ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

关闭频道

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

显示更多
3 762
订阅者
无数据24 小时
-57 天
-4130 天
帖子存档
ዛሬ የተሞላ forever& Apollo 👉Forever,Apollo Iptv እና Funcam ፣ Gshare plus ፣ Evission IPTV ፣ Nashare pro ማስሞላት ከፈለጉ ከየትኛውም በተሻለ እና
ዛሬ የተሞላ forever& Apollo 👉Forever,Apollo Iptv እና Funcam ፣ Gshare plus ፣ Evission IPTV ፣ Nashare pro ማስሞላት ከፈለጉ ከየትኛውም በተሻለ እና በጣም በ አሪፍ ዋጋ እኛ ጋር ያገኛሉ @must08 +251913064008 ሸገር ዲሽ✌️

እናንት ምርጫ መሰረት ስለRS-232 Cable እና ስለLoader ምንነት እና አንድ አንድ ጠቃሚ መረጃ ይዤ ቀርቤያለው! ☞በቀጣይ ስለ DIGITAL SATELLITE FINDER በሰፊው እናቀርባለን! ♥ሪሲቨር HD ሆነ SD በSoftware ምክንያት ላይበራ ይችላል አልያም የተለያዩ ችግሮች ሊያመጣ ይችላል ይህንን ለማስተካከል ደግሞ ስለ RS cable እና ስለLoader በደንም ማወቅ ይኖርብናል! የዛሬ Topic ስለ RS-232 Cable እና ስለ Loader ይሆናል እኔም በበኩሌ የማውቃትን ያህል ሹክ ልበላችሁ! ☞RS-232 ማለት በአብዛኛዎቹ የHD እና የSD ሪሲቨሮች ጀርባ ላይ የምናገኘው DB9(ባለ 8 ቀዳዳ) Cable ነው! የዚህም Cable port ጥቅሙ በተለያዩ አጋጣሚዎች የምንጠቀምበት ሪሲቨር በ"Software" ምክንያት Fail ካደረገ(አልበራም ካለ፣LOAD,ready ወይም ON ብሎ ከቀረ ❎ ሪሲቨሩ ሳይፈታ!❎ 💻በCOMPUTER/PC/LAPTOP አማካኝነት ድጋሚ እንዲሰራ ለማድረግ የሚጠቅመን DEVICE/CABLE ነው! ☞Loader ማለት ደግሞ Computer ላይ የሚጫን Software ማለት ነው! እንደ እየ ሪሲቨሮቹ የChip፣የIC እና የMemmory size አይነት የተለያዩ ቁጥር ስፍር የሌላቸው Loaderኦች አሉ! ☞Receiver Damage እንዲሆን ከሚያደርጉ ነገሮች መካከል! ①ሪሲቨሩ ላይ ትክክለኛ ያልሆነ Software መጫን/Upgrading the STB with a wrong software! ②እየጫንን እያለ የምበራት ወይም የ Storage device(USB) መቋረጥ! /Power cut and USB DEVICE removal during the Upgrading Process! ዋነኞቹ ናቸው! +251913064008 @must08 @Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️

😍 የ ማንቼን ጨዋታ በነፃ ቻናል በ FootBall HD እና Sport1 የይከታተሉ @Shegar08✌️
😍 የ ማንቼን ጨዋታ በነፃ ቻናል በ FootBall HD እና Sport1 የይከታተሉ @Shegar08✌️

Findsat እና Skydream ፋይንደር ጨርሻለው

😍 የሲቲን ጨዋታ በ FootBall HD የይከታተሉ✌️
😍 የሲቲን ጨዋታ በ FootBall HD የይከታተሉ✌️

😱 የ #ቤeinSport ካርድ ማስሞላት ከፈለጉ በፍጥነት በደቂቃዎች ውስጥ እንሞላሎታለን። የ6 ወር እና የ1 ዓመት ማስሞላት ከፈለጉ እኛ ዘንድ ያገኛሉ! በተዓማኝነት እና በጥራት እንሞላሎታለን እርሶ ብቻ ይደውሉ። 👉 ለማስሞላት የግድ መምጣት አይጠበቅቦትም በ Account ብር አስገብተው ባሉበት ሆነው መሞላት ይችላል፡፡ 👉 ክፍል ሀገር ላላቹ ወዳጅ ዘመዶን ልከው ወይንም በ Account ብር አስገብተው ማስሞላት ይችላሉ፡፡ መርካቶ ይርጋ ሀይሎ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ ያገኙናል፡፡ 📩Inbox Us 📩 @must08 #Call +251913064008

Eshi.bro

☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️😊😊😊 😱 ሁሉንም አይነት ፋይንደር FindSat 8600HD& SKYDREAM SK 8900HD & XCRUISER 6650HD & Starface 8900HD & Primium 8950HD ፋይንደርን አለን Software የተጫነበት ለ አጠቃቀም ምቹ አሪፍ Quality ያለው ፋይንደሮቹ አዲስ ሞዴል ናቸው ፈላጊዎች In Box @must08 ወይንም +251913064008 ይደውሉልን @Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️