es
Feedback
ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

Canal cerrado

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

Mostrar más
3 938
Suscriptores
-124 horas
-97 días
-9130 días
Archivo de publicaciones
N24 Pro Iron Dump file.bin4.00 MB

GoldStar 7200HD,7500HD,8600HD,8800 HD@holetadn .BIN4.00 MB

👆👆👆LEG N24 PRO IRON  ሪሲቨር ያላችሁ ሰዎች ከላይ የለቀኩትን ሶፍትዌር አውርዱና በቅደም ተከተል ጫኑበት ከዛ ➡️ wifi አንቴና በመሰካት Network አገናኝታችሁ  Multimedia ላይ ግቡና 24H Sport የሚል ሰርቨር አለ እሱን active  አርጉት  ነፃ የ15 ቀን ተሞልቶበታል ይመቻቹ። @ShegarDish08     ሸገር ዲሽ✌️

👆👆ይሔ የ LEG N24 Pro Iron ሪሲቨር  Software 24H SPORT እንዲሰሩ ማድረጊያ የመጀመሪያ ሶፍትዌየር ከጫናቹ ቡኃላ ይሄን Second Software ጫኑበት። 👉ነፃ 15ቀን H24 Sport Server 👉Add ETV pro iptv Application @ShegarDishsoftware

👆👆ይሔ የ LEG N24 Pro Iron ሪሲቨር  Software 24H SPORT እንዲሰሩ ማድረጊያ የመጀመሪያ ሶፍትዌየር (H24 Sport መክፍቻ Server 15ቀን ነፃ አለው ) 👉Add ETV pro iptv ተጨምሯል @ShegarDishsoftware

CH_LS1Million4K_Android 4_11_2023.db4.80 KB

👁መልካም ዜና👁 Yahsat 51.5 °E ላይ 24H SPORT 1 HD 24H SPORT 1 HD በሁሉም GOLDSTAR, LIFESTAR, SUPERSTAR ረሲቨሮች ያለምንም ኢንተርኔት ያለምንም ሰርቨር ኮድ በነፃ ሶፍትዌር Update በማድረግ ብቻ በቅርብ ቀን 😎 @ShegarDish08    ሸገር ዲሽ✌️

👆👆ይሔ የ LEG N24 Pro Iron ሪሲቨር  Software 24H SPORT እንዲሰሩ ማድረጊያ የመጀመሪያ ሶፍትዌየር ከጫናቹ ቡኃላ ይሄን Second Software ጫኑበት@ShegarDishsoftware

👆👆ይሔ የ LEG N24 Pro Iron ሪሲቨር Software 24H SPORT እንዲሰሩ ማድረጊያ የመጀመሪያ ሶፍትዌየር (መክፍቻ Server የምታገኙበት ) @ShegarDishsoftware

👆👆👆 ይሔ የ 🌴LIFESTAR 9200HD ባለ 1 ፍላሽ 🌼LIFESTAR 9300HD ባለ 1 ፍላሽ 🌾LIFESTAR 1000HD ባለ 1 ፍላሽ 🌿LIFESTAR 2000HD ባለ 1 ፍላሽ 🍄LIFESTAR 3000HD ባለ 1 ፍላሽ 🌲LIFESTAR 4000HD ባለ 1 ፍላሽ አዱስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 EthioShare IKS ሰርቨር እንዲቀበል ተደርጓል (Amos 4°W ላይ ያሉ ቻናሎችን በጥራት በአነስተኛ ዋጋ ገዝታችሁ እንድትጠቀሙ ተደርጓል) 🔥 Fix YouTube ( YouTube በጥራት እንዲሰራ ተደርጓል) 🔥 የ Ethiosat, የ Yahsat, የ Amos አዳዲስ ቻናሎች ድርድር አለው። @ShegarDishsoftware Software Version 8406 28_10_2023

😎አስደሳች ዜና ከታች ሞዴላቸው ለተፃፉ የድሮ ሞዴል ባለ 1 ፍላሽ ረሲቨሮች EthioShare ሰርቨር እንዲቀበል የሚያደርግ አዲስ ሶፍትዌር ዛሬ ተለቋል በደንብ ቼክ አድርጌ አዳዲስ ቻናሎች ሰርች አ
😎አስደሳች ዜና ከታች ሞዴላቸው ለተፃፉ የድሮ ሞዴል ባለ 1 ፍላሽ ረሲቨሮች EthioShare ሰርቨር እንዲቀበል የሚያደርግ አዲስ ሶፍትዌር ዛሬ ተለቋል በደንብ ቼክ አድርጌ አዳዲስ ቻናሎች ሰርች አድርጌ እዚህ ቻናል ላይ የምንለቅ ይሆናል ይጠብቁን ከታች ለተዘረዘሩት ሪሲቨሮች ዛሬ Software ይለቀቃል 🌴LIFESTAR 9200HD ባለ 1 ፍላሽ 🌼LIFESTAR 9300HD ባለ 1 ፍላሽ 🌾LIFESTAR 1000HD ባለ 1 ፍላሽ 🌿LIFESTAR 2000HD ባለ 1 ፍላሽ 🍄LIFESTAR 3000HD ባለ 1 ፍላሽ 🌲LIFESTAR 4000HD ባለ 1 ፍላሽ ❤️የ 1 አመት  EthioShare Code 600ብር  @Must08 አድራሻ:-              መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ ያገኙናል፡፡ In Box  @Must08 Call  +251913064008 Call  +251912341710 @ShegarDish08         ሸገር ዲሽ✌️

👆👆👆 ይሔ የ XCRUISER 5500D ሳተላይት ፋይንደር አዲስ ሶፍትዌር ነው። 👁What's New👁 🔥 Fix Auto Sleep Function (ቦርሳችን ውስጥ ሆኖ ወይም በማንኛውም ምክንያት ሳናውቅ ፋይንደራችን ቢበራ በራሱ Automatically እንዲዘጋ ተደርጓል ይሔንንም ለማስተካከል የ Setting በተኑን አንዴ ተጭነን ሲመጣልን ደቂቃውን በራሳችን መርጠን ማስተካከል እንችላለን by default 10 ደቂቃ ጠብቆ ይጠፋል።) 🔥 Remove factory testing mode function (ሳታውቁት ፋብሪካ ላይ ሲመረት ስክሪኑ በስነስርአት መስራቱን ቼክ ማድረጊያ ሲስተሙን ስትጫኑ ሙሉ የስክሪን ኢንዲኬተሮች በርተው ይቀሩ ነበር እና አንዴ OKን ስትጫኑ ስክሪናችሁ ነጭ ይበራ ነበር አሁን ግን ለናንተ ይሔ ሲስተም ስለማይጠቅም እንዲጠፋ ተደርጓል ለጠቅላላ እውቀት ይሔንን Function Active ለማድረግ የላይኛውን በተን ጫን አድርገን ይዘን የታችኛውን በተን ጫንጫን አድርገን ስንለቀው ይሔንን Function ማግኘት እንችል ነበር ይሔንን ለማስተካከል ደግሞ ከታች የ Reset በተኑን መንካት ይጠበቅብን ነበር ይሔም የሚሆነው በድሮው Version ሶፍትዌር ላይ ብቻ ነው። ፋይንደራችሁ ያለበትን ሶፍትዌር Version ስንት ላይ እንደሆነ ለማወቅ የ Light በተኑን ጫን አድርገን ስንይዝ ማወቅ እንችላለን @ShegarDishsoftware 30_10_2023 V 2.00

LS-9090HD mini_V1.09.25190_18102023.bin7.93 MB

LS-9090HD_V1.09.25190_18102023.bin7.93 MB

LS-9595HD 4K_V1.09.25190_18102023.bin8.09 MB

GS-9999HD 4K_V1.09.25190_18102023.bin8.46 MB

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥 Update Forever 134 🔥 Fix Apollo5 (FTV) IPTV 24_10_2023 V3.1.1 @ShegarDishSoftware

SR-1010 HD EXTREM_@ShegarDish08( 25Q32C ).bin4.00 MB

SR-220H-4K_@ShegarDish08.bin16.00 MB