ሸገር ዲሽ Software ✌️
Закритий канал
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
Показати більше3 938
Підписники
-424 години
-127 днів
-9030 день
Архів дописів
3 938
👆👆👆LEG N24 PRO IRON ሪሲቨር ያላችሁ ሰዎች ከላይ የለቀኩትን ሶፍትዌር አውርዱና በቅደም ተከተል ጫኑበት ከዛ ➡️ wifi አንቴና በመሰካት Network አገናኝታችሁ Multimedia ላይ ግቡና
24H Sport የሚል ሰርቨር አለ እሱን active አርጉት ነፃ የ15 ቀን ተሞልቶበታል ይመቻቹ።
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 938
Repost from ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️
👆👆ይሔ የ LEG N24 Pro Iron ሪሲቨር Software 24H SPORT እንዲሰሩ ማድረጊያ የመጀመሪያ ሶፍትዌየር ከጫናቹ ቡኃላ ይሄን Second Software ጫኑበት።
👉ነፃ 15ቀን H24 Sport Server
👉Add ETV pro iptv Application
@ShegarDishsoftware
3 938
Repost from ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️
👆👆ይሔ የ LEG N24 Pro Iron ሪሲቨር Software 24H SPORT እንዲሰሩ ማድረጊያ የመጀመሪያ ሶፍትዌየር (H24 Sport መክፍቻ Server 15ቀን ነፃ አለው )
👉Add ETV pro iptv ተጨምሯል
@ShegarDishsoftware
3 938
👁መልካም ዜና👁
Yahsat 51.5 °E ላይ
24H SPORT 1 HD
24H SPORT 1 HD
በሁሉም GOLDSTAR, LIFESTAR, SUPERSTAR ረሲቨሮች ያለምንም ኢንተርኔት ያለምንም ሰርቨር ኮድ በነፃ ሶፍትዌር Update በማድረግ ብቻ በቅርብ ቀን 😎
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 938
Repost from ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️
👆👆ይሔ የ LEG N24 Pro Iron ሪሲቨር Software 24H SPORT እንዲሰሩ ማድረጊያ የመጀመሪያ ሶፍትዌየር ከጫናቹ ቡኃላ ይሄን Second Software ጫኑበት።
@ShegarDishsoftware
3 938
Repost from ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️
👆👆ይሔ የ LEG N24 Pro Iron ሪሲቨር Software 24H SPORT እንዲሰሩ ማድረጊያ የመጀመሪያ ሶፍትዌየር (መክፍቻ Server የምታገኙበት )
@ShegarDishsoftware
3 938
Repost from ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️
👆👆👆 ይሔ የ
🌴LIFESTAR 9200HD ባለ 1 ፍላሽ
🌼LIFESTAR 9300HD ባለ 1 ፍላሽ
🌾LIFESTAR 1000HD ባለ 1 ፍላሽ
🌿LIFESTAR 2000HD ባለ 1 ፍላሽ
🍄LIFESTAR 3000HD ባለ 1 ፍላሽ
🌲LIFESTAR 4000HD ባለ 1 ፍላሽ
አዱስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 EthioShare IKS ሰርቨር እንዲቀበል ተደርጓል (Amos 4°W ላይ ያሉ ቻናሎችን በጥራት በአነስተኛ ዋጋ ገዝታችሁ እንድትጠቀሙ ተደርጓል)
🔥 Fix YouTube ( YouTube በጥራት እንዲሰራ ተደርጓል)
🔥 የ Ethiosat, የ Yahsat, የ Amos አዳዲስ ቻናሎች ድርድር አለው።
@ShegarDishsoftware
Software Version 8406
28_10_2023
3 938
Repost from ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️
😎አስደሳች ዜና ከታች ሞዴላቸው ለተፃፉ የድሮ ሞዴል ባለ 1 ፍላሽ ረሲቨሮች EthioShare ሰርቨር እንዲቀበል የሚያደርግ አዲስ ሶፍትዌር ዛሬ ተለቋል በደንብ ቼክ አድርጌ አዳዲስ ቻናሎች ሰርች አድርጌ እዚህ ቻናል ላይ የምንለቅ ይሆናል ይጠብቁን ከታች ለተዘረዘሩት ሪሲቨሮች ዛሬ Software ይለቀቃል
🌴LIFESTAR 9200HD ባለ 1 ፍላሽ
🌼LIFESTAR 9300HD ባለ 1 ፍላሽ
🌾LIFESTAR 1000HD ባለ 1 ፍላሽ
🌿LIFESTAR 2000HD ባለ 1 ፍላሽ
🍄LIFESTAR 3000HD ባለ 1 ፍላሽ
🌲LIFESTAR 4000HD ባለ 1 ፍላሽ
❤️የ 1 አመት EthioShare Code 600ብር @Must08
አድራሻ:-
መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ ያገኙናል፡፡
In Box @Must08
Call +251913064008
Call +251912341710
@ShegarDish08 ሸገር ዲሽ✌️
3 938
Repost from ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️
👆👆👆 ይሔ የ
XCRUISER 5500D ሳተላይት ፋይንደር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 Fix Auto Sleep Function (ቦርሳችን ውስጥ ሆኖ ወይም በማንኛውም ምክንያት ሳናውቅ ፋይንደራችን ቢበራ በራሱ Automatically እንዲዘጋ ተደርጓል ይሔንንም ለማስተካከል የ Setting በተኑን አንዴ ተጭነን ሲመጣልን ደቂቃውን በራሳችን መርጠን ማስተካከል እንችላለን by default 10 ደቂቃ ጠብቆ ይጠፋል።)
🔥 Remove factory testing mode function (ሳታውቁት ፋብሪካ ላይ ሲመረት ስክሪኑ በስነስርአት መስራቱን ቼክ ማድረጊያ ሲስተሙን ስትጫኑ ሙሉ የስክሪን ኢንዲኬተሮች በርተው ይቀሩ ነበር እና አንዴ OKን ስትጫኑ ስክሪናችሁ ነጭ ይበራ ነበር አሁን ግን ለናንተ ይሔ ሲስተም ስለማይጠቅም እንዲጠፋ ተደርጓል ለጠቅላላ እውቀት ይሔንን Function Active ለማድረግ የላይኛውን በተን ጫን አድርገን ይዘን የታችኛውን በተን ጫንጫን አድርገን ስንለቀው ይሔንን Function ማግኘት እንችል ነበር ይሔንን ለማስተካከል ደግሞ ከታች የ Reset በተኑን መንካት ይጠበቅብን ነበር ይሔም የሚሆነው በድሮው Version ሶፍትዌር ላይ ብቻ ነው።
ፋይንደራችሁ ያለበትን ሶፍትዌር Version ስንት ላይ እንደሆነ ለማወቅ የ Light በተኑን ጫን አድርገን ስንይዝ ማወቅ እንችላለን
@ShegarDishsoftware
30_10_2023 V 2.00
3 938
Repost from ሸገር የዲሽ እና ሪሲቨር Tv Electronics መረጃ ✌️
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Update Forever 134
🔥 Fix Apollo5 (FTV) IPTV
24_10_2023 V3.1.1
@ShegarDishSoftware
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
