ሸገር ዲሽ Software ✌️
Закритий канал
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
Показати більше3 762
Підписники
Немає даних24 години
-57 днів
-4130 днів
Архів дописів
3 762
ዛሬ የተሞላ forever& Apollo
👉Forever,Apollo Iptv እና Funcam ፣ Gshare plus ፣ Evission IPTV ፣ Nashare pro ማስሞላት ከፈለጉ ከየትኛውም በተሻለ እና በጣም በ አሪፍ ዋጋ እኛ ጋር ያገኛሉ
@must08
+251913064008 ሸገር ዲሽ✌️
3 762
እናንት ምርጫ መሰረት ስለRS-232 Cable እና ስለLoader ምንነት እና አንድ አንድ ጠቃሚ መረጃ ይዤ ቀርቤያለው!
☞በቀጣይ ስለ DIGITAL SATELLITE FINDER በሰፊው እናቀርባለን!
♥ሪሲቨር HD ሆነ SD በSoftware ምክንያት ላይበራ ይችላል አልያም የተለያዩ ችግሮች ሊያመጣ ይችላል ይህንን ለማስተካከል ደግሞ ስለ RS cable እና ስለLoader በደንም ማወቅ ይኖርብናል!
የዛሬ Topic ስለ RS-232 Cable እና ስለ Loader ይሆናል እኔም በበኩሌ የማውቃትን ያህል ሹክ ልበላችሁ!
☞RS-232 ማለት በአብዛኛዎቹ የHD እና የSD ሪሲቨሮች ጀርባ ላይ የምናገኘው DB9(ባለ 8 ቀዳዳ) Cable ነው! የዚህም Cable port ጥቅሙ በተለያዩ አጋጣሚዎች የምንጠቀምበት ሪሲቨር በ"Software" ምክንያት Fail ካደረገ(አልበራም ካለ፣LOAD,ready ወይም ON ብሎ ከቀረ ❎ ሪሲቨሩ ሳይፈታ!❎ 💻በCOMPUTER/PC/LAPTOP አማካኝነት ድጋሚ እንዲሰራ ለማድረግ የሚጠቅመን DEVICE/CABLE ነው!
☞Loader ማለት ደግሞ Computer ላይ የሚጫን Software ማለት ነው!
እንደ እየ ሪሲቨሮቹ የChip፣የIC እና የMemmory size አይነት የተለያዩ ቁጥር ስፍር የሌላቸው Loaderኦች አሉ!
☞Receiver Damage እንዲሆን ከሚያደርጉ ነገሮች መካከል!
①ሪሲቨሩ ላይ ትክክለኛ ያልሆነ Software መጫን/Upgrading the STB with a wrong software!
②እየጫንን እያለ የምበራት ወይም የ Storage device(USB) መቋረጥ! /Power cut and USB DEVICE removal during the Upgrading Process!
ዋነኞቹ ናቸው!
+251913064008
@must08
@Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️
3 762
😱 የ #ቤeinSport ካርድ ማስሞላት ከፈለጉ በፍጥነት በደቂቃዎች ውስጥ እንሞላሎታለን።
የ6 ወር እና የ1 ዓመት ማስሞላት ከፈለጉ እኛ ዘንድ ያገኛሉ! በተዓማኝነት እና በጥራት እንሞላሎታለን እርሶ ብቻ ይደውሉ።
👉 ለማስሞላት የግድ መምጣት አይጠበቅቦትም በ Account ብር አስገብተው ባሉበት ሆነው መሞላት ይችላል፡፡
👉 ክፍል ሀገር ላላቹ ወዳጅ ዘመዶን ልከው ወይንም በ Account ብር አስገብተው ማስሞላት ይችላሉ፡፡
መርካቶ ይርጋ ሀይሎ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ ያገኙናል፡፡
📩Inbox Us 📩 @must08
#Call +251913064008
3 762
