆን በእግዚአብሔር መደስት ትችላላችሁ፡፡ 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
Показати все...
✍ ዛሬ የደረሰብህ ላባ ትናንትና እግዚአብሔር የደረሰበት ምስኪን ነው ። አንዳንድ ሰዎች በእርግጥ ይዘውናል ነገር ግን ምንም ሊያደርጉን አልቻሉም ምክንያቱም ትናንት ትነካውና ዋ የተባሉ ናቸውና ። 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
Показати все...
✍ ሰዎች ሲንቁህና ሲያቃሉህ አትጥላ ምክኒያቱም እግዚአብሔር የሚያከብርህ የመናቅህ ጽዋ ሲሞላ ነውና፡፡ክብር የሚመጣው ከመናቅና ከመቅለል ብኀላ ነው፡፡ 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
Показати все...
✍ አንዳንድ ሰዎች እግዚአብሔር በማይከብርበት አቋራጭ መንገድ ይሄዱና በአደባባይ ላይ ቆመው እግዚአብሔር አከበረኝ ይላሉ ወዳጄ ስኬት የፈለከው ቦታ ላይ መድረስ ብቻ ሳይሆን ለመድረስ በምታደርገው ሩጫ ያለ ታማኝነት ነው በአቋራጭ ሄደህ ህሊናህን አቆሽሸህ ከሚሳካልህ እግዚአብሔርን እየጠበክ ብትሞት ይሻልሃል። 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
Показати все...
👉በእርሱ ዘንድ ምንም ነገር:- ሊጠገን እስከማይችል ድረስ አይበላሽም: ሊገኝ እስከማይችል ድረስ አይጠፋም: ሊታደስ የማይችል እስኪሆን ድረስ አይበሰብስም: ሊነሳ እስከማይችል ድረስ አይሞትም: ተስፋ የሌለው እስኪሆን አይዘገይም:: ✍ ስለዚህ በእግዚአብሔር ዘንድ ተበላሽቶ የሚቀር: ጠፍቶ የሚያበቃ: በስብሶ የሚጣል: ሞቶ የሚቀበር: ዘግይቶ ጊዜው የሚያልፍ ጉዳይ ፈፅሞ አይኖርም:: እግዚአብሔር የጊዜም : የሁኔታም: የነገሮችም አምላክ ነውና:: 👉 የምናመልከው እርሱ ለሞተው ህይወት የሚሰጥ የሌለውንም እንዳለ አርጎ የሚጠራ አምላክ ነው። 𝐊𝐢𝐧𝐠𝐝𝐨𝐦 𝐨𝐟 𝐆𝐨𝐝 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 ነው ተቀላቀሉን እናም ቤተሰብ ይሁኑ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አሜን።
Показати все...